Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 89

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

  ሰው መሆን ሰውነት አይደለም!  – አገሬ አዲስ

ታህሳስ 07 ቀን 2014 ዓም (16-12-2021) በዚህ ትልቅና ሰፊ እርእስ ላይ ለመጻፍ ብቃቱ ባይኖረኝም ካገኘሁት አጠቃላይ ግንዛቤ ስነሳ ይህን አጭር የመቀስቀሻ ወይም የመነሻ ትንታኔ ለመሰንዘር ደፍሬአለሁ።በዚህ ዕርእስ ላይ የውጭ አገር ሊቃውንት ብዙ ያሉት
December 16, 2021

 የትግራይ ህዝብ ሆይ ፤ የሲዖል ጉዞ ይብቃህ !  – መኮንን  ሻውል  ወልደጊዮርጊስ

”  አጭር ርቀትን ብቻህን ብትጓዝ ይመረጣል ፡፡ ረጅም ርቀትን ግን ከሰው ጋር ብትጓዝ ይሻላል ፡፤ ከሞኝ ሰው ጋር ግን አንድ ኢንችም አብረኸው አትጓዝ ፡፡ ቀንህን ያደፈርስብሃል ፡፡   ጉዞህ ደስታ ቢስ   እንዲሆን ከፈለክ
December 15, 2021

ሕገ መንግስቱንና የጎሳ አወቃቀርን የማይቀይሩ ከሆነ ሌላ ጦርነት አይቀሬ ነው – ግርማ ካሳ

ብዙዎች የማናውቀው ወይንም ልብ የማንለው አንድ ነገር አለ። አሁን ባለው ሕገ መንግስት፣ አሰራርና ፖለቲካዊ ሲስተም ኢትዮጵያ የለችም። ኢትዮጵያዊነት በሕገ መንግስቱ ቦታ የለውም። ኢትዮጵያዉያን እንደ ዜጋ እንደ ኢትዮጵያዊ እውቅና የላቸውም። የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ብሎ
December 15, 2021

የብርሃን አካል በሆኑ ኢትዮጵያውያን መስዋዕትነት የአንድነት፣ ነጻነትና ፍቅር ፍሬዎች ይጎመራሉ – ሚኪያስ ግዛው

በልዩ ልዩ ቀለማት ያበበው፣ በትላልቆቹ ኃይማኖቶች የታጀበው፣ ትዕግስትና ማስተዋል የታደለው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሠማይ ላይ የሚገኘው እግዚአብሄር ንጉሥም አሸናፊም መሆኑን ያምናል። እግዚአብሄር ምድርና ሠማይን ሲፈጥር ጨለማን ገርስሶ ብርሃን አልብሷል (creation battle)፣ ዛሬም ቢሆን
December 14, 2021

በልጠን ካልተገኘን….!!! – ቹቹ አለባቸው

በአሁኑ ወቅት ሕይወት በአማራ ክልል ተጎሳቁሏል፡፡ ይህ መጎሳቆል በተለይም በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ ዞን፤ ሰሜን ወሎ፤ደቡብ ወሎ፤ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ሙሉ በሙሉ፤ እንዲሁም በሰሜን ሽዋ፤ ደቡብ ጎንደርና ሰሜን ጎንደር ዞኖች በከፊል በከፋ ሁኔታ
December 13, 2021

ፕሬዚዳንት ሲሲ ሆይ ከነጮች ጋር ሆነሀ ለማረድ የገዘገዝካት ኢትዮጵያ አትምርህም

ሲሲ ሆይ በቀደዱልህ ቦይ መፍሰስህን አቁም። ዋጋ ያስከፍላል፣ አውሮፓና አሜሪካ አብይ አህመድን ከስልጣኑ አውርደው በሌላ መተካት የፈለጉበት ምክንያት ግልፅ ነው። ባጭር አነጋጋር አብይ አሕመድ ለነጮቹ ፍላጎት አልገዛም አልታዘዝም በማለቱ ነው ። ለዚህ
December 13, 2021

ወያን አስካሪዎች ጌቶቻቸውን ማጣት እና የደረሰባቸው ውርጭት፤ የእዝቅየል ታምቡር – ዘውገ ፋንታ   

በትግራይ ግዛት የተጀመረው ትሕነግ አምባገነንነት የኢትዮጵያ መንግሥት ሕግ ለማስከበር  የወሰደው ርምጃ አስቸጋሪ መሆኑን ሁሉም ሕዝብ የተረዳው አይደለም። ትሕነግ አንድን የጠላት ሀገር እንደመውጋትና መውረር አላማ አድርጎ የተነሳ በመሆኑ፣ አነሳሱ በሙሉ ጦርነት ነው። የመንግሥት
December 12, 2021

ለአማራ የሕልውና ፈተና የአማራ ልሂቃን ሚና – መስፍን አረጋ

የአፍሪቃውያንን ሕልውና ለማረጋገጥ የበኩሉን ከፍተኛ ሚና የተጫወተው ትልቁ የአማራ ሕዝብ፣ ዛሬ ላይ ግን ነገሮች ተገልብጠው የገዛ ራሱን ሕልውና ለማረጋገጥ የሞት ሽረት ትግል እያደረገና የአፍሪቃውያንን ድጋፍ እየጠየቀ ይገኛል፡፡  እጅጉን የሚያሳዝነው ደግሞ የአውሮጳ ቅኝ
December 12, 2021

ሕወሓት በአሥመራ መንገድ ሲወጣ በቦሌ በኩል የገባው ኦነግ አልተቻለም! – ነፃነት ዘለቀ

“ጉድ ነሽ ያንኮበር ቅጠል” ብሏል አሉ አንዱ የደረሰበት ደርሶበት፡፡ ይህች ኢትዮጵያችን የማታሰማን የጉድ ዓይነት የለም፡፡ ኢትዮጵያ የትንግርት ሀገር ሆናለች፡፡ ከጆሮ አቅም በላይ ነው የሚነገረው ሁሉ፡፡ አሪስቶትል ይሁን ፕሌቶ ወይ ሌላ ፈላስፋ ተናገረው
December 11, 2021

ክተቱን ክተትበት!  በውጭ አገር የምትኖረው ኢትዮጵያዊ ሆይ እቤትህ ድረስ የመጣውን ዕድል ተጠቀምበት!

ታህሳስ 1 ቀን 2014ዓም(10-12-2021) የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስቴር፣የኦህዴዱ መሪ አብይ አህመድ  ዲያስፖራ  አንድ ሚሊዮን ሆነህ ለታህሳስ 29 ቀን 2014 (07-01 2022) አገርህ ግባ ያለውን የክተት ጥሪ እንደ መልካም ዕድል ቆጥረህ የድጋፍ ክተቱን ጥሪ ሕዝባዊ ትግልህን ክተትበት  የሚለው ምክሬ የዛሬው ጽሁፌ መንደርደሪያ ነው። በቅድሚያ ግን እኔ ዲያስፖራ ብዬ አልጠራህም፤እኔም አንዱ
December 10, 2021

ለእኛ ለባርነት ሆድ :ለነፃነት ክንድ  –  ማላጂ

በአገራችንም ሆነ በዓለም የነፃነት ታጋዮች ለዘመናት ከየትኛዉም የገዥ ክፍል መደብ ያልነበሩ እንዲያዉም በስርዓቱ ከፍተኛ ጭቆና እና ግፍ የተቀበሉ ነበሩ ናቸዉ ፡፡ እንደ እኛ አገር ሁሉ ሌሎች አገሮች እና ዓለማት የነፃነት ፋና ወጊዎች(
December 10, 2021

ዝግጅት! ለማን? – ቴዎድሮስ ጌታቸው

ባለፈው የፅሁፍ መረጃ ልውውጣቸን ወቅት፤ ‹‹ትጥቅ የማስፈታት ድርድር›› በሚል ርዕስ፤ ዋናውን አሸባሪ የህ.ወ.ሓ.ት. ቡድን እና አንበጣውን ትጥቅ ከማስፈታት ውጪ፤ ሌሎች አማራጮች የሌሉ መሆኑን ተጨዋውተናል፡፡ ይህ የመረጃ ልውውጣችን ተጨባጭ ሆኖ እና መሬት ቆንጥጦ
December 10, 2021

ለምን አሁን? የሆነ የተደገሰልን ነገርማ አለ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ስለአስከፊው የኑሮ ውድነት ከጻፍኩ አንድ ሣምንት እንኳን አይሞላኝም፡፡ ትናንት ማታ ደግሞ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን በነዳጅ ውጤቶች ላይ ታይቶና ተሰምቶ የማያውቅ የዋጋ ጭማሬ መደረጉን ሰማሁ፡፡ ለታሪክ ፍጆታ ያህል ትንሽ ማለት ፈለግሁና የግዴን
December 9, 2021

ዝምተኛው ዳያስፖራ አንበሳ ሆኖ ተነሳ! – ሰማነህ ታምራት ጀመረ

እግዚአብሔር ዓዳምንና ሔዋንን ሲፈጥር ከእንስሳት ለይቶ የማስተዋል፤ የማሰብና በአግባቡ የመምራት ክህሎት ሰጦ በምድር ላይ አንግሶታል። ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሏት ሲል ቀደሰው። ኢትዮጵያንም የሰው ዘር መገኛ አርጎ ፈጠራት። በግዮን ወንዝ ተከባ የምትገኘውን ቅድስት ሃገር
December 8, 2021
1 87 88 89 90 91 249
Go toTop