ሶስት ሀቆች የባንዳ ውላጆች ለሆናችሁት የህወሀት ርዝራዦችና ለተረኛ ኦሮሙማዎች – ወይራው እርገጤ
በመጀመሪያ ቀዳሚው ምክር ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዝብ በአጭሩ የሚከተለው ነው፡፡ከታች የተጠቀሱትን ሶስት ሀቆች ከመሆን ልታስቀሯቸው ስለማትችሉ ጊዜው ቢዘገይም ልትታረሙ ከፈለጋችሁ አሁኑኑ ታረሙ፡፡ የማትታረሙም ከሆነ ውጤቱን ጠብቃችሁ አግኙት፡፡ ሀቁ ግን ከመሆን አይቀርም፡፡ ሀቅ ቁጥር