Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 137

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ትልቁ ችግር ያለው ከውድቀት ከአለመማር እንጅ ከመውደቁ ላይ አይደለም ! – ጠገናው ጎሹ

June 9, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ አርቲስት/አክቲቪስት ታማኝ በየነ “በትግል ሂደት ወቅት መውደቅና መነሳት ያለ ነው። አሁንም ብንወድቅም አቧራችን አራግፈን መነሳታችን አይቀርም”  የሚለውን አጠቃላይ እውነት (general truth) እና አጠቃላይ  መርህ (

“እኛ ና እነሱ” የወቅቱ ” የዘረኝነት መደብ ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

“የመደብ ትግል የማያቋርጥ በመሆኑ ፣ በሰው ለሰው ግንኙነት ና በመደቦች መካከል ግጭት አያቋርጥም፡፡ተጨቋኝና ጨቋኝ መደብ እሰካለ ጊዜ ድረስም ግጭት የማያቋርጥ የዕለት ዕለት ክስተት ነው፡፡”                

ወይ የኢሣት ነገር! ጊዜ ደጉ ስንቱን ያሳያል? – ግርማ በላይ

“ተማምለን ነበር እንዳናንቀላፋ፤ ተኝተሸ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ፡፡” ብሎ የገጠመው ጎረምሣ እውነት ብሏል፡፡ በኢሣት ዙሪያ ሰሞኑን የሚወራው ደስ አይልም፡፡ በመልካም ጓደኛሞች መካከል መጥፎ መንፈስ የገባ ይመስላል፡፡ በኢሣት መንደር የተነሣው አቧራና ጭስ ከፍተኛ ደረጃ

አዋሳ – የደቡብ ፖለቲካ መፍቻ ቁልፍ (በቦጋለ ታከለ ከአዋሳ)

ከዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣት ወዲህ የተጋጋመው የሲዳማ ልሂቃን የክልል ጥያቄ ማጠንጠኛ የአዋሳ ከተማ ባለቤትነት ጉዳይ ነው፡፡ላይ ላዩን ‘ክልል ባለመሆናችን ማንነታችን ተጨፈለቀ’ የሚሉት የሲዳማ ልሂቃን ዋናው ጥያቄያቸው የደቡብ ብሄረሰቦችም ሆኑ የፌደራሉ መንግስት

ዘመናችንን እንደገና እንዋጅ!  (በዮሴፍ ወርቁ ደገፋ)

ወድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ ሁሉም በእርሱ በሆነው፣ ከሆነውም  እንኳ ኣንዳችም ያለእርሱ ባልተፈጠረው፣ በሀያሉ እግዚኣብሔር ስም እንደምን ሰነበቻሁ? በኣጸደ ስጋ ሳለን ለሰማይም ለምድርም የከበዱ ሁለቱ ዋና ጉዳዮች ያንጎዳጉዱናል። ኣንድም ነፍሳችን ጽድቅ ፍለጋ በውስጣችን ወደፈጣሪዋ ስትጮህ፣ ኑሮ

ኢትዮጵያዊነት ሰዎች በፈቃዳቸዉ ሊለዉጡት የማይችሉት ማንነት ነዉን ? (በሸንቁጥ አየለ) 

—————- ብዙ ጸሃፊዎች ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት የተለያዬ ሀሳብ ያራምዳሉ::እኛ በእግዚአብሄር ቃል እንደሚያምን ሰዉ ግን እግዚአብሄር ህሊና ዉስጥ ያለዉ ኢትዮጵያዊነት መገለጫችን ነዉ ብለን እናምናለን:: ስለሆነም የኢትዮጵያዊነት የአስተምህሮታችንም ሆነ የህሳቤአችን እንዲሁም የኢትዮጵያዊ ማንነታችን

“ማንነት! ማንነት ማንነት !”የአላዋቂዎች ጩኸት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

እኔ ማነኝ?ሰው ነኝ።ሰው ከመሆን ውጪ ፣ለሰው ሌላ ማንነት የለውም። ” ያላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋል።”         የአእምሮ ልማት የሌሎች ልማቶች መሠረት ነው። ሀገርን በፈጣን ዕድገት ለማሳደግና ልማቷም ቀጣይነት ያለው እንዲሆን

ተገዳድለህ መፍትሄ አታመጣም   (ወለላዬ ከስዊድን)

በዱላ መቀጣቀጥ ብትችልም መደባደብ፣ ማባረር፣ መግደልም መፍትሔ ሆኖ ላያኖርህ ላያቆይህ ጥፋት ነው ለጥፋት ማቆብቆብህ በጣጥሰህ ሸንሽነህ ካልከፋፈልካት ሰላም አውለህ ሰላም ካሳደርካት አገርህ እንደኹ ለሁልኽም በቂህ ናት አንባጓሮህን አሽቀንጥረህ ወርውረህ የዘር ቁርሾ ቀለምህን

ቀኛዝማች አባ ናዳ፤ (ቀኛዝማች ድልነሣሁ ጠንፉ) የኢትዮጵያ ጀግናና ዲፕሎማት – ከኪዳኔ ዓለማየሁ

መግቢያ፤ ይህ ጽሑፍ የሚያተኩረው የፈረስ ስማቸው “አባ ናዳ” ስለ ተሰኘው ስለ ቀኛዝማች ድልነሣሁ ጠንፉ የሕይወት ታሪክ ነው። በቤተዘመዳቸውና በሌሎችም ሰዎች ይታወቁ የነበረው እራሳቸውም በድርሳነ ሚካኤላቸው መግቢያ የተጠቀሙት በፈረስ ስማቸው ስለነበረ ከዚህ ቀጥሎ

    “የጥላች ንግግር ህግ ”  – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

” ሀገራችን ኢትዮጵያ፣ በህግ የምትመራ እና የህግ የበላይነት በሁሉም ዜጋ ላይ የሚተገበርባት ሀገር ከሆነች ፣’ የጥላቻ ንግግርን ‘ የሚከለክል ህግ ያስፈልጋታል፡፡ “ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “የጥላቻ ንግግር” ማለት ምን ማለት ነው? “ለጥላቻ

የከተሞቻችን ፅዳት እንዲህ ከሆነ መሰልጠን መገለጫው ምን ይሆን? – ሙሉጌታ ገዛኸኝ

በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ [email protected] ለዛሬው ማኅበራዊ ትችት መነሻየ መሰልጠን በምን ይገለፅ? የጠፋው የሰለጠነ ሰው ወይስ ቴክኖሎጂው? ጥቂት እያነሳን ብንጥል ምን ይለናል? የሀገራችን ባሕልና ታሪክ ሲዳሰስ የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ከሆኑት እጅግ ጥቂት

ፍሬወይኒ መብርሃቱ እንደ ፋና ወጊ!  –  አበጋዝ ወንድሙ

የኢትዮጵያን ሰራተኞች በሚመለከት ሰሞኑን ሁለት መጣጥፎች በድረ-ገጾች ወጥተው የማንበብ እድል ገጥሞኝ  ባንደኛው እጅግ ሳዝን ፣ ሁለተኛው ግን ተስፋ እንድሰንቅ አድርጎኛል ። የመጀመሪያው ሃዋሳ የኢንዱስትሪ መናኸሪያን አስመልክቶ ኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ የሚገኘው የስተርን የንግድና ሰብአዊ

” ፍርደ ገምድሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ !!” – በአቻምየለህ ታምሩ

“የኦሮሞ ብሔርተኞች የሚታገሉት የኦሮሞ አባ ገዳዎች ባለርቱን እያፈለሱና ማንነቱን በኃይል እየቀየሩ እንደ ዋርካ ተስፋፍተው በያዙት ለምለሙ የጋራ አገራች እምብርት ላይ ያበቀሉትን ኦሮምያ የሚባል እባጭ የኦሮሞ አገር ብቻ ለማድረግ ነው። አማራ ደግሞ የሚታግለው

የግብዝነት ፖለቲካ ክፉ ልክፍት  (ጠገናው ጎሹ)

May 13, 2019 ጠገናው ጎሹ በቀላል ትርጓሜው ግብዝነት/ሸፍጠኝነት (hypocrisy) በቅንና እውነተኛ   ባህሪያትና ተግባራት የእኛ ያላደረግናቸውን ድንቅ እሴቶች የእኛነት ዋነኛ መገለጫዎች እንደሆኑ አስመስሎ (presence) በማቅረብ እራሳቸንን ብቻ ሳይሆን ሌላውንም (ህዝብንም) የምናታልልበት ወይም የምናሳስትበት
1 135 136 137 138 139 249
Go toTop