ከለንደን እስከ እትዮጵያ የተዘረጋው የወንጀለኞች ቡድን /ስኳድ/ ዕቅድና የማስፈራራት ዘመቻ ሃገራዊ ጥሪውን ተቀብላችሁ ወደ ውድ እናት ሃገራችሁ ኢትዮጵያ ለምትጓዙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የተላለፈ የቅድመ ጥንቃቄ መልዕክት። በዚህ አጋጣሚ ይህን መረጃ ሳስተላልፍ የጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆች በመሆናችሁ ከጉዟችሁ ፈርታችሁ እንደማትቀሩ በመተማመን ነው። ነገሩ እንዲህ December 29, 2021 ነፃ አስተያየቶች
“ትዕዛዝ አልደረሰንም” – አማራን ማስጨፍጨፊያ ኦነግ/ኦህዲዳዊ ሥልት – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ([email protected]) አማራን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት አማራን ራሱን ሳይቀር ከሥሩ አሰልፎ የመጨረሻውን ዘመቻ ለመጀመር ፊሽካውን በመጠባበቅ ላይ የሚገኘው የአራት ኪሎው ዘንዶ ልክ እንደጥንቱ ደራጎን የኢትዮጵያውያንን ሥጋና ደም የዕለት ከዕለት ግብር December 28, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የህሊና እስረኞችን ፍቱልን!!!! – ፊልጶስ አምባገነኖች ከትላንቱ ያለመማር አባዚያቸው የሚገርም ነው፤ያውም እኮ የሚጠቅማቸው ለራሳቸው ነበር። በተለይም የአፍሪካ አምባገነን ገዥዎች እትብታቸው በአንድ ምላጭ የተቆረጠ ይምስላል። አንድነታችን ኣየፈረሰ፤ በጦርነት እየተለበለብንና በተመጽዋችነት በምንሰቃይባት በ’ኛዋ አገር፤ ገዥዋቻችን ከትንላቱ ለመማር ያለምፈልጋችን ግብዝነት December 28, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ትህነግ የለየለት ጭራቅ በመሆኑ ፣ ከእርሱ ጋር ለመደራደር አይቻለም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ዛሬ ፣ በትግራይ ክልል በተግራይ ህዝብ ጉያ ውሥጥ የመሸገው ” የአሸባሪ ቡድን ” ፣ በዓለም ላይ በአሸባሪነት የተፈረጁ የሽብር ቡድኖችን በሙሉ የሚበልጥ ነው ። ሁሉም የዓለም አሸባሪ ቡድኖች በአንድ ላይ ተሰባስበው የሽብር December 27, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ክብር እንክርዳድ ተዘርቶበት ስንዴ ሆኖ ለበቀለ ትውልድ!!! – ተስፋየ ኤልያስ ኢትዮጵያ ሀገራችን በታሪኳ በከፍተኛ ደረጃ ሕዝቦቿ በዘርና በሃይማኖት ተከፋፍለው ወይም ተመድበው የኖሩበት ዘመን ቢኖር በዘመነ ኢሕአዲግ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ አዎ በዘመነ ኢሕአዲግ ሕዝቧ ሕዝቦች ተብለው የበዙበት፣ የተበተኑበት ነው፡፡ አበዛዙ ሥነ ልሳናዊ December 27, 2021 ነፃ አስተያየቶች
በሻይ ቡና መላ፤ አለ ብልፅግና (መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ) ዛሬም ፣ በዚህ የህዝብ የፍትህ ፣ የእኩል ተጠቃሚነት ፣ የእውነተኛ ዴሞክራሲ መሥፈን ጥያቄ በወለደው መንግሥትም ውሥጥ ጥቂት የማይባሉ ከቀበሌ እሥከ ክልል ፤ እንዲሁም ልዩ የአሥተዳደር ክልሎች ( አዲስ አበባ ና ድሬድዋ ) December 26, 2021 ነፃ አስተያየቶች
እኛ ኢትዮጵያዊያን አጎዋንን መተካት እንችላለን ? ጥሩ ሰው ለመሆን ጥሩ ጓደኛ ይኑርህ – ፊልጶስ የተሳካለህ ሰው ለምሆን ግን ጠላት ይኑርህ።” የሚለው አባባል ከግለሰብ ጀምሮ እስከ አገር ድረስ ለሁሉም ባይሆን ላወቀበት ይሰራል። ብዙ ጠላት ያላቸው አገሮች፣ ራሳቸውን ለመከላከልና ብሎም አጠፋውን ለመመለስ ፤ ”ለጠላቶቻችን እጅ አንሰጥም!” በማለት ራሳቸውን December 26, 2021 ነፃ አስተያየቶች
አያ ጅቦ ሳታመሃኝ ብላኝ!! (በአገሬ አዲስ) ታህሳስ 16 ቀን 2014 ዓም (25-12-2021) በአገሬ አዲስ ላለፉት ሦስት ዓመታት የኦሮሞን የበላይነት ያስከበረው ኦህዴድ በብልጽግና ስም ከሌሎቹ አጋር ቡችሎቹ ጋር ሆኖ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጽመው በደልና ክህደት ከቀን ወደ ቀን እዬጨመረ እንጂ እዬቀነሰ አልሄደም።ይህንን ክህደቱን እንደ አስተዋይነትና ችሎታ የሚቆጥሩና December 26, 2021 ነፃ አስተያየቶች
እስከ መቼ በጦርነት ውስጥ እንድንቆይ ነው የሚፈለገው??? – ወገን ደጀን ነኝ ከአውስትራሊያ ታሪክ እንደሚነግረን አፄ ሚኒሊክ ወታደሩ እረፍት ያድረግ ሰንቃንችንም እያለቀ ነው በሚል ልዩ ልዩ ምክንያቶች የኢትዮጵያ ጦር ተከዜን እንዳይሻገር አድረጉ መጨረሻው ምን እንደሆነ ሁላችንም እናውቀውለን። ከኤርትራ ጋር በተደረገው ጦርነትም የኢትዮጵያ ጦር ወደ አስመራ ገብቶ December 24, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ለመታደግ ከተፈለገ……..ፊልጶስ በማንኛውም ዘመን ቢሆን ጦርነት አስፈላጊ የሆነበት ግዜ የለም፤ ግን ድግሞ ዓለማችን በተለይም እኛ ብዙው ታሪካችን እና ኑሯችን የጦርነት ነው። ለዘመናት ያደረግነውና እይደረግነው ያለው የ’ርስ በርስ ጦርነት የዓለም ጭራ ብቻ ሳይሆን ግዛታችን እና December 22, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ወደ ሃቀኛ ብሄራዊ መግባባት! – ገለታው ዘለቀ በኢትዮጵያ ውስጥ ብሄራዊ መግባባት ወይም ምክክር የምንለው ሃሳብ ከጦርነት አቁም ስምምነት ሁሉ በላይ ነው። ሃገራችን ወደ ለውጥ መሄድ ካለባት አሁን ያለው ጦርነት ባይኖርም ብሄራዊ መግባባት ያስፈልጋል። ብሄራዊ መግባባት አስፈላጊ ጉዳይ የሆነበት ምክንያት December 22, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ሽመልስ አብዲሣ ባይኖር የኢትዮጵያ ትንሣኤ እጅጉን ይዘገይ ነበር! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የአንዳንድን ሰው ጥጋብና ጥጋቡ የሚወልደውን ትዕቢታዊ ዕብሪት ብዙም አንጥላው፡፡ ለጊዜው ሊያናድደን ቢችልም የተደበቁ እውነቶችን ገሃድ ያወጣልና ጥጋብ አንዳንዴ አወንታዊ ጎን አለው፡፡ በመሠረቱ ጥጋብ በአግባቡ ካልተያዘ እጅግ አደገኛ ነው፡፡ በርካታ ዓለም አቀፋዊ ክስተቶች December 21, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ሰሜን ወሎን ወደ“ደቡብ ትግራይ” ደቡብ ወሎን ደግሞ ወደ “ሰሜን ኦርምያ” የማጠቃለሉ ቅዠት (እውነቱ ቢሆን) ፋኖ ብዙ ጠላት እንዳለው ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ለዚህም ነው በደሴ የተፈጸመን የወሎ ህብረትን ዘረፋ ወደ ፋኖ ላማላከክ የተሞከረው፡፡ ፍኖ የ46 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ሙሉ ድጋፍ አለው፡፤ ጠላቶቹ አማራን መክተው በፊቱ ሊቆሙ አይችሉም፡፤ ዳሩ December 20, 2021 ነፃ አስተያየቶች
አጭር ቅኝት: የኦሮሙማ አፈግፍጉ ሴራ እስከ ግማሽ ነጻ መውጣትና ለድርድር እስከ መሞዳሞድ ድረስ (እውነቱ ቢሆን) በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡፤ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከአማራና አፋር ልዩ ሀይሎችና ከፋኖ ጋር ሆኖ በጦርነቱ እየተገኙ ላሉት ድሎች ታላቅ ክብርና ምስጋና ይገባዋል፡፡ ዱሮም ቢሆንኮ እንዳይሆን ሆን ተብሎ ሴራ ተሰርቶ ነው December 18, 2021 ነፃ አስተያየቶች