አበሻ አያድናችሁ ..ፈረንጅ አያድናችሁ”.. ትርክት ወደ ሱዳን/ግብጽ…አያድናችሁ እዉነታ ሲቀየር ፦ ሀዱሽ መለሰ
አገራችን ኢትዮጵያ በዘመናት ብዙ ችግሮች አጋጥመዋት ችግሮቹን ሁሉ በአሸናፊነት ተወጥታ እዚህ ደርሳለች፡፡ወያኔ ለ27 አመታት የሰራው ግፍ ጽዋው ሞልቶ ሲፈስ በህዝብ ትግል ከማእከላዊ ስልጣን ተሽቀንጥሮ ሸፍጥንና መርዝን አርግዞ ወደተወለደበት ትግራይ በመሸሹ በዚያው ተገድቦ