Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 136

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ወንጀል እና ህግ ፣ እውነት እና ውሸት በብሄረሰቦች ነፃነት ዘመን (ታሪኩ አባዳማ)

ታሪኩ አባዳማ ሰኔ 2011 በብሔረሰብ ተቆርቋሪ ስም የሰው ህይወት በግልፅ እና ስውር ማጥፋት ፣ ባንክ በጠራራ ፀሐይ መዝረፍ ፣ የህዝብ እና አገር ጥሪት ያለ ሰነድ ማራቆት ፣ ህዝብን ከአፅመ ርስቱ ማፈናቀል ፣

በግልፅና በቀጥታ ካልተነገርን የመከራው ፖለቲካችን ማቆሚያ አይኖረውም  – ጠገናው ጎሹ

June 23, 2019 ጠገናው ጎሹ ደራሲ አቤ ጎበኛ ከዛሬ አርባ አምስት ዓመት በፊት ( ሐምሌ 1966) በማህፀኗ ውስጥ ሆኖ ምስኪን እናቱን “እውነት በሌለበት ዓለም ለመኖር አልወለድም” ብሎ የሞገታትን   ህፃን  ኢይዝራኤሎስ ብሎ በምእናቡ

ገዳይ ደስ አይበልህ፤ ሟችም ብዙ አይክፋህ – ግርማ በላይ

ግርማ በላይ ([email protected]) ሰሞነኛው የሀገራችን ሁኔታ እንደብዙውን ጊዜው ሁሉ ዕንቅልፍ ይነሣል፡፡ ካለፈው ይልቅ መጪው እያስፈራን በጭንቀት ውስጥ እንገኛለን፡፡ እንደባሕር ዳሩ ዓይነት ዕብደት በአንድ ሀገር ሲደርስ ደግሞ መዘዙ ከፍተኛ ነውና ይህን ሰይጣናዊ ዕኩይ

የዝንጀሮ ቆንጆ! (በላይነህ አባተ)

ጊዜው ተገልብጦ ታቹ ላይ ሆነና፣ መልከ-መልካም ጀግና ቆንጆ ሴት ተወና፣ ተዝንጀሮ መራጪ ሆነ ሰው ተላላ፡፡ ተመቀመጫው ላይ ጠባሳ ተሌለው፣ የዝንጀሮ ቆንጆ እንዴት ይመርጣል ሰው? የዝንጀሮ ታሪክ አመልም ተሌለው፣ እንዴት በግመር ፍቅር ከንፎ

የህልውና ዋሥትናችን የአማራ አንድነታችን!  ወደቀ ሲሉት የሚነሳው፣ደከመ ሲሉት የሚበረታው፣ሞተ ሲሉት ህይወት የሚዘራው ጀግናው አማራ አንድ ሁነህ ተነሥ!

ሰኔ 20ቀን 2011ዓም /  አያሌው ፈንቴ     እሥከዛሬ  ድረስ ትግሬም ሆነ ኦሮሞ የሠሩትና በቀጣይነትም እየሠሩት ያለው ተንኮል መሠረት የጣለው፣ በእነ መለስ ትነግና በእነሌንጮ ኦነግ በ1983ዓም ግንቦት ወር የአማራን ዘር  ለማጥፋትና ርሥቱን ለመቀራመት ቀድመው

በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም!!!

ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በነጻነት እንዳበራች ዛሬ ላይ እንድትደርስ የአማራው ሕዝብ መስፈሪያ የለሽ ዋጋ መክፈሉ ታሪክ ምስክር ነው:: ሃገራችን ተስፋፊና ወራሪ ሃይሎችን መክታ ሉዐላዊነቷ አስጠብቃ እንድትኖር የመላው ዜጎቿ ተጋድሎ ውጤት ቢሆንም አማራው ግንባር

ኢዜማ የሚወዳደረው አሜሪካና ካናዳ ነው እንዴ? – ሰርፀ ደስታ

ይሄን ጥያቄ የማነሳው መሠረታዊ ነገሮችን እንዳናስብ በቲፎዞ እያደነዘዙ  አገርንና ሕዝብን ቀጥሎ ለመዝረፍ እየተፎካከሩ በሚመስል ሁኔታ የፖለቲካ ቡድን ነን የሚሉት ነገር በየትኛውም መለኪያ እድል ቢያገኙ አደገኛ እንደሆኑ ለሕዝብ መጠቆም ግዴታ ስለሆነብኝ ነው፡፡  ኢዜማ

ኢትዮጵያ 2011 ዓመታትን ወደ ኋላ ተጉዛ ዘመነ ሄሮድስ ደረሰች! – ነፃነት ዘለቀ

አንድ አባውራ የማይረባ እህል ገዛና ለሚስቱ ሰጠ አሉ፡፡ ያቺ የፈረደባት ሚስት ያን እህል ቂጣ ልርግህ – እምቢ፤ ገንፎ ላርግህ – እምቢ፤ እንጀራ ላርግህ – እምቢ፤ ንፍሮ ላርግህ – እምቢ … እያለ መከራዋን

ትግራይ ማለት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት ትግራይ ናት፡ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ኢትዮጵያ ትግራይ ትግራዋይ ኢትዮጵያ ነው ” በይ ደህና ሰንብቺ …አልተገናኘንም ቻው!ቻው!  ደህና ሰንብቺ…ደብረ ፅዮንም፡፡ ‘አልተገናኝቶም ‘ ባይ!ባይ! ነጋሽ መሥጂድ ጠፍቷል በወያኔ ሰው ሆኖ ሰው መውደድ፡፡ ቋንቋ ናችሁ ብሎናል…ሰው ከቶ አይደላችሁም አልነበረም እንዴ

ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት ኃይል ጋር እንተዋወቅ – ግርማ በላይ

ግርማ በላይ ታላላቅ ሰዎችን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ እንደግሪክ አማልክት በመድረኮች ሣይቀር በይፋ የሚመለከው ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የሚዘውረው ቲም ለማ ከሚባለው ኦህዲድ ጋር አይደለም የምንተዋወቀው፡፡ “የዶ/ር ዐቢይ ኢትዮጵያዊነት ከእኔም የኢትዮጵያዊነት (ስሜት) ይበልጣል”

ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት ኃይል ጋር እንተዋወቅ – ግርማ በላይ

ታላላቅ ሰዎችን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ እንደግሪክ አማልክት በመድረኮች ሣይቀር በይፋ የሚመለከው ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ የሚዘውረው ቲም ለማ ከሚባለው የኦህዲድ ገዢ ኃይል ጋር አይደለም የምንተዋወቀው፡፡ ሌላ ነው፡፡ “የዶ/ር አቢይ ኢትዮጵያዊነት ከእኔም የኢትዮጵያዊነት

የሁለቱ ቅንብር የትግል ጉዞአቸዉ – ሙላት በላይ

የዉጭ ወራሪዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ከአሉት የኢትዮጵያ አጥፊዎች ጋር ለመስራት የሚየቆራኛቸዉ በትምህርት፣ በሀይማኖት በእርዳታ፣ በአምባሳደርነት አሳቦ አገር ዉስጥ ገብቶ በመሰለል የኢትዮጵያን ብሎም የአማራዉን የዉጭና የዉስጥ ጠላቶች በህቡ እየተገናኙ ኢትዮጵያ የምትጠፋበትን መንገድ መቀየስ ፤ለዚህ

የጣሊያኑ ማፊያና የኢትዮጵያው ግንቦት ሰባት – አሊጋዝ ይመር

በዘመነ ደርግ አንድ አሣዛኝ ታሪክ በፖሊስና እርግጫው ሬዲዮ ሲተረክ ሰምቻለሁ – ይቅርታ ካልዘነጋሁት “ፖሊስና እርምጃው” ይባል መሰለኝ፡፡ እሱም ፖልጌቲ ስለሚባለው በማፊያዎች ስለታፈነና ልጁን ለማስለቀቅ ቤተሰቦቹ የተጠየቁትን ብዙ ገንዘብ መክፈል ባለመቻላቸው ምክንያት ሕጻኑን
1 134 135 136 137 138 249
Go toTop