Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 6

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የኢትዮጵያ የጦርነት ኢኮኖሚ! እና የማሞ ኢኮኖሚ ፖሊሲዎች!!!

ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) WHAT IS TO BE DONE? Bombard the Headquarter!!! Régime Chang!!! የዓለም ባንክና የዓለም ዓቀፍ ገንዘብ ተቆም (አይኤምኤፍ)  የኢትዮጵያን ብር የገንዘብ ምንዛሪ ተመን እንዲያስተካክል በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ

የሰሞኑ የማክሮ ኤኮኖሚ ጫጫታ

ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) እንደ አውሮፓ ዘመን አቆጣጠር በ1980ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ ደቡብ አሜሪካና አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ ታዳጊ አገሮች ከፍተኛ የውጭ ዕዳ ቀውስ ውስጥ የተዘፈቁበት ግዜ ነበር። ይህ አዝማሚያ አበዳሪዎቹን አገሮች እያሳሰባቸው መምጣቱ ብቻ

ወረራና ጅምላ ጭፍጨፋን መቃወም ፍትሃዊም ሰብሰዊነትም ነው!

ሃምሌ 21 ቀን 2016 ዓም(28-07-2024) በዛሬው የሳምንቱ መዝጊያ እሁድ ቀን በአመስተርዳም ከተማ  በዬሳምንቱ በሚደረገው የፍልስጤምን ሕዝብ ለመደገፍና የጽዮናውያኑን ጭፍጨፋ ለመቃወም በሚካሄደው ሰልፍ ላይ በመገኘት ግፍና በደልን ስቃወምና ሳወግዝ ውያለሁ።እንዲህ ባለው ዓለም ዓቀፍ

በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት!!! ጥቁር ገበያ አበደ!!! ብር በጆንያ ብሪቱ አበደች!!!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል  (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) A FREE-FLOATING EXCHANGE RATE SYSTEM የገቢ ንግድ (ኢንፖርት) በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት ሲዘረጋ የነዳጂ ዋጋ 5.6  ቢሊዮን ዶላር የነበረ ወጪ ወደ 11.2 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ይጨምራል፡፡

የሃይማኖት መሪዎች ሃላፊነት እና የዳንኤል ክብረት አይነት የፖለቲካና የሞራል ዝቅጠት

July 28, 2024 ጠገናው ጎሹ አሳሳቢነቱ ግልፅ የሆነን ጉዳይ ግልፅ፣ ቀጥተኛ እና ገንቢ በሆነ ሂሳዊ አስተያየት ተገቢና ወቅታዊ ትኩረት እንዲያገኝ ፣ ሊያደርሰው የሚችለው ጉዳት እንዳይደርስ እና እያደረሰም ከሆነ የሚያስከፍለው ዋጋ ይበልጥ አስከፊ

የዳንል ክብረት መጽሐፍ ምረቃ እና የትውልድ ማፈሪያነት የማይሰለቻቸው ታዳሚዎቹ

July 27, 2024 ጠገናውጎሹ ሰሞኑን  የሴራ፣ የሸፍጥና የእኩይ ተግባር  ማምረቻና ማከፋፈያ የሆነው የቤተ መንግሥት ፖለቲካ  ጨካኝ  ጠርናፊ የሆነው እና የፖለቲካ ብቻ ሳይሆን እጅግ አደገኛ የሆነ   የሰብዕና  ቀውስ የተጠናወተው አብይ አህመድ አማካሪ የሆነው”ዲያቆንና ሙዓዘ ጥበባት”(  ሰይጣነ ጥበባት ተብሎ

ሞግራው  

በላይነህ አባተ ([email protected]) አቶ ጫኔ ማረሻን ተእርፍ፣ እርፍንም ተሞፈር፣ ሞፈርንም ተምራን፣ ምራንንም ተቀንበር፣ ቀንበርንም ተማነቂያ አስማምቶ ኩሊና ዳመናን ይጠምድና ከቆቅ ውሀ ማርያም በስተሰሜን እንደ ሰማይ ከተዘርጋው የበርባር ሜዳ እያፉጫጨ ሲያርስ ይውላል፡፡ ኩሊና

ትግሉ  አፋፍ  ሲደርስ ፣ የሚፈጠሩ ውጥ-እንቅጦች እና አዙሪቶች !!

ታሪካችን ወደኋላ ብለን ስናማትር አነ ኢሕአፖ ፣ ኢዲዩ  እና ወ.ዘ.ተ. ፖርቲዎች ትግላቸውን እያጧጧፉ ወደ መንበረ እርካቡ እያኮበኮቡ ባሉበት ወቅት እነዚህን ፖርቲዎች ይመሩ የነበሩ መሪዎች ከመጋረጃ ጀርባ ከመንግስት ጋር ወይም ከፖርቲዎቹ ተቀናቃኞቻቸው ጋር ውስጥ

በግርማዊ ጃንሆይ ኃ/ሥላሴ የአፍሪቃ አባት!! በልደታቸው ቀን በጨርፍታ ሲታወሱ፤

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) ታሪክ እንደሚያወሳው ግርማዊነታቸው ዐፄ ኃ/ሥላሴ ከሕዝባቸው ጋር በመሆን ለአፍሪካ አንድነትና ነጻነት በብርቱ የታገሉና የደከሙ ታላቅ ሰው ናቸው። ግርማዊነታቸው፤ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን- ለጋናው የነጻነት አባት ዶ/ር ክዋሜ ንኩርማ፣ ለኬንያው የነጻነት አርበኛ

እስክንድር ነጋ ይብቃው፣ ገለል ይበል

ታጋይ እስክንድር ነጋ፣ ከነአርበኛ ጋሽ ምንተስኖት ጋር ሆኖ፣ የተወሰኑ ነፍጥ የያዙ ወጣቶችን ከጎኖ አድርጎ፣ የሰጠውን መግለጫ፣ የስታሊን ገብረስላሴ ዛራ ሜዲያ ላይ አየሁት፡፡ ተደረገ የተባለው “ምርጫ” የፈጠረውን ክስተት ተከትሎ የተነሳውን ትልቅ ውዝግ በመመልከት

የራስን (የውስጥን) አስከፊ ውድቀት የማይፈትሽ  የመግለጫና  የአዋጅ  ጋጋታ በጥብቅ ሊፈተሽ ይገባል!

July 20, 2024 ጠገናው ጎሹ በመሠረቱ እንኳንስ በእንደ እኛ አይነት ዘመን ጠገብ ፣ግዙፍ እና በእጅጉ አስከፊ በሆነ አጠቃላይ ማለትም ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊ፣  ሞራላዊ፣ ሥነ ልቦናዊ እና  መንፈሳዊ  ቀውስ በተመታና በመመታት ላይ በሚገኝ አገር ይቅርና  በተወሰኑ  የእቅድና የክንዋኔ  ዘርፎች  ፈታኝ ሁኔታ  ወይም ቀውስ  በሚያጋጥመው  የትኛውም አገር ውስጥ  ችግሩን ይፋ የሚያደርጉ  መግለጫዎችን የመስጠት እና ከጅግሩ መውጫ የሚሆኑ አዋጆችን  የማወጅ አስፈላጊነት የሚያጠያይቀን አይመስለኝም። የእኛ የመጀመሪያው ውድቀታችን

ድርጅታዊ መዋቅርና የጠራ መርሃግብር የሌለው ትግል ለአምባገነኖች በር ይከፍታል

ለውጤታማ ትግል ድርጅታዊ መዋቅርና መርሃግብር ወሳኝ ነው ሃምሌ 13ቀን 2016ዓም(20-07-2024) በታሪክ እንደታዬው ከሆነ የአንድ አገር ሕዝብ ጭቆናና በደል ሲፈጸምበትና በአንባገነኖች አገዛዝ ስር ሲወድቅ ችሎ ችሎ ማመጹ የማይቀር ሃቅ ነው።ይህንንም በአገራችን ላለፉት ሃምሳ

ዶክተር ዮናስ ብሩ ፋኖ ከሲኖዶሱ ይማር ብለው እነ መምህር ፋንታሁንን ነቅፈው ላቀረቡት ጽሁፍ – ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የተሰጠ መልስ

ሰኔ 29 2016 ዓ/ም ዮናስ ብሩ ዶክተር ዮናስ ብሩ “The Imperative Comparative: Lessons from the EOTC and Fano” በሚል ርዕስ የዘመናችንን ሲኖዶስ ከፋኖ ጋራ፡ ፖለቲከኞችን ከነፈንታሁን ዋቄ ጋራ በማነጻጸር፡ ሲኖዶሱን እያደነቁ ባቀረቧት ጦማር፦ “Fanno can
1 4 5 6 7 8 250
Go toTop