Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 4

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ግራ ገብቶ ግራ የሚያጋባው የዲያስፖራ ውዥንብር እና ትርምስ!!

በዚህ ፅሁፍ “ዲያስፖራ” የሚለውን ጥቅል ቃል በውስጡ ግን ብዙ ታሪካዊ እና ጥናታዊ ትንታኔ ያለውን ቃል ትርጉም ለመተንተን አንሞክርም። ነገር ግን ስደተኞችን ተቅብላ የጥገኝነት መኖሪያ ፍቃድ ለመጀመርያ ጊዜ የሰጠችው የኛይቱ ሃገር ኢትዮጵያ ሁና

ማህበራዊ ሚዲያ እና የአማራ የህልውና ትግል፡ የሀሰት መረጃ ስርጭት ተጽዕኖ

ግርማ ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) (ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የተረጎመው፡ ደሳለኝ ቢራራ) መግቢያ ስለማህበራዊ ሚዲያ አሉታዊ ገጽታዎች ብዙ ተብሏል።  ተጽዕኖዎቹም ፈርጀ ብዙ መሆናቸው ታውቋል።  የስነተግባቦታችን ባህርይ የሚወሰነውም በማህበራዊ ሚዲያዎቹ አጠቃቀም ላይ በምናሳየው ስ ምግባር እየሆነ መጥቷል።  አሉታዊ ይዘት የሚበዛበት ተግባቦት በየማህበራዊ ሚዲያው እየተንሰራፋ ነው። 

አብይ አህመድ በገዛ ወሬው የስከረ መሪ – አንዳርጋቸው ጽጌ

ነሃሴ 2016 የሚገርም ዘመን፣ ከዋናው የሃገር መሪ እስከ ተራው ካድሬ ምንም አይነት የሞራል ኮምፓስ የሌላቸው፤ የሞራል ልጓማቸው የተበጠሰባቸው ሆነዋል። የኢትዮጵያ ጉዶች ። እንዳንዴ ለእነዚህ ሰዎች አጓጉል ንግግር መልስ መስጠት እንደነሱ መሆን ነው

ገንዘብን ለገበያ ተዋንያን ልቅ በማድረግ፣  ወይም በገበያ እንዲተመን በማድረግ የአንድን  አገር ኢኮኖሚ በጠንካራ መሰረት ላይ መገንባት ይቻላል ወይ?

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 5፣ 2016 (ነሐሴ 12፣ 2024) ሰሞኑን የኢትዮጵያ መንገስት ተብዬው ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ሲል ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) የቀረበለትን ቅድመ ሁኔታ ማለትም ገንዘብን በገበያ እንዲተመን ተግባራዊ እንደሚያደርግ ተስማምቷል። የኢትዮጵያን ብር በገበያ ወይም  በአቅራቢና በጠያቂ እንዲተመን
aklog birara 1

ተስፋ የሰጠውና እመርታዊ የሆነው የአማራ ፋኖ እንቅስቃሴ ምን መሰናክል ገጠመው? እኛስ በጋራ ምን ማድረግ አለብን? 

አክሎግ ቢራራ (ዶር)  የአማራ ፋኖ ለአማራ ሕዝብ ህልውና እንቅስቃሴና ትግል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ይዟል።  አዎንታዊ ክስተቶች ምንድን ናቸው?   የአማራውን ትግልና እምቢተኛነት የጀመረው የአማራው ሕዝብ ነው፤ ባለቤቱም ሕዝቡ ነው። አማራውን ለእምቢተኛነት

በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት በኢትዮጵያ – የህልም አለም – በክቡር ገና

ኢትዮጵያ ሰሞኑን ከውስን የውጭ ምንዛሪ ተመን ወደ በገበያ ላይ ተመሰረተ ነጻ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት መሸጋገሯ አብይ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጓን ያሳያል፡፡ ይህ ለውጥ በተለይ በምእራቡ አለም ተወድሷል፡፡ በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ

ፓትርያሪክና ጳጳሳት አሜሪካና አውሮጳ እየነጎዱ የሚዝናኑበትን ገንዘብ የሚያገኙት ተየት ነው?

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በዚህ የሕዝብ ደም እንደ ጅረት በሚፈስበት ወቅት ሳይቀር ፓትርያሪኩን ጨምሮ አያሌ ጳጳሳት በሕክምናና ሌላም ምክንያት እያሳበቡ አሜሪካና አውሮጳ በመንፈላሰስ ላይ ይገኛሉ፡፡ አሜሪካና አውሮጳ ሄዶ ለመታከም ውድ የአውሮፕላን ቲኬት

የአማራ ብሔርተኝነት እና የሀገረ-ኢትዮጵያ መስተጋብር

መስከረም አበራ  ሀምሌ 2016  1-መንደርደሪያ  በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀዉ የጠላትነት ጥንስስ የተጀመረዉ በፋሽስት ጣልያን ወረራ ወቅት ቢሆንም አማራ ጠልነት ህገ-መንግስታዊና ተቋማዊ ቅርፅ ይዞ የሃገራችን ፖለቲካ ማጠንጠኛ የሆነዉ ግን ህወሃት ስልጣን ከያዘበት ከ1983 ዓ.ም

የምን መነሻ! የምን መድረሻ!

አንዱ ዓለም ተፈራ አርብ፣ ሐምሌ ፳ ፮ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፮ ዓ. ም. (8/2/2024) በማንኛውም መነፅር ቢመለከቱት ወይንም ሚዛን ቢሰፍሩት፤ ዛሬ የዐማሮች ትግላችን አንድና አንድ ብቻ ነው! ነገን ለመኖር ዛሬ መታገልና አቸንፎ መውጣት! ለዐማሮች ነጋችን ዛሬ ነው!

ሸህ መሃመድ አላሙዲን ጨክነው ይመለሱ ይሆን?  ሰመረ አለሙ

እኝህ በፎቶግራፉ የሚታዩት ከበርቴው አላሙዲ ከረጂም እገታ በኋላ ለመመለሳቸው በሶሻል ሚዲያና  በአርቲስት ተስፈኞች በስፋት ሲናፈስ ከርሞ አዲስ አበባ መምጫቸውን በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች። የእኝህ ከበርቴ እገታ እኛው አገር በኦነግ ሸኔና በመንግስት ከሚደረገው

የኢትዮጵያ የጦርነት ኢኮኖሚ! እና የማሞ ኢኮኖሚ ፖሊሲዎች!!!

ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) WHAT IS TO BE DONE? Bombard the Headquarter!!! Régime Chang!!! የዓለም ባንክና የዓለም ዓቀፍ ገንዘብ ተቆም (አይኤምኤፍ)  የኢትዮጵያን ብር የገንዘብ ምንዛሪ ተመን እንዲያስተካክል በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ

የሰሞኑ የማክሮ ኤኮኖሚ ጫጫታ

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) እንደ አውሮፓ ዘመን አቆጣጠር በ1980ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ ደቡብ አሜሪካና አፍሪካ ውስጥ የሚገኙ ታዳጊ አገሮች ከፍተኛ የውጭ ዕዳ ቀውስ ውስጥ የተዘፈቁበት ግዜ ነበር። ይህ አዝማሚያ አበዳሪዎቹን አገሮች እያሳሰባቸው መምጣቱ ብቻ

ወረራና ጅምላ ጭፍጨፋን መቃወም ፍትሃዊም ሰብሰዊነትም ነው!

ሃምሌ 21 ቀን 2016 ዓም(28-07-2024) በዛሬው የሳምንቱ መዝጊያ እሁድ ቀን በአመስተርዳም ከተማ  በዬሳምንቱ በሚደረገው የፍልስጤምን ሕዝብ ለመደገፍና የጽዮናውያኑን ጭፍጨፋ ለመቃወም በሚካሄደው ሰልፍ ላይ በመገኘት ግፍና በደልን ስቃወምና ሳወግዝ ውያለሁ።እንዲህ ባለው ዓለም ዓቀፍ

በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት!!! ጥቁር ገበያ አበደ!!! ብር በጆንያ ብሪቱ አበደች!!!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል  (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) A FREE-FLOATING EXCHANGE RATE SYSTEM የገቢ ንግድ (ኢንፖርት) በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሪ ተመን ሥርዓት ሲዘረጋ የነዳጂ ዋጋ 5.6  ቢሊዮን ዶላር የነበረ ወጪ ወደ 11.2 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ይጨምራል፡፡
Go toTop