Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 109

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

ደቡብ አፍሪካዊው የፀረ-አፓርታይድ ታጋይ፣ የነጻነት አርበኛና የዓለም ሰላም ኖቤል ተሸላሚው፣ ኔልሰን ሮሂላላ ማንዴላ- የዐድዋ ድልን ፋይዳና ትሩፉት በተመለከተ፣ በአንድ ወቅት አፍሪካውያን መሪዎች በተገኙበት አንድ ትልቅ የስብሰባ መድረክ ላይ እንዲህ ብለው ነበር፡- ‘‘The

“አይ AM NASTY?!!” በሐገር ቤት ስላሉ የሰብዓዊ መብቶች ነጋዴዎች እና ስለ ፍስሐ ተክሌ

ከታዛቢ – የካቲት 19 / 2013 ዓ.ም. ይህን አጭር ጽሁፍ እንድጽፍ ያስገደደኝ (ያበረታታኝ?) ደጀኔ አሰፋ ነው፤ አምነስቲ ኢንተርናሽናል – “አይ AM NASTY?!!” አለው ደጀኔ!? – ዛሬ ያወጣው መግለጫም ለዚህ ጽሁፍ የራሱ አስተዋጽዖ
February 26, 2021

የአማራ ክልል ባለሥጣናት ሆይ ወዴት አላችሁ? (የአራት ኪሎው ዘንዶ አማራን ውጦ አይጠግብም!)

አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) አራት ኪሎ የተገሸረው ዘንዶ እምብርት የለውም፤ በመሆኑም መቼም ቢሆን አይጠግብም፡፡ ቀለቡም የሰው ሥጋና ደም ነው፡፡ ካለደም ግብር ዘንዶው እስትንፋስ የለውም፡፡ ዘንዶ በተፈጥሮው ርህራሄና ምሕረት አያውቅም፡፡ ይህ ወጣት ዘንዶ ትናንሽና
February 24, 2021

የአገር ወዳድነት ስሜት በጠፋበትና ክህደት በበዛበት አገር ጠንካራ ኢኮኖሚና ማህበረሰብ መገንባት አይቻልም!

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) የካቲት 22፣ 2021ዓ.ም መግቢያ ከሞላ ጎደል የአገራችንንም ሆነ የሌሎችን አገሮች የወጣ ውረድ ትግልና እዚህ ደረጃ ላይ በመድረስ እንደማህበረሰብ የመኖርን ሁኔታ ስንመለከት በሁሉም አገሮች ውስጥ አንዳች ዐይነት ስሜት መዳበር ችሎ ነበር
February 22, 2021

ከአንተ በፊት አባ ገዳ ነግሮኛል! – ዮሐንስ መኮንን

አባቴ እና ወንድሙ በኦሮሞ ምድር ሀብት አፍርተው ትዳር መሥርተው ወልደው ከብደው ይኖሩ ነበር:: ከእለታት በአንዱ ቀን የኦሮሞ አባ ገዳዎች እባቴን እና አጎቴን ጠርተው እንዲህ ሲሉ ጠየቋቸው:: “ሀገራችን ሀገራችሁ ልጆቻችን ልጆቻችሁ ናቸው:: እስካሁን
February 22, 2021

ከምርጫው መቃረብ ጋ ተያይዞ ጎልተው መሰማት ያለባቸው አንዳንድ ሃሳቦች – መሰረት ተስፉ

መንግስት በማንኛውም ጊዜ በአጠቃላይና በምርጫ ጊዜ ደግሞ በተለይ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ማክበርና ማስከበር ተፈጥሯዊ ግዴታው መሆኑ ይታወቃል። እነዚህ መብቶች መንግሥት ሲፈልግ የሚቸራቸው ሳይፈልግ ደግሞ የሚነሳቸው፤ ሲችል በግልፅ፤ ካልተመቸው በስውር፤ ወይም ደግሞ ፍትሃዊነት
February 19, 2021

የሞራል ዝቅጠት እና የአድርባይነት ልክፍት ፡ ጣምራ ደዌዎቻችን! – ጠገናው ጐሹ

February 15, 2021 ጠገናው ጐሹ ስለ ሞራል (moral) መሠረታዊ ምንነት ስንነጋገር በመልካም (ጥሩ) ነገር እና በመጥፎ (በጎጅ) ነገር   መካከል የሚኖረውን ወይም ያለውን ልዩነት ተገንዝቦ ወይም ተረድቶ ከመልካሙ ነገር ጋር በፅዕናት በመቆም መጥፎውን (ጎጅውን) ስለ መፀየፍና ስለ መዋጋት ፣ ወይም ተቃራኒውን ሆኖና አድርጎ ስለመገኘት ሰብእና ነው የምነጋገረው። ስለ አድርባይነት (opportumism) ስንነጋገር ደግሞ በአገር ወይም በማህበረሰብ ወይም በቡድን
February 15, 2021

ስለሟቹ ሕገ መንግሥታችን (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

የተከበሩ የሚለው ስም በትክክልም ይገባቸዋል ብዬ ከማስባቸው ብዙ ኢትዮጵያውያን ጸሐፊዎች መካከል እጅግ የተመረጠ ቋንቋ የሚጠቀሙ፣ የአባቶቻችን ዘመን ለዛና ትሕትና በብእራቸው ውስጥ የሚነበብና ምነው ጠፉብን? ብዬ ስጨነቅ የነበረ ሰው ናቸው — አቶ ባይሳ
February 8, 2021

የወያኔ ታጋዮችና የትግራይ ሕዝብ በአማራ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ፖሊሲው በቀጥታም በተዘዋዋሪም የማይነጣጠሉ ትስስሮች አድርገዋል

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ) 1/27/2021 ይህ ርዕስ ለማቅረብ የተገደድኩበት መነሻ፤ ያለፈው የወያኔ እና የትግራይ ሕዝብ ቁርኝት (እስካሁንም የቀጠለው የሞቀው ድጋፍና ፍቅር) እንዳልነበረ ለማድረግ በየሚዲያው የማደምጣቸው አሽቃባጭ ምሁራን እንደ እሬት ስለመረሩኝ አውነታውን ላስቀምጥ።
February 3, 2021

2 ሚልዮን ብር ተሰረቅሁ ያለን የታዬ ደንደዓና የኦዴፓ ነገር /ከማስተዋል/

“አሁን ላሚቷም ጥጃዋም በእጃችን ገብተዋል:: ቁማሩንም ተጫውተን በልተናል” ሲሉ በአደባባይ የተዛበቱብን የኦዴፓ አመራሮች የአፍሪቃ ነፍሰበላ ናዚ ካልነው የሕወሓት ጁንታ በግብርም በተግባርም እጅግ እያስናቁ መጥተዋል:: ሃገር በፖለቲካ ሴራ በግፍና በተንኮል ልትመራ እንደማትችል ጠፍጥፎ
February 3, 2021

የሕግ ማስከበር ዘመቻው በሰሜናዊ ክልሎች አወቃቀር ረገድ የፈጠረው ግርታ (ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ)

መግቢያ ቅድመ-ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ኢትዮጵያችን መጀመሪያ በጠቅላይ ግዛቶችና ቀጥሎም በክፍላተ-ሀገር ተሸንሽና ስትመራ ነበር የምናውቃት፡፡ ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊት ሪፓብሊክ ሆና በተዋቀረች ማግስት ደግሞ በአምስት ራስ-ገዝና በሃያ አራት አስተዳደር አካባቢዎች ተከፋፍላ ትተዳደር እንደነበር አንዘነጋውም፡፡ ይህንኑ ታሪካዊ ኩነት
February 3, 2021

ገልጽ ጦርነቱ አሁን ነው የጀመረው!  – አምባቸው ደጀኔ

“በኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ ለሚከሰተው የሰው ዘር ዕልቂት ተጠያቂው የግራኝ አህመድ አቢይ መንግሥት ነው” ለማለት ቃጥቶኝ ነበር፡፡ ግን ግን ይህ ለላንቲካውና በልማድ የሚነገረው ለአንድ ጥፋት ወይም ውድመት ኃላፊነትንና ተጠያቂነትን የሚወስድ አካል ወይም ግለሰብ
February 3, 2021

በሴራና ቁማር የትም አይደረስም ብለን ብዙ አሳስበናል! አሁንም እናሳስባለን! – ሰርፀ ደስታ

የዛሬ ሶስት ዓመት ገደማ አብይ አብይ ወደ ሥልጣን ሲመጣ ኢትዮጵያውያን ሁሉ በአዲስ መንፈስ ከልብ በሆነ መልኩ ለአብይና አጠቃላይ የለውጥ ወኪል ነኝ ላለው ቡድን ልዩ የሆነ ድጋፍ ሰጥቶ ነበር፡፡ ብዙዎችም በታላቅ መነሳሳት አገራቸውን
February 2, 2021

ስለሥርዓታዊ ለውጥ ዕድሎችና ሁኔታዎች ስናስብ – በተስፋዬ ደምመላሽ

በተስፋዬ ደምመላሽ ጥር 25 , 2013 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ዘመናዊ ታሪክ ለአገርና ሕዝብ የሚበጁ የመዋቅራዊ ለውጥ ዕድሎች በየጊዜው ተክስተው አምልጠዋል? ለምሳሌ የአፄ ኃይለ ሥላሴ “ባላባታዊ” ሥርዓተ መንግሥት በደርግ “አብዮታዊ” መዋቅር ሲተካ፣
February 2, 2021
1 107 108 109 110 111 249
Go toTop