የስብዓዊ ማዕበል የጦርነት ስልት ከሽፎል፣ እልፍ አእላፍ ወጣቶች ረግፈዋል!!! ዳግማዊው “ህዝባዊ ሠራዊት፣ለህዝባዊ ጦርነት!” እልቂትም ተደግሏል!!!
ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ‹‹የማምነው እንደዛ ነው:: እነዚህ በማፕ ላይ ያሉ መስመሮች በእውኑ ዓለም፣ በምድር ላይ የሉም፣ መሬት ላይ አናያቸውም፡፡ በእኔ ህልም አንድ ቀን መስመሮቹ ከካርታው ላይ ይጠፋሉ፡፡ በመጨረሻውም ሁላችንም አንድ ህዘብ ሆነን መሬት በሚባለው