Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 138

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሀገሬ ናፈቀኝ / ከግርማ ቢረጋ

ሃገሬ ናፈቀኝ ወንዟ ሸንተረሯ ናፈቀኝ ሃገሬ ነፃነቷ ክብሯ ትዝታ ኑሮዋ ባህል ቁም ነገሯ ። ያሳለፍኩት ሁሉ እየመጣ በእውኔ እንቅልፌንም ነሳኝ ተሰማኝ ኩነኔ ። መንደሬ ሰፈሬ አስፋልት ኮረኮንጁ ቂማውና ጨብሲው >

የ 2012 ዓ/ም ምርጫ ፣ የሚባል ነገር ካለ፣ ከወዲሁ ፣የበለፀጉትን ሀገሮች በቅንነት ፣ምርጫው እንከን አልባ እንዲሆን አግዙን ማለት ይበጃል

መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ መልካም ነገርን እንመኝና በ 2012 ዓ/ም  የሚቀጥለውን አምስት ዓመት የኢትዮጵያ ህዝብ ማን እንደሚያሥተዳድረው በነፃ፣በሰላማዊ፣ገለልተኛ እንዲሁም ተዓማኒ በሆነ በዴሞክራሲዊ  ምርጫ  ውሳኔውን በምርጫ ሣጥን ውሥጥ ያሥቀምጣል።   ምርጫ 2012 ፍፁም ሰላማዊና

የከተሞቻችን ፅዳት እንዲህ ከሆነ መሰልጠን መገለጫው ምን ይሆን? – በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ

[email protected] በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ ለዛሬው ማኅበራዊ ትችት መነሻየ መሰልጠን በምን ይገለፅ? የጠፋው ሰለጠነ ሰው ወይስ ቴክኖሎጂው? ጥቂት እያነሳን ብንጥል ምን ይለናል? የሀገራችን ባሕልና ታሪክ ሲዳሰስ የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ከሆኑት እጅግ ጥቂት አገሮች

ማኅበራዊ ፍትሕን ለማስፈን እንረባረብ!- በተክሉ አባተ

ግንቦት 1 ቀን 2011 ዓ/ም! ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቁጥር ከ107 ወደ 100 ወረደ። የቀድሞ ሰባት ፓርቲዎች ራሳቸውን ሰውተው (አክስመው የሚለው ጥሩ ቃል አይመስለኝም) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የተሰኘ

እነርሱ ምን ያድርጉ? – ጠገናው ጎሹ

May 6, 2019 ጠገናው ጎሹ የህወሃት/ኢህአዴግን እኩይ የፖለቲካ አስተሳሰብ፣ አደረጃጀትና አካሄድ ለማስወገድና እውነተኛ ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እውን ለማድረግ የሚያስችል የጋራ አገራዊ ራዕይ ፣ መርህና የድርጊት ፕሮግራም ያለው የፖለቲካ ሃይል (ድርጅት) ተወልዶ

ሕዝባዊ ንቅናቄው መቀጠል አለበት – አንዱዓለም ተፈራ

ለውጥ ስለተመኘነው ብቻ ዱብ የሚል ክስተት አይደለም። ለረጅም ጊዜ የሕዝብን ልብ ሲያቆስል የኖረ መንግሥት፤ በሕዝቡ ላይ የሚደርሰው የበደል ክምችት ከቋቱ ሞልቶ ሲፈስ፤ ሕዝቡ ሆ! ብሎ ይነሳል። ያን ማዕበል የሚያግደው ወታደራዊ ኃይል የለም።

ወጣት ሆይ! እደግ! ተመንደግ! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ  ([email protected]) እያፈጀ ያለው ትውልድ ከባህሉ ከወጣ ቢያንስ ከሃምሳ አመታት በላይ ሆኖታል፡፡ የጀግኖች መፍለቂያ የጎበዝ አለቃ ባህላችንን በመጤ የጥበቃ ጓድ ተክቷል፡፡ መለኮታዊ ሽምግልናችንን በኤፍሬም ይሳቃዊ መጤና ውርጃ ድርድር አበላሽቷል፡፡ በእግዚአብሔር ሚዛን

“ዘረኝነት” በፊዚክሱ ቤተ-ሙከራ ሲመረመር – ከበ.ከ

በህዋ ላይ ጠንካራ የስበት ተፅዕኖ (strong gravitational effects)ያለው ጥልቅ ቀዳዳ ወይም ጉድጓድ አለ። ይህ ቀዳዳ ትልቁንም ትንሹንም ቁስ–አካል፣ ቅንጣት ኤሌክትሮማግኔቲክ ፍንጣቂዎችን እንዲሁም የብርሃን ጨረሮችን (light)ሳይቀር ውጦ የሚያስቀር ነው። በዚህ ሽንቁር አጠገብ ያለፈ ሁል ከመዋጥ አይተርፍም።

ትንሣኤ ለኢትዮጵያ “አርጋጅነትን “ለማሶገድና ” አልጫ ፍቅርን” ለመቀነሥ ፣  የባህል አብዮት ያስፈልገናል

ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ         ድንገት የሚገራርሙ ሃሳቦች እንዲጫሩ፣መንሥኤ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊ ምሳሌዎች አያሌ እንደሆኑ ይታወቃል። ለዛሬ ሁለት ምሳሌዎችን አሥንቼ ፣  “የኢትዮጵያን ትንሣኤ በመሻት ” የወቅቱን የኢትዮጵያን ፖለቲካ በወፍ በረር በመዳሰሥሥ፣

በአማራ ህዝብ ላይ የተደነቀሩ ከፀጥታ ጋ የተያያዙ ችግሮችና መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ ሃሳቦች – ከመሰረት ተስፉ

እንደሚታወቀው ባለፉት 27 አመታት የአማራ ህዝብ እንደህዝብ በቀደሙት ስርዓቶች ሳይጠቀም እንደተጠቀመ፣ ሳይገዛ እንደገዛ፣ ሳይጨቁን እንደጨቆነ፣ የበላይ ሳይሆን የበላይ ፣ ነፍጠኛ ሳይሆን ነፍጠኛና ትምክህተኛ ሳይሆን ትምክህተኛ እንደሆነ ተደርጎ እንዲታይ ያደረጉ በርካታ ልሂቃን አሉ።

ይቅርታ እና ይቅር ባይነት – በዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የመንግስት መገናኛ ብዙሃን የተለዩ አስተያየቶችን በመጠኑ ማስተናገድ መጀመር ምልክት ከሚታይባቸው መካከል አዲስ ዘመንን ያነሳሉ።ከ1933 ጀምሮ ለየዘመኑ ገዢዎች ቁጭ በል ሲሉት ቁጭ እያለ እንደ ዘመኑ እየተለዋወጠ እዚህ የደረሰው በሕዝብ ሀብት

የግል ወይም የቡድን   የፖለቲካ ትርፍን እያሰሉ አዋጅ ማወጅ የእውነተኛ ለውጥ ባህሪ አይደለም! – ጠገናው ጎሹ

April 21, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ  አስፈላጊነታቸው  ለጊዚያዊ  የፖለቲካ ፍጆታነት ሳየሆን  አገርን እውነተኛ ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የተረጋገጠባት  ለማድረግ የሚደረገውን የትግል ሂደት ለማሳካት ሲባል የግድ የሚሉ ሆነው እስከተገኙ ድረስ የአስቸኳይ (የአስገዳጅ) ጊዜን

” የጥለዛ ፓለቲካ ” ፣ሥለ ፍትህ ፣ ሥለ ሠላም ሥለ ዴሞክራሲ ወዘተ ደንታ የለውም  – መኮንን ሻውል  ወልደጊዮርጊስ 

በእርግጥ ይህንን ህዝብ እናቀዋለን? ይሄ ህዝብ ግን ጠንቅቆ ያቀናል።በምንኖርበት ቀዬ፣ሥለኛ የተሰወረ አንዳችም የለም። በሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች ና የቀበሌ ገበሬ ማህበሮች ፣   በህዝብ አሥተዳደር ላይ ያሉትን  የግዢውን ፓርቲ  ሹማምንት ፣ ገበናቸው” ቢፈተሽ” የበዙት

የኢትዮጲያ ኦሮሞ ትግል ከየት ወዴት? – በዲጎኔ ሞረቴው

የኦሮሞ ዘር ወይም ብሄር ከጥንቱ በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ ከሚኖሩ ጥንታዊያን ኩሽቲክ ነገዶች ከአፋርና መሰሎቹ አንዱ መሆኑን ጥናቶች በማረጋገጥ ላይ ናቸው ፡፡የአፋር ህዝብ ከማንም በላይ ቀዳሚው የኢትዮጲያ ብሄር ወይም ዘር ለመሆኑ አርኬዎሎጂና ታሪክ
1 136 137 138 139 140 249
Go toTop