Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 112

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አድናቆትም ንቀትም አያወላዳም !   – “ማላጅ ”

ህዳር ፳፫ ቀን ፪፲፫. ዓ.ም. በሰሞነኛዉ አገራችንና እና ህዝቧን የገጠማቸዉ ፈተና ልክ እንደ ብዙ ኢትዮጵያዉያን ለዓመታት የነበረባቸዉን የሠላም እና ደህንነት ዕጦት ለሳምንታት የትግራይ እና አካባቢ ህዝብ የደረሰበት አሳኝ እና አስደንጋጭ የነበር እና
December 2, 2020

ሕወሃትና “ሕዳር ኮበለለች፣ትብትቧን አዘለች” (ከይመር ሙሄ)

ከይመር ሙሄ ኅዳር 22, 2013 ከአገር ቤት ከወጣሁ እረዘም ያለ ዓመታት ስላስቆጠርኩ፣ ዛሬ ላይ “ኅዳር ኮበለለች ትብትቧን አዘለች” እንደባህል የሚተገበር ይሁን አይሁን አላውቅም። እኔ በአደግኩበት አካባቢ ኅዳር ውስጥ በየዓመቱ ሁሉንም ባሳተፈ መልክ
December 1, 2020

ለኢትዮጵያ ባለስልጣናትና ፖለቲከኞች ሁሉ ለራሳችሁ ስትሉ ተለመኑ – ሠርፀ ደስታ  

ዛሬ በወያኔ የሆነው ሁሉ እንደሚሆን ጤነኛ አእምሮ ያለው ሊያስበው በተገባ ነበር፡፡ ለወያኔም ሆን አሁን ስልጣን ላይ ላላችሁት አንድ ጥሩ የሚባል እድል የዛሬ ሁለት ዓመት ከግማሽ ለውጥ በተባለ ጊዜ ገጥሟችሁ ነበር፡፡ ወያኔዎች ምን
November 29, 2020

ታሪክ አቅጣጫውን እንዳይስት

(ኅዳር 19 ቀን 2013 ዓ.ም. በህወሓት ላይ የተገኘውን ወታደራዊ ድል አስመልክቶ ከያ ትውልድ ተቋም ጋዜጣዊ መግለጫ) ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለአለፉት 28 ዓመታት ቀፍድዶ የያዘው ዘረኛ የወያኔ/ህወሓት ቡድን በመደምሰስ ሂደት ላይ በመሆኑ የተሰማንን ደስታ
November 29, 2020

“አጥብቆ ያሰረ ዝቅዝቆ ይሸከማል”   መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

እንኳን ደስ አለን።በፈጣሪያችን ፈቃድ ፣ በመጨረሻ መቀሌ የመሸገውን ፀረ ኢትዮጵያ የሆነውን ፋሺስታዊ ቡድን ፣ ጀግኖቹ  የኢትዮጵያ ልጀች ፣በታላቅ ተጋድሎ አሸንፈው ድሉን ህዳር 19/2013 ዓ/ም አብሥረውናል። ይህ ድል ለዘላለም የሚታወስ ነው። የድሉን ቀን፣ 
November 29, 2020

የዘመድ ቄስ እየፈታ ያለቅስ ይባላል – አሁን ይላል

የነቢያት እጣም ተመሳሳይ ነው። ሕዝቡን ቀድመው ጥፋት እንዳይመጣበት ሲያስጠነቅቁት፣ ሲጮኹለትና ሲያለቅሱለት ይቆያሉ፣ በእንቢታው ወይም በግዴለሽነቱ ጸንቶ ጥፋት ሲያገኘው ደግሞ እኔስ ነግሬ ነበር እያሉ አብረውት ያለቅሳሉ። ጋዜጠኞች የሆኑ የሥርዓቱን ባሕርይ ጠንቅቀው የሚያውቁ፣ መረጃን
November 26, 2020

የጦርነቱ ፍትሀዊነት እና ፋይዳ! – ከናፍቆት ገላው

አምባገነን መንግስታት፤ ስልጣን ላይ ሳሉ ከሚያደርሱት በደል በላይ የከፋ ጠንቃቸው፤ በግዝፈታቸው ልክ ተገርድሰው የወደቁ እለት ፍርስራሻቸው የሚያስከትለው ሀገራዊ ምስቅልቅል ነው።  ሕወሃት በውጫዊ ግፊት ከሥሩ ተመንግሎ ሀገር አብሮ ይዞ ከመውደቁ በፊት፤ እዛው ኢሕአዴግ
November 23, 2020

ጦርነቱና  ከጦርነቱ ማግስት – አገሬ አዲስ

ህዳር 11ቀን 2013ዓም(20-11-2020) ጦርነት ጎጂና  አውዳሚነቱ ቢታወቅም ከገቡበት በዃላ ይዞት የሚወጣው ውጤት የሚፈለግ ወይም የማይፈለግ ሊሆን ይችላል። ለጦርነት ምክንያት ብዙ ቢሆንም በሁለት መልክ ይመደባል። አንደኛው ለአገር ልዑላዊነትና ነጻነት፣ ለሕዝብ ክብርና መብት የሚደረግ 
November 21, 2020

” ኦሮማይ ! ”  በቋንቋ ና በዘር መቧደን አከተመ፡፡… – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

አንድ ባለፀጋ የሆነች አገር፣ በአፍሪካም ትኑር፣ በላቲንአሜሪካ፣የበዙትልጆቿ በእውቀት ባለመበልፀጋቸውና በጥበብ ባለመካናቸው የተነሳ በድህነት ውሥጥ ለዘመናት ልትዳክር ትችላለች ከዚህ እወነት አንፃር የኢትዮጵያ በድህነት ውሥጥ ለዘመናት መዳከሯ አያሥገርምም።የሚያሥገርመው አገራችን በድህነት ውሥጥ ላለፉት ሺ ዓመታት
November 21, 2020

ሰይጣን ለወያኔ እጅ ሰጠ! – ይነጋል በላቸው

ሰይጣንን እስካሁን የምናውቀው ተወዳዳሪ በሌለው ጭካኔው ነበር፡፡ አሁን ግን በወያኔ ተበለጠ፡፡ ሰይጣን የወያኔን ያህል ዐረመኔና ጨካኝ ለመሆን እንደገና ቢፈጠርም አይችልም፡፡ ራሱንም እስኪገርመው ድረስ አስከንድተውታል፡፡ ሰሞኑን እንዲህ ሲባል ሰማሁ፡፡ ሊቀ ሣጥናኤል ነው አሉ፡፡
November 19, 2020

ዛሬስ – ትንሽዬዪቱ አብረህት ስታለቅስ ሕወሃታውያኑ ልባቸው ራርቶ ይሆን? –  በየነ ከበደ

ጦርነትን ማንም አይፈልግም። ቢሆንም ግን የሃገርን ድንበር ለማስከበር ጦርነት ይደረጋል። አምባገነን ሥልጣኑን ፈቅዶ ስለማያስረክብ አመጽ ሊከሰት ይችላል። አመጹን ማካሄድ ትክክለኛ ሊሆን ይችላል። ሕወሃት ደርግን አስወግጄ ዴሞክራሲን አሰፍናለሁ ብላ ጨቅላ እየማገደች ወደ ፊት
November 19, 2020

ቢዘገይም አይከፋም –  ማላጂ

በህዝቦች የዕርስ በርስ ትስስር እና አብሮነት ፤ መኖር በእጅጉ ዕንቅልፍ የሚነሳዉ የታችአምናዉ የነጻነት ታጋይ(ትሕነግ) የትናንቱ መንግስት እና የዛሬዉ ዳግም ነጻ አዉጭ ለዓመታት የአንድን አገር ህዝብ ጠላት እና ወዳጅ በማድረግ ወዳጁን የሚደጉምበት ጠላቱን
November 17, 2020

ከሕዝብ እውነተኛ ፍላጎቶች መማር ብልኅነት ነው – አምባቸው ደጀኔ

እንደመጥፎ ዕድል ሆኖ ተከታታይ መንግሥቶቻችን የራሳቸውን እንጂ የሕዝብን ፍላጎት አያጤኑም፡፡ ይህን ተወራራሽ የመንግሥታት ጠባይ አንድ ቦታ ካላቆምነው ጉዳቱ ሀገርን እስከማፍረስ ሊያደርስ እንደሚችል በግልጽ እያየነው ነው፡፡ ጅማሮው ርግጥ ነው በየቤታችን ነው፡፡ ከቤት ያልጀመረ
November 17, 2020
1 110 111 112 113 114 249
Go toTop