ቋንቋችንን ማጎልመስ ውጤቱ በሁሉም ዘርፍ የላቀ ነው – ባንትይሁን ትዕዛዙ የአንድ አገር የግል ቋንቋው እንደ ገንዘብ ሁሉ ከጥገኝነት የሚያድን፤ በሌሎች ቁጥጥር ስር ከመኖር የሚረዳ፤ የህልውናው መሰረት ነው። ገንዘብን/ዶላሩን ምንዛሬውን በመቀያየር ጥገኞችን እንደሚአሰቃዩ ሁሉ በቋንቋውም ዜጎቻቸውን የበላይነትና ቀዳሚ ዕድል እንዲኖራቸው በማድረግ ሁሌ ዝቅተኛ May 31, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የአማራ ሕዝብና የአጭቤ ዜናው አባት አማራጠሉ ቢቢሲ “Ethiopia’s government has launched a crackdown against a powerful and increasingly autonomous regional security force, in a bold, and potentially risky move to extend central control over a fractious nation …These new measures May 30, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የኢዜማው አንዷለም አራጌ እና የአብኑ ክርስቲያን ታደለ የእሮሮና የአቤቱታ ፖለቲካ – ጠገናው ጎሹ May 28, 2022 ጠገናው ጎሹ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰኙት የፖለቲካ ድርጅቶች ለዘመናት ከዘለቀው እና ግዙፍና መሪር ዋጋ ከተከፈለበት የመሠረታዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለውጥ ማለትም በአስከፊ ፖለቲካ ወለድ ወንጀል የበሰበሰውንና የከረፋውን May 30, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያ ብላ ብላ በዚህ ሰውዬ እጅ ትውደቅ? ፈጣሪን ምን ብንበድለው ይሆን? – ብሥራት ደረሰ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ዐይኔን ጨፍኜ ዝም ብዬ በዐይነ ኅሊናየ ስመለከት ብዙ ነገሮች እውነት እውነት አይመስሉኝም፡፡ ከሞላ ጎደል ሁሉም ነገር ትያትር ይመስለኛል፡፡ እውነት የሚመስሉኝ ሁለት ነገሮች መምሸት መንጋቱና የሰዎች በእርጅናም ይሁን በህመም ወይንም May 29, 2022 ነፃ አስተያየቶች
መጥፎው ታሪካችን እንዳይደመር ፤ ጥያቄዎቼ በአግባቡ ና በአፋጣኝ ይመለሱ – ሲና ዘ ሙሴ ኢትዮጵያ ከምኒልክ ሞት በኋላ የሥልጣን ሹክቻ እና የሤራ ፖለቲካ እንደጀመራት በታሪክ ተመዝግቧል ። ኢያሱ ና ዘውዲቲ በአንድ በኩል ተፈሪ መኮንን በሌላ ጎራ በሤራ ፖለቲካ ተጠምደው እንደነበር ታሪክን አንብቦ መረዳት ይቻላል። ከዛም ለጥቂት ወራት May 27, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የአስቆርቱ ይሁዳ እንኳን ህሊና ነበረው! – በላይነህ አባተ “በዚያን ጊዜ አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ እንደተፈረደበት አይቶ ተጸጸተ፤ ሰላሳውንም ብር ለካህናት አለቆችና ለሽማግሎች መልሶ ንጹሕ ደም አሳልፌ በመስጠቴ በድያለሁ አለ፡፡ እነሱ ግን እኛስ ምን አግብቶን አንተው ተጠንቀቅ አሉ፡፡ ብሩንም በቤተ መቅደስ ጥሎ May 27, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ጠቋራው ጉድጓድ የማይታየው፣ የማይጨበጠው፣ የማይዳሰሰው. ግልጥልጥነቱ አይቀሬ ነው!! – ከ አኒሳ አብዱላሂ 18.05.2022 ከ 200 አመት በፊት አንድ ጆን ሚሼልት የተባለ እንግሊዛዊ የጂኦሎጂ (Geology) ተመራማሪ ከከዋክብቶች የቁስ አካል ክብደት ጋር በተያያዘ ስለ ጠቋራው ጥልቀት ወይንም ደግሞ (ጥቁር ጉድጓድ) ተብሎ ስለሚጠራው እጅግ ግዙፋዊ አካል የራሱን May 25, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ይህ ሁሉ ላንቺ ነው እናታለም! – በነስረዲን ኑሩ ግንቦት 17/2014 ይህች ሀገር፤ ጡቶቿን አጥብታ ሰው ባደረገቻቸው፣ አስተምራ ለወግ ማዕረግ ባበቃቻቸው የገዛ ልጆቿ በተደጋጋሚ ክህደት ተፈጽሞባታል፡፡ ለዘመናት ያጎረሱ እጆቿ ተነክሰዋል፡፡ ወተቷን ጠጥተው፣ ከሜዳዋ ቦርቀው፣ መአዛዋን ምገው ባደጉ ልጆቿ እናት ሀገር ከጀርባዋ May 25, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የአፍሪካ ቀንድ ጅኦ-ፖለቲካል ሽኩቻና ውልደተ ውክልና ጦርነት!!! የውኃውን ‹‹ፕላን ቢ››ቁልፉ እንጫነው! ት-ኢኮኖሚ/ET- ECONOMY (ክፍል ሦስት) ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ከ1928 አስከ 1933ዓ/ም በጣልያን ፋሽስቶች ወረራ ዘመን በኢትዮጵያ ‹‹መሬቱ ውኌው ተመረዞ ነበር፣ የተማሩ ኢትዮጵያኖች ከአራቱ ሦስቱ ተገደለው ነበር፣ እናም ንጉሱ አሁን በሃገረ- መንግሥት ግንባታ (State Bulding) ተግባር May 23, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የሰሞኑ መንግሥታዊ ሽብርተኝነት ምንድነው የሚነግረን? – ጠገናው ጎሹ May 21, 2022 ጠገናው ጎሹ ለአጠቃላይና አስከፊ የውድቀት አባዜ ከዳረጉን ዋነኛ ምክንያቶች አንዱ ዘመን ጠገብ የሆነውን የመከራና የውርደት ፖለቲካ ሥርዓት እንደ ሥርዓት ፅዕኑ በሆነና ዘላቂነት ባለው የጋራ ተጋድሎ አስወግደን የሚበጀንን ሥርዓት እውን May 23, 2022 ነፃ አስተያየቶች
እምቢ በል! ብያለሁ እምቢ በል! – አገሬ አዲስ ይህ ግጥም በአገራችን የመንግሥቱን ሥልጣን በጉልበት የያዘው ህወሃት/ኢሕአዴግ ቡድን ያደረገውንናበማድረግ ላይ ያለውን በታታኝና አገር ከፋፋይ ድርጊት የሚያሳይና የሚቃወም ሲሆን በኢሳት ቴሌቪዥን፣በስዕላዊ ቅንብር በአገር ቤት ሳይቀር በተደጋጋሚ የቀረበ ነው።በቋሚነትም በዩቱብ ሰፍሮ ይገኛል። Hagere May 23, 2022 ነፃ አስተያየቶች
አሰብና አልፋሽቃ፤ የዐብይ አሕመድ የወቅቱ ማጭበርበሪያወች “የኤርትራን ነጻነት የሚዳፈርን ማናቸውንም ኃይል ከኤርትራውያን በላይ በጽኑ የምንታገለው እኛ ወያኔወች ነን፡፡” ስብሐት ነጋ ዐብይ አሕመድ የአማራን ሕዝብ አይንቁ ንቀት ንቆታል፡፡ የአማራ ሕዝብ በዐብይ አሕመድ እንደተናቀ፣ ማንም ሕዝብ ተንቆ አያውቅም፡፡ በዐብይ አሕመድ May 23, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የአፍሪካ ቀንድ ጅኦ-ፖለቲካል ሽኩቻና ውልደተ ውክልና ጦርነት!!! የውኃውን ቁልፉ እንጫነው? የትኛውን ፈረስ እንጫነው? ፋኖ በአማራ ክልል በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ይጥራ!!! ኢት-ኢኮኖሚ/ET- ECONOMY (ክፍል ሁለት) ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ በአፍሪካ ቀንድ አገሮች የኃይል ሚዛን አሰላለፍ ዳሰሳ {5} የሦስትዬሽ ስምምነት የዓለም ፖለቲካ ሁኔታ ተለዋውጦል፣ የሦስትዬሽ ስምምነት በኢትዮጵያ በኤርትራና ሱማሌያ አገሮች መኃል ጉታ-ገጠም የሥነ- ምድር አንድነት፣ የታሪክ ትርክት፣ ባህል፣ ሃይማኖት እንዲሁም የጋራ ጥቅምና በእኩልነት በመከባበር፣በነፃነት፣ May 22, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የአፍሪካ ቀንድ ጅኦ-ፖለቲካል ሽኩቻና ውልደተ ውክልና ጦርነት!!! የውኃውን ቁልፉ እንጫነው? የትኛውን ፈረስ እንጫነው? ኢት-ኢኮኖሚ/ET- ECONOMY (ክፍል አንድ) ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ‹‹ከዚህ በኃላ መሞት የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ለቀይ ባህር ይሙት›› አብይ አህመድ ቀይ ባህር፣ የአፍሪካ ቀንድና መካከለኛው ምስራቅ አገሮች እነደ መፅሃፈ ኤክሶደስ፣ ከሶስት ሽህ አመታት ገደማ፣ ‹‹ ሙሴ እጁን በቀይ May 22, 2022 ነፃ አስተያየቶች