መፍትሔ ለኢትዮጵያ ፥ ጊዚያዊ ወይስ አዋላጅ መንግሥት?
መሳይ ከበደ ልብ ይባል ይህ በቅርብ በእንግሊዝኛ የደረስኩትና ያሰራጨሁት፣ “Shifting from Moralization of Power to Containment: The Idea of Caretaker Government in Ethiopia” በሚል ርዕስ የቀረበው የእንግሊዝኛ ፅሁፍ ትርጉም ነው። መካሪዎቼ እንዳሉት፣ በብዙዎች ዘንድ