የአብይ ኮሬ ነገኛ በ ዘማታሪስ ሰርክል መነጽር አብይ አህመድ ጠ/ሚ ከመሆናቸው በፊት ወታደር የነበሩና በኢንሳ (INSA) የመረጃደህንነት አስተዳደር ዳሪክተር ሆነው ያገለገሉ ናቸው፡፡ በዚህ የስራ ዘመናቸው ውስጥ እሳቸው እንደነገሩንና የውጭ ሃገር ጋዜጠኞች እሳቸውን ቃለ መጠይቅ አድርገው እንደቀረቡት ፤ የ ዘ September 3, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ፋኖነት/አርበኝነት ከየት ወደ የት? September 3, 2024 ጠገናው ጎሹ ፋኖ (Patriot/hero/heroine) እና ተቃራኒው የሆነው ባንዳ (traitor/betrayer/the sell out to the enemy) የተሰኙ የማንነት/የምንነት መገለጫ ቅፅል ቃላት አመጣጥ ከውጭ ወረራ በተለይም ከፋሽስት ጣሊያን ወረራ ጋር የተያያዙ መሆናቸውን ከማስታወስ ያለፈ ብዙ ማለት አያስፈልገኝም። እነዚህ ተቃራኒ ቃላት September 3, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ወቅታውያን ሁኔታወቻችን በፍልሰታ ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ [email protected] ፍልሰታ ሐዋርያት የእመቤታችን አካል ፈልገው ያገኙበትን የጸሎት መልስ የምናስታውስባት ናት፡፡ ከፍልሰታ ጋራ ያሉን ትስስሮች ብዙ ናቸው፡፡ በእምነት ከሚመስሉን አብያተ ክርስቲያናት ጋራ ከተሳሰርንባቸው ቀኖናወች አንዷ ናት፡፡ አካላችንን ከተለመደው እንቅስቃሴያችን August 30, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ከድጡ ወደማጡ፤ ከአንድ ዕዳ ወደ ሌላ ዕዳ! የአዙሪት ጥምጥም ውስጥ የመግባት አባዜ! ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ነሐሴ 27፣ 2024(ነሐሴ 20፣ 216) መግቢያ አንድ ሰሞን እንደዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሚናፈሰው ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) የድረስልኝ ጥሪ ካቀረበች በኋላ ከገንዘብ ድርጅቱ የ2.9 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ብድር ለማግኘት ስምምነት August 27, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ግራ ገብቶ ግራ የሚያጋባው የዲያስፖራ ውዥንብር እና ትርምስ!! በዚህ ፅሁፍ “ዲያስፖራ” የሚለውን ጥቅል ቃል በውስጡ ግን ብዙ ታሪካዊ እና ጥናታዊ ትንታኔ ያለውን ቃል ትርጉም ለመተንተን አንሞክርም። ነገር ግን ስደተኞችን ተቅብላ የጥገኝነት መኖሪያ ፍቃድ ለመጀመርያ ጊዜ የሰጠችው የኛይቱ ሃገር ኢትዮጵያ ሁና August 24, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ማህበራዊ ሚዲያ እና የአማራ የህልውና ትግል፡ የሀሰት መረጃ ስርጭት ተጽዕኖ ግርማ ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) (ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የተረጎመው፡ ደሳለኝ ቢራራ) መግቢያ ስለማህበራዊ ሚዲያ አሉታዊ ገጽታዎች ብዙ ተብሏል። ተጽዕኖዎቹም ፈርጀ ብዙ መሆናቸው ታውቋል። የስነተግባቦታችን ባህርይ የሚወሰነውም በማህበራዊ ሚዲያዎቹ አጠቃቀም ላይ በምናሳየው ስ ምግባር እየሆነ መጥቷል። አሉታዊ ይዘት የሚበዛበት ተግባቦት በየማህበራዊ ሚዲያው እየተንሰራፋ ነው። August 18, 2024 ነፃ አስተያየቶች
አብይ አህመድ በገዛ ወሬው የስከረ መሪ – አንዳርጋቸው ጽጌ ነሃሴ 2016 የሚገርም ዘመን፣ ከዋናው የሃገር መሪ እስከ ተራው ካድሬ ምንም አይነት የሞራል ኮምፓስ የሌላቸው፤ የሞራል ልጓማቸው የተበጠሰባቸው ሆነዋል። የኢትዮጵያ ጉዶች ። እንዳንዴ ለእነዚህ ሰዎች አጓጉል ንግግር መልስ መስጠት እንደነሱ መሆን ነው August 17, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ገንዘብን ለገበያ ተዋንያን ልቅ በማድረግ፣ ወይም በገበያ እንዲተመን በማድረግ የአንድን አገር ኢኮኖሚ በጠንካራ መሰረት ላይ መገንባት ይቻላል ወይ? ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 5፣ 2016 (ነሐሴ 12፣ 2024) ሰሞኑን የኢትዮጵያ መንገስት ተብዬው ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ሲል ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) የቀረበለትን ቅድመ ሁኔታ ማለትም ገንዘብን በገበያ እንዲተመን ተግባራዊ እንደሚያደርግ ተስማምቷል። የኢትዮጵያን ብር በገበያ ወይም በአቅራቢና በጠያቂ እንዲተመን August 12, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ተስፋ የሰጠውና እመርታዊ የሆነው የአማራ ፋኖ እንቅስቃሴ ምን መሰናክል ገጠመው? እኛስ በጋራ ምን ማድረግ አለብን? አክሎግ ቢራራ (ዶር) የአማራ ፋኖ ለአማራ ሕዝብ ህልውና እንቅስቃሴና ትግል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ይዟል። አዎንታዊ ክስተቶች ምንድን ናቸው? የአማራውን ትግልና እምቢተኛነት የጀመረው የአማራው ሕዝብ ነው፤ ባለቤቱም ሕዝቡ ነው። አማራውን ለእምቢተኛነት August 9, 2024 ነፃ አስተያየቶች
በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት በኢትዮጵያ – የህልም አለም – በክቡር ገና ኢትዮጵያ ሰሞኑን ከውስን የውጭ ምንዛሪ ተመን ወደ በገበያ ላይ ተመሰረተ ነጻ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት መሸጋገሯ አብይ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጓን ያሳያል፡፡ ይህ ለውጥ በተለይ በምእራቡ አለም ተወድሷል፡፡ በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ August 9, 2024 ነፃ አስተያየቶች·ኢኮኖሚ
ፓትርያሪክና ጳጳሳት አሜሪካና አውሮጳ እየነጎዱ የሚዝናኑበትን ገንዘብ የሚያገኙት ተየት ነው? በላይነህ አባተ ([email protected]) በዚህ የሕዝብ ደም እንደ ጅረት በሚፈስበት ወቅት ሳይቀር ፓትርያሪኩን ጨምሮ አያሌ ጳጳሳት በሕክምናና ሌላም ምክንያት እያሳበቡ አሜሪካና አውሮጳ በመንፈላሰስ ላይ ይገኛሉ፡፡ አሜሪካና አውሮጳ ሄዶ ለመታከም ውድ የአውሮፕላን ቲኬት August 3, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የአማራ ብሔርተኝነት እና የሀገረ-ኢትዮጵያ መስተጋብር መስከረም አበራ ሀምሌ 2016 1-መንደርደሪያ በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀዉ የጠላትነት ጥንስስ የተጀመረዉ በፋሽስት ጣልያን ወረራ ወቅት ቢሆንም አማራ ጠልነት ህገ-መንግስታዊና ተቋማዊ ቅርፅ ይዞ የሃገራችን ፖለቲካ ማጠንጠኛ የሆነዉ ግን ህወሃት ስልጣን ከያዘበት ከ1983 ዓ.ም August 3, 2024 ነፃ አስተያየቶች·ጥናታዊ ጦማሮች
የምን መነሻ! የምን መድረሻ! አንዱ ዓለም ተፈራ አርብ፣ ሐምሌ ፳ ፮ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፮ ዓ. ም. (8/2/2024) በማንኛውም መነፅር ቢመለከቱት ወይንም ሚዛን ቢሰፍሩት፤ ዛሬ የዐማሮች ትግላችን አንድና አንድ ብቻ ነው! ነገን ለመኖር ዛሬ መታገልና አቸንፎ መውጣት! ለዐማሮች ነጋችን ዛሬ ነው! August 2, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ሸህ መሃመድ አላሙዲን ጨክነው ይመለሱ ይሆን? ሰመረ አለሙ እኝህ በፎቶግራፉ የሚታዩት ከበርቴው አላሙዲ ከረጂም እገታ በኋላ ለመመለሳቸው በሶሻል ሚዲያና በአርቲስት ተስፈኞች በስፋት ሲናፈስ ከርሞ አዲስ አበባ መምጫቸውን በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች። የእኝህ ከበርቴ እገታ እኛው አገር በኦነግ ሸኔና በመንግስት ከሚደረገው August 1, 2024 ነፃ አስተያየቶች