ለልብ ሰባሪው ሰበር (ከፈረሱ በፊት ለቀደመው ጋሪ) የሚሰጡ ማብራሪያዎች ሁሉ የንፁሐንን እንባ አያብሱም። ሲና ዘ ሙሴ ሰበር ዜና ፤ እነ ጃዋርን እና እነ ሥብሐትን ፣ በነሱ ክስ የተመዘገቡትን ሁሉ ከሞራል አንፃር ፈታናቸው ። ከሞራል አንፃር እነ ጃዋርን እነ ሥብሐትን ፈታናቸው ። ተባለ ። ለነጃዋር ፣ ለነሥብሐት ደጋፊዎች ይህ ታላቅ ድል ነው January 8, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ፍትህ የሌለበት ይቅርታና ምህረት በምድር ላይ ቀርቶ በሰማይ ቤትስ ይኖር ይሆን?? እነ ስባሃት ነጋ ተፈቱ፣ እነ ጀዋር ተፈቱ፣ እነ እስክንድርም ምን ያህል ጦር እንደመሩና የተኛውን እዝ እንደ አጠቁ ባናውቅም በምህረት ተፈቱ። ´የለህም አይባል ይመሻል ይነጋል አለህ እንዳይባል ስንት ጉድ ይታያል።´ ያለችው መሪ እረምዴ January 8, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ደም ሳይደርቅ ዕርቅ ኢትዮጵያን ለማዳን እና ለመታደግ የሚፈልግ ሠዉ አለማግኘቷን እና በፍለጋ ላይ እንደነበረች ለአለፉት ፴ ዓመት እናት አገር ስትባዝን ነበረች ፡፡ ጨርቅ እና ወርቅ እያነፃፀርን ሲረግሙን አሜን ፤ ሳይጠሩን አለን ማለቱን ልማድ አድርገን ለዕዉነተኛ ዕርቅ January 8, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ሙስና ሳያጠፋን እንዋጋዉ (ስንታየሁ ግርማ) የስነ ምግባር ዝቅጠት ዋነኛ የ ሙስና መንሰኤ መሆኑን ብዙዎች ይስማሙበታል፡፡ በዚህ አለም እንደ ሥነምግባር በመጥፎም ሆነ በጥሩ ለሀገርም ሆነ ለተቋማት ወሳኝ ነገር የለም፡፡ በአለም ላይ ያደጉ እና የለሙ ሀገሮች መሠታቸው ስነምግባር ነው፡፡ January 8, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ተሐድሶ፣ መልሶ መላልሶ! (በፍቃዱ ዘ.ኃይሉ) ልክ የዛሬ 4 ዓመት ገደማ፣ በታኅሣሥ ወር 2010 አካባቢ የተጀመረውን የኢሕአዴግ ውስጠ ተሐድሶ የለውጥ ማዕበል ሁሉም ሰው በዋህነት ተቀብሎ ነበር። የኢትዮጵያ መንግሥት አሁንም ተመሳሳይ ነገር እየሞከረ ይመስላል። ነገር ግን በዚህ ጊዜ የብዙኃን January 8, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የህዝብ እና አገር ሞት ዋጋ ስንት ነዉ ? – ማላጂ በኢትዮጵያ ለዘመናት የዜጎችን ሞት እና የአገር ክህደት ሲያስተናግድ የነበረዉን የግፍ ስርዓት ዕድሜ ለማራዘም ሲባል የኢትዮጵያን እና ህዝቧን የመከራ መጠን እና ዘመን የሚያራዝም መዉዘምዘም ምንም ሊባል የማይችል የኢትዮጵያን ዉድቀት እና ዜጎች ሞት ዕርደ January 8, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የኖቤል የሰላም ሽልማትን ያጽድቁ ወይም ይሻሩ ጽሁፍ: ዮናስ ብሩ ትርጉም: መስከረም ባልከው በቅርብ ጊዜ ትውስታ የአለም አቀፍ ሚዲያዎችን ፣ የአለምአቀፍ ጥናትና ምርምር ተቋማት ከፍተኛ ቁጣን እና የተባበሩት መንግስታት፣ የአውሮፓ ህብረት እና የአሜሪካ ባለስልጣናትን ነቀፋ እንደ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር January 7, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ወያኔ ዳግም እንዲወረንና እንዲገለን ቀርቶ እንዲኖርስ እንፈቅድለታለን ???? የማንኛውም መንግሥት”ሀሁ’—– የዜጎቹን ደህንነት መጠበቅ ነው። የዜጎቹን ደህንነት መጠበቅ ያልቻል አገዛዝ ስልጣኑ “የዛፍ ላይ እንቅልፍ ” ብቻ ሳይሆን፤ ለዘመናት በደምና በአጥንት የተገነባን የአገርና የህዝብን አንድንተን ያፈርሳል፤ ኑሮና ህይወትን ያመሰቃቅላል። በአንጻሩ መሰረታዊ መብቱን January 6, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ጀፍሪ ፌልትማን እንደ ኸርማን ኮኸን – መስፍን አረጋ ኸርማን ኮኸን (Herman Cohen) በትልቁ ጆርጅ ቡሽ ዘመን (1989-1993) በአሜሪቃ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ውስጥ የአፍሪቃ ጉዳዮች ኃላፊ የነበረና ወያኔን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለመጫን ያንበሳውን ሚና የተጫወተ ግለሰብ ነው፡፡ ይህን ያደረገው ደግሞ በለንደኑ January 5, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ነፃነት በአድርባይነት እና በችሮታ አይገኝም ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዉያንን ከስሩ ለማጥፋት የተለያዩ ደረጃዎች እና ክፍሎች ሲታይ አሁን ላይ የመጨረሻዉ የአጥፍቶ መጥፋት ትንቅንቅ ተጋድሎ ቀጥሏል ፤ ብሷል ፡፡ ለዚህም የጥፋት እና ሞት መላ ምት በግንባር ቀደም ተጠቃሽ ፡- ፩ኛ. January 4, 2022 ነፃ አስተያየቶች
“ክፉ ሞቶም ይገድላል” ማላጂ በኢትዮጵያ ታሪክ ለህዝብ እና አገር ጠንቅ የሆኑ የአስተሳሰብ እና ተግባር የጥፋት መልዕክተኞች በተለያየ ዘመን እና የታሪክ አጋጣሚ ኢትዮጵያዊነት እና ኢትዮጵያ ለማጥፋት በዋናነት ቅድሚያ ተሰጥቶ ከሚሰራባቸዉ ዉስጥ ኢትዮጵያዊነት ህብረት እና አንድነት በሚፈልጉት ለራሳቸዉ January 3, 2022 ነፃ አስተያየቶች
አዲሱ የህወሓት-ህዝብ እብደት! ሰዋለ በለው – እ.ኤ.አ. ጥር 2 ቀን 2022 (January 2, 2022) የትግራይ-ብሔርተኝነትን የአስተሳሰብ መስመር የማስቀጠያ ራዕይ፣ እንደ አጋጣሚ ሆኖ፣ ህወሓት እ.ኤ.አ. በ1975 በገጠር ደደቢት መንደር ውስጥ የተቃዋሚ ፍጥጫ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ፣ በትግራይ January 2, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የጦቢያ ዘመን አቆጣጠር ከፈረንጅ ዘመን አቆጣጠር አንጻር – መስፍን አረጋ ይህ ጦማር የሚያተኩረው አገራችን ጦቢያን ጦቢያ ካሰኟት ዐበይት ትውፊቶች ውስጥ አንዱ በሆነው በዘመን አቆጣጠራችን ላይ ነው፡፡ አስቀድመን ግን ዘመን መቁጠርያ የሚለው ሐረግ የተንዛዛ ስለሆነ ዮማዝ በሚለው አጭር ቃል እንተካዋልን፡፡ ዮማዝ (calendar) ማለት January 2, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ይድረስ ለጥምር ጎሳ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን! – አገሬ አዲስ ታህሳስ 22 ቀን 2014 ዓም (31-12-2021) ማንኛውም የሰው ልጅ የሚወለድበትን ቤተሰብ፣ቦታና ጊዜ መርጦ አልተፈጠረም። በሁኔታ አጋጣሚ በሁለት ጾታዎች መፈቃቀድና ፍቅር፣ ወይም የኑሮ ግዴታ በሚፈጠረው ግንኙነት ባላሰበበትና ባልመረጠው ቦታና ጊዜ ይወለዳል።ከአንድ ጎሳ ብቻ December 31, 2021 ነፃ አስተያየቶች·ዜና