Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 63

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የኢትዮጵያ ካሽሚር የሆነው የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ሊፈታ የሚችለው በወታደራዊ ሃይል ብልጫ ነው!!!

መሰረት ተስፉ ([email protected]) ህወሓት ትግራይን አገር ለማድረግ ፈለገ አልፈለገ በዝርፊያ ይዞት የነበረውን ወልቃይት ጠገዴን የሚቆጥረው እንደ ደም ስሩ ወይም እንደ ልብ ትርታው ነው። በመሆኑም መልሶ ለመንጠቅ ከሰማይ በታች ያሉ ዝግጅቶችን ሁሉ እያደረገ

ክልል መፍትሔ አይደለም! – አንዱ ዓለም ተፈራ

አንዱ ዓለም ተፈራ ሐሙስ፡ ነሐሴ  ፭ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ. ም. (8/11/2022) የኢትዮጵያ አስተዳደራዊ መዋቅር፤ በረጅም ጊዜ ሂደት፤ ከነበረበት እንዳመቺነቱ ሲስተካከል ኖሯል። በዚህ ጸሐፊ የልጅነት ወቅት፤ ባሌ ከሐረር ተቀንሶ ራሱን የቻለ ክፍለ አገር

የአማራ ሕዝብ ዐብይ ድክመት – መስፍን አረጋ

ጠላቴ ጠፍቶኝ ሳስስ በነፍሴ ሁኖ አገኘሁት እኔው ራሴ፡፡ ጠላት \የሚገባው\ በደካማ ጎን ስለሆነ፣ የሽንፈት ምንጩ የራስ ድክመት እንጅ የጠላት ጥንካሬ አይደለም፡፡  ፈረንጅና ዐረብ ያልደፈረው ታላቁ የአማራ ሕዝብ በመጀመርያ በወያኔ አሁን ደግሞ በኦነግ

ጉራጌ ለምን ክልል መሆን አስፈለገው? (ይርጋዓለም ብርሃኑ እንደጻፈው)

መቅድም የዚህ ጽሑፍ ዋና ምክንያት ሰሞነኛው የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ነው። የጉራጌ ቀደምት ታሪክ የሚያስረዳው በነገሥታቱ ዘመን የራስ ገዝ አስተዳደር ኖሮት ከማዕከላዊ መንግሥት ጋር ጥብቅ ትሥሥር እንደነበረው የታሪክ መዛግብት ይመሰክራሉ። ለዚህም ብዙ የታሪክ

ክልል ሲሉ ክልል ስንል! – አገሬ አዲስ

ነሓሴ 3 ቀን 2014 ዓም(09-08-2022) የአገራት ክልል ድንበራቸው ነው። ኢትዮጵያም  የያዘችው መሬት በዳር ድንበሯ የወሰን መስመር ወይም ምልክት የተከለለ ነው።በአገር ውስጥ የሚደረገው አስተዳደራዊ ክፍፍል በክፍለሃገር ወይም በጆግራፊያዊ አቀማመጥ ሰሜን፣ምዕራብ፣ደቡብና ምሥራቅ ተብሎ መዋቀሩ

የሳኦል በሽታ – አስቻለው ከበደ

ረፈድፈድ ሲል ነው ሰዎቹ ወደ ቤተ መንግስት ይዘውት የደረሱት፡፡ ሰውዬውን የመለመሉት በታላቅ ጥንቃቄ ነበር፡፡ ቢያንስ ቢያንስ ለሶስት ወር ያህል ከማንም ገር ሳይገናኝ በተዘጋጀለት ማረፊያ እንደሚቆይ አግባብተው ነው ያመጡት፡፡ ሰውዬው የሳይኮሎጂ፣ሰፒች ቴራፒና ኮሚኒኬሽን

የሰሜን ኢትዮጰያው ጦርነት ድርድርና የአደራዳሪዎቹ ማንነት ያስከተለው ተስፋና ስጋት – አክሊሉ ወንድአፈረው

ነሀሴ 1. 2014  (August 7, 2022) አክሊሉ ወንድአፈረው ([email protected]) በብልጽግና የሚመራው በኢትዮጵያ መንግስት እና ሀወሀት መሀል ለሚደረገው ድርድር  እስካሁን ሂደቱን  ሲመራ የቆየው የአፍሪካ ህብረት  ሲሆን፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ሀወሀት ድርድሩን  ይመሩ

ድርድር እስከ ምን? – ከቴዎድሮስ ሃይሌ

ድርድር ዘመኑን የዋጀ የቅራኔ መፍቻ ጥበብ ነው:: የግጭትን በር ዘግቶ የስምምነትን ምዕራፍ ለመጀምር ከድርድርና ከውይይት የተሻለ አማራጭ የለም::  በድርድር ጦርነትን የማስቀረት የመቻሉን ያህል አንዳንዴም በተገቢው መንገድ ካልተያዘ ከሚቀድመው ይልቅ የሚብስ ጥፉትን ስለማምጣቱ

ለኢትዮጵያ ትንሣኤ መራቅም ሆነ መቅረብ ብቸኛ ተጠያቂው አማራው ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ተወደደም ተጠላ የትንሣኤ ቀን ቀርባለች፡፡ የተዘራው ሁሉ በቅሎ፣ ቡቃያውም አድጎና አዝመራው ጎምርቶ ምርቱ ሊታፈስ የቀረን ጊዜ እጅግ አጭር ነው፡፡ በወላድ አነጋገር ዘጠነኛው ወር ውስጥ ገብተን የመጨረሻው ምጥ ላይ ነን፡፡ መጠራጠር ይቻላል፤ አለማመንን

የራያን ሕዝብ ትግል የሁሉም አማራ የማድረግ ተልዕኮ! – ሲሳይ መንግስቴ (ዶ/ር)

ከባለፈው አመት አጋማሽ ጀምሮ የራያን ሕዝብ የነጻነት እንቅስቃሴ መልክ በማስያዝ የወሎ ብሎም የሁሉም አማራ ጉዳይ የማድረግ ስራችንን አጠናክረን ቀጥለናል። በዚህም መሰረት አምና የተለያየ ቅርጽና ስያሜ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩት ቡድኖች ያሉበትን ሁኔታ በመገምገም

“ሕገ መንግሥቱ” ይከበር ዘንድ የሚጠይቀው “የትግራይ መከላከያ ኃይል” ቃል አቀባዩ ጌታቸው ረዳ – አቻምየለህ ታምሩ 

ጌታቸው ረዳን የማውቀው መቀሌ ዩኒቨርሲቲ አስተምር ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ ነው። በወር አንድ ቀን የሚገባበት ቢሮው ከኔ ቢሮ ጀርባ ነበር። ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ከመባርሩ በፊት የቅዬው ልጅና የወቅቱ የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዝደንት ዶክተር ምትኩ ኃይሌ ጌታቸው
tplf 2 713x509

“ሎጋው ሽቦዬ!…የጫረው እሣት … ሲፈጀው ታየ።…” ( አባ ታጠቅ  ምንዳሁነኝ )

የትህነግ አመራሮች በዚህ በ11ኛው ሰዓት የበደሉትን የኢትዮጵያ ህዝብ  ይቅርታ ለመጠየቅ የሚያመነቱ ከሆነ ፣ ከሲዖል የበለጠ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ይረዱት ። ማን ይቀጣናል ካሉ ደግሞ በሚሊዮን የሚቆጠረው የትግራይ ህዝብ ነው ። የትግራይ ህዝብ የሞኝ

ህች ናት ኢትዮጵያ

የተፈጥሮ ህግ  እና ታሪክ ከምንም በላይ ናቸዉ   የኢትዮጵያ ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ ዳር ድንበር አስቀድሞ ከሶስት ሽ ዘመናት በሚቆጠር ጊዜ ጀግኖች እና የምንጊዜም  የኢትዮጵ መስራቾች እና የትዉልድ ባለዉለታወች የሰሞንኛ ሳይሆኑ ዕድሜ ልክ
1 61 62 63 64 65 249
Go toTop