ታላቁ የፖለቲካ ቅሌት በኢትዮጵያ፤ ነጠብጣቦቹን ያገናኙና ምስሉን ይመልከቱ! ፀሃፊ፡- ሰርቤሳ ከ. ተርጓሚ፡- ሢሣይነሽ መንግሥቴ ከሚያዚያ 2018 (እ.ኤ.አ) ቀደም ያለ ቢሆንም፣ በተለይ 2018ና 2017 ላይ በዲያስፖራው አካባቢ የሚገኙ የኦሮሞ አክቲቪስቶች፣ ፖለቲከኞችና ሙያተኞች በርካታ ክፍት፣ ህዝባዊ ስብሰባዎችንና የኢህአዴግ አገዛዝ ውስጥ ካሉ ‹‹ህዋሶቻቸው›› April 19, 2019 ነፃ አስተያየቶች
“እንፈላለጋለን!” (ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ) ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) የሀገራችንን ነባራዊ ወቅታዊ ኹኔታ መኾን ካለበትና ሊኾን ከሚገባው ይልቅ እየኾነ ካለው ኹለንተናዊ እንቅስቃሴ አንጻር ስንመለከት እጅግ April 18, 2019 ነፃ አስተያየቶች
” ሺ ቢታለብ ያው በገሌ …፡፡“ – በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “ ሺ ቢታልብ ያው በገሌ ነው፡፡“ አለች ድመት ይባላል፡፡ “ድመት አለች“ ተባለ እንጂ ፣ ምን ቢደክም ፣ምን ቢለፋ፣ወትት ከምትሰጠው ላም ጋር ስቃዩን ቢያይም ፣ወተቷን አልቦ ሲያበቃ፣ለቀን ሙሉ ድካሙ ፣የማይመጣጠን ምንዳ እንጂ፣ተጨማሪ April 14, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ዛሬም ዜሮ ሊያደርጉን የሚፈልጉ አሉና እንንቃ!( የኢትዮጵያ ችግር በዘመናዊ ፉከራ እንደ በጋ ጉም በን ብሎ አይጠፋምና !!) ዘመናዊ ፉከራ ዛራፍ!ዘራፍ!ዘራፍ !! … አካኪ !ዘራፍ! ሮጬእገባለሁ ዘራፍ!… ከእናቴ ቀሚስ! ህዝብ ሲጯጯህ !ጀግና ሲጋደል!… ሀገር ሲታመስ! ህምምም! ህምምምም !…. ዘራፍ! ዘራፍ! በአፍ ይጠፉ! በለፈለፉ ! … በአንዱ ምላስ ነው! እትት! ትት!ትት! April 10, 2019 ነፃ አስተያየቶች
እሽሩሩ ኦነግ – ከአንተነህ መርዕድ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ለኦሮሞ ህዝብ መብት የተነሳሁ ነኝ ቢልም ባለፉ አርባ ዓመታት ለምን እንደቆመ ተግባሩ እያሳየን ነው። በተለይም በዚህ የለውጥ ጊዜ ኢትዮጵያን ወደየት ይዟት ሊሄድ እንደፈለገ በተግባር ያሳየን ስለሆነ ዛሬ ሁሉም በሚገባ April 9, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያን ማዳንና ማሳደግ ቀላል ነዉ፤ የሰላም ራዕይ ከፈጠርን – በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) መጋቢት ፳፻፻፲፩ ዓ/ም መንደርደሪያ፤ ዋና ዋና ችግሮቻችንን ጠንቅቀን እናቃለን ወይ? አይመስለኝም። የዛሬዉ ጥያቄ ቅድሚያ የቅንጦት ነዉ ወይስ የመኖር? እኔ የመኖር ይመስለኛል። የሚያዋጣንን ትግል እያካሄድን ነዉ ያለነዉ ወይ? አይመስለኝም። April 9, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ለ‹ፋታ› ንፉግ የሆነው ፖለቲካችን (አብርሃም አየለ) የ1966 ዓ.ም. ለውጥን ተከትሎ አገሪቱን በጠቅላይ ሚንስትርነት ይመሩ የነበሩት ክቡር ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃ/ወልድ ስልጣናቸውን ከለቀቁ በኋላ በልጅ እንዳላካቸው መኰንን መተካተቸው ከአርባ አራት ዓመት በፊት የነበረው ትውስታ ነው፡፡ የተተኩት አዲሱ ጠቅላይ ሚ/ር April 9, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ከኖርዲክና ስካንዲኔቭያ ሃገሮች ዴሞክራሲ ምን እንማራለን? – በ.ከ. በርካታ የፖለቲካ ምርምሮችንና ጥናቶችን ስንቃኝ የ“ዴሞክራሲ” ሃሳብ ትልቁንና ማዕከላዊውን ሥፍራ መያዙን እንገነዘባለን። ዴሞክራሲ – ችግር (problem)፣ መፍትሄና (solution) ሂደት (process) ነች። በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ዴሞክራሲ የትምህርት ተቋማትና ዩኒቨርሲቲዎች ምርምርና ጥናት ከመሆን አልፋ ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ የዋለች ማደናገርያ ሆናለች። April 7, 2019 ነፃ አስተያየቶች
” ጠዋት ወጥቶ ፣ማታ መጥለቅ ” (በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ) ሰው ነኝ። ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ እንደጀንበሯ ፣ጥዋት ወጥቼ ማታ ልጠልቅ እችላለሁ ። ሌላውም እንደእኔ ሰው ነው። ህይወቱም የምትሰነብተው እድለኛ ከሆነ ፣ከጀንበር ፍንጥቀት እስከሥርቀት ነው ። “የሱም ሆነ የኔ ሰው መሆን ነው April 7, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ቋንቋ ለብልሆች የመግባቢያ መሣሪያ፤ ለደናቁርት ግን ሕዝብ መከፋፈያ – በገ/ክርስቶስ ዓባይ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ዓለማችን የአንድ ቁንቋ ብቻ ባለቤት እንደነበረች ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምራል። ነገር ግን የባቢሎን ሀገር ሕዝቦች (የዛሬዋ ኢራቅ) በድንገት አንድ አጋጣሚ ተከሰተላቸው። ይኸውም በጭቃ ዳር ያነደዱት እሳት ጭቃውን ወደ ሸክላነት ለወጠውና April 5, 2019 ነፃ አስተያየቶች
መጪው የኢትዮጵያ አገር አቀፍ እና የወረዳ ምክር ቤት ምርጫ ማስተላለፍ እና የሽግግር መንግስት ማቋቋም ሃሳብ ለማቅረብ Ghion/March 22, 2019 [email protected] አገራችን አሁን ያለችበት ወቅት አገር አቀፍ ሆነ የወረዳ ምክር ቤት ምርጫ ማካሄድ አገሪቱን ለከፋ አደጋ መጋበዝ ነው:: የሚቀጥለውን አገር አቀፍ ምርጫ እንዲተላለፍ በማድረግ የሽግግር መንግስት ማቋቋም መፍትሄ ሊሆን April 1, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ትዝብት: የአገርቤት ቆይታዬ – አገሬ አዲስ መጋቢት ቀን 2011 ዓም(28-03-2019 ትዝብት ከአስራአንድ ዓመት በዃላ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ችዬ ለሦስት ወር ባደረኩት ቆይታ የየሁትን፣የሰማሁትን፣የታዘብኩትን ለሌላው ለማካፈል የዜግነት ግዴታዬ አድርጌ እቆጥረዋለሁ።ከዚህም ቀደም ለብዙ ዓመታት ይህንኑ ከማድረግ አልቦዘንኩም።በአገር ቤቱ ቆይታዬ የተለያዩ March 30, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ሰው መሆናችንን ካልተገነዘብን፣መጨረሻችን አያምርም – በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርሰ ( ግጥሜ አዲስና ሁሉንም ቋንቋ ተናጋሪ በአባልነት የሚይዝ ለምሳሌ፣ “የኢትዮጵያውያን የአንድነትና የመደመር ፓርቲ” (ኢአመፓ) ዓይነት እሥካልተመሰረተና ከዶ/ር አብይ አእምሮ ጋር ተመጣጣኝ የሆኑ ዜጎችን በፓርቲ አባልነት እስካላሳተፈን ጊዜ ድረስ፣ ሌላው ዓለም ላይ በሌለ March 29, 2019 ነፃ አስተያየቶች
ጢሰኛ ባለ እርስት የሆነባት ሀገር ኢትዮጵያ! (በገ/ክርስቶስ ዓባይ) የሦስት ሺህ ዘመን አንጋፋዋ እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ መሠረተ ድርሳኗ የሚያጠነጥነው በነገሥታትና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጥርት ያለ ሃይማኖታዊ ባህሏዋና ትውፊቷ ተገንብቶ ነው። ለዚህ ገናናነትዋና የክብሯ መገለጫ የሆነው ደግሞ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላት ሀገር ጭምር መሆኗ March 28, 2019 ነፃ አስተያየቶች