Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 8

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ከመጠምጠም መማርን እናስቀድም!

;በላይነህ አባተ ([email protected]) አብዛኛው አንባቢ ተገንዝቧል ብዬ እንደምገምተው ሕዝብ ለቡና ቲራቲም፣ ለግብዣ፣ ለበዓል፣ ለሰረግ፣ ለሐዘን፣ ለእድር፣ ለእቁብ ለውይይትና ለሌሎችም ማህበረሰባዊ ጉዳዮች ሲገናኝ የሚበዛው አድማጭ ሳይሆን ተናጋሪ  ወይም ደግሞ ለመናገር  መቀመጫውን ከወንበር ወይም

ኢትዮጵያን እናድን !

ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected] ) በአለማችን ላይ ጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት እንዳላት የሚነገርላት አሜሪካ፣ በ1776 ዓም ከእንግሊዝ ቅኝ አገዛዝ ነጻ ከወጣችበት ግዜ ጀምሮ በ1789 ዓም የመጀመሪያው በህዝብ የተመረጠ ፕሬዚደንት (ጆርጅ ዋሺንግተን) መሪዋ እስኪሆን ድረስ፣የመጀመሪያዎቹ 13ቱ

የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስተር አቢይ አህመድና ከዘጠኝ በላይ የሚሆኑ ሚኒስተሮቹ እ.አ.አ ከሰኔ 4 እስከ ሰኔ 6፣ 2024 ዓ.ም ሲንጋፖር ለጉብኝት በቆዩበት ወቅት ምን ምን ነገሮችን ተምረው ወደ አገራቸው ተመለሱ?

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 11፣ 2016(ሰኔ 18፣ 2024) የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስተር ተብዬው በሲንጋፖር መንግስት በተደረገለት ግብዣ መሰረት ከጠዘኝ በላይ የሚሆኑ የካቢኔት ሚኒስተሮችንና ሌሎችንም ልዑካንን በማስከተል እ.አ.አ ከሰኔ 4-6 2024 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ በሲንጋፖር

ኮነሬል አብይ የብልፅግና መንግሥት ሹማምንትና ጀነራል መኮንኖች ወንጀለኞች ላይ ሁሉንአቀፍ ማዕቀብ፣ የገንዘብና ንብረትን ማምከንና የውጪ ጉዞ እገዳ ይጣላል!

ETHIOPIAN OFFICIALS ARE SUBJECT TO SANCTIONS, ASSET FREEZES AND TRAVEL BANS. ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የኦህዴድ ጭራቆች የዘር ጭፍጨፋ በኢትዮጵያ ምድር ያከትማል! THE LAND OF THE OPDO JAINTS የወርሃ ሰኔ 2016 ዓ/ም ወደ ኢትዮጵያ

አገራችን አሁን ያለችበት እጅግ አጣብቂኝ ሁኔታ (እውነቱ ቢሆን)

በዚህች አጭር ጽሁፌ ሁለት ነገሮች ላይ ብቻ አተኩራለሁ፡፤ በወልቃይትና ራያ መሬቶች ጉዳይና ስለአብይ አህመድ የማይሳካ ቅዠትና ህልም ዙሪያ፡፡ ስለወልቃይትና ራያ፦ እነዚህ ቦታወች ዱሮ የማን ነበሩ? በማን ስርስ ይተዳደሩ ነበር?  አሁንስ የማን ናቸው?? ለምንስ ይህንን ያህል ደም ያፋስሣሉ… ወዘተ ወደሚለው ጥያቄ ከማምራታችን በፊት መሬቶቹ በውስጣቸው ምን ቢይዙ ነው? አቀማመጣቸውና ጠቀሜታቸውስ ምንና

ሳሙኤልም እንደ እስጢፋኖስ!

 በላይነህ አባተ ([email protected]) ሳሙኤል አወቀ እንደ ቅድመ አያቶቹ ዝቅዝቅ መታየትን ያልተቀበለና በጥናት የታገለ ከመጀመሪያዎቹ ፋኖ ሰማእታት አንዱ ነው፡፡  ሰማእታትን መዘንጋት አድራን መብላት ነው፡፡ አደራን መብላትም እርምን መብላት ነው፡፡ እርምን መብላትም መረገም ነው፡፡እርማችንን

ህገ መንግስታዊ ዲዛይን ምርጫዎቻችን የትኞቹ ናቸው?

ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected] ) እኛ ኢትዮጵያዊያን እራሳችንን ስንገለጽ የረጂም ግዜ ሥልጣኔና ታሪክ ያለን፣በነጭ ያልተገዛን፣ከ2000 አመት በላይ ተከታታይ የመንግስት ሥርዓት ያለን፣የሦስቱ ዘመን ያስቆጠሩ አብርሃማዊ ሃይማኖቶች አገር ነን እያልን ነው። ነገር ግን ባለፉት ሃምሳ አመታት

አንድ በኢኮኖሚና በሌሎች ነገሮች ወደ ኋላ የቀረች አገር አንድን ኃያል መንግስት በመተማመንና ጥገኛ በመሆን ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ማምጣትና የተሟላ ነፃነትን መቀዳጀት ትችላለች ወይ?

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 4፣ 2016 (ሰኔ 11፣ 2024)   በዚህ አርዕስት ላይ እንድጽፍ የገፋፋኝ ዋናው ምክንያት ሰሞኑኑ ዶ/ር ዮናስ ብሩ የቻይንንም ሆነ የቬትናምን በኢኮኖሚ ማደግ አስመልክቶ ሁለቱ አገሮች እዚህ ዐይነቱ የዕድገት ደረጃ ላይ ሊደርሱ የቻሉት ከአሜሪካ ጋር

ፍኖተ እንጦሮጦስ -የብልጽግናው ፖለቲካ ድርድር፣

ለኢኒን (Matrix) ዲ/ን(?) ዳንኤል ክብረት በቅርብ ግዜ፣ በመፈናቀል በጦርነትም ሆነ በርሃብ ስለሚያልቀው ኢትዮጵያዊ አንድ ሰታትስቲክስ ነገር ሊያቀርብ ሞከረና ገረመኝ፡፡ እንደ ቀመራዊ ጥናቱ፣ እሱ እነደሚለው በጦርነት፣ መፈናቀልና ረሃብ  የሚያለቀው ኢትዮጵያዊ አስር ሚሊዮን ሆኗል

አብይ አህመድ የሽግግር ሥርዓት አስፈላጊነትን ወይም አላስፈላጊነትን እንዲወስን ፈፅሞ ሊፈቀድለት አይገባም!!!

June 9, 2024 ጠገናው ጎሹ የዚህ አስተያየቴ ዓላማ ግልፅና ግልፅ ስለሆነው እና የፖለቲካ ብቻ ሳይሆን እጅግ አስከፊና አደገኛ የሞራልና የሥነ ልቦና (የሰብዕና)   ቀውስ የተጠናወተው አብይ አህመድ ከስድስት ዓመታት በላይ  ስለፈፀመውና ስላስፈፀመው  ፖለቲካ ወለድ ወንጀል መዘርዘርና

ብቼኝነት ሞት ነው !Loneliness is Death! Eenzaamheid is dood!

ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓም(08-06-2024) ቀኑ ጻሃያማና ወጣ ብሎ  ለመዝናናት የሚያመች በመሆኑ ከባለቤቴ ጋር  በምንኖርበት አካባቢ በየሳምንቱ የሚወጣውን የሜዳ ገበያ(OPEN MARKET) ስንዞር በአደባባዩ መሃል ላይ ይህ ከላይ የተቀመጠው ምስል ቀልባችንን ሳበውና ለማዬት ተጠጋን።ይህ

ጠሚ አቢይ አህመድና አገራዊ ምክክር – ኤፍሬም ማዴቦ

ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) አገራዊ ምክክር ወይም ብሔራዊ ውይይት የሚለው ቃል በጽንሰ ሃሳብ ደረጃ ለኛ ለኢትዮጵያዊያን አዲስ ሃሳብ አይደለም። ደርግ “ብሔራዊ መግባባት” የሚል ጥያቄ በተከታታይ ሲጠየቅ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ተወው፣ ህወሓት መጣና “ብሔራዊ ዕርቅ” ተብሎ

የሥርዓት ለውጥን መሠረት ባላደረገ ድርድር ከዘመናት የውድቀት አዙሪት  ለመውጣት ፈፅሞ አይቻለንም!  

June 2, 2024 ጠገናው ጎሹ ይህንን ግልፅና ቀጥተኛ አስተያየቴን ድርድር የሚባል ነገር ጨርሶ አያስፈልግም እንደ ማለት አድርገው የሚያላዝኑ ካድሬዎችና የአድርባይነት ልክፍተኞች ቢኖሩ ፈፅሞ አይገርመኝም። ለማነኛውም የአስተያየቴ መነሻና ማጠንጠኛ ሰላማዊ መፍትሄ (ድርድር) አያስፈልግም ሳይሆን በዘመን ጠገብና እጅግ አስከፊ

አትዮጵያ ያን ዕለት

ግም ሞት 20’ 1983 .ዓ.ም. ለህወሀት /ኢህአዴግ ልደት ለኢትዮጵያ እና ለብዙዉ ኢትዮጵያዉያን የዉድቀት ፣ጥልመት እና ሞት ዕለት መሆኑን ያ ለሁለት አሰርተ ዓመታት ከፍተኛ ዕልቂት እና ደም መፋሰስ የነበረበት ጦርነት አዲስ አበባ በደም
1 6 7 8 9 10 250
Go toTop