ሜዳ ሲቃጠል ተራራ ከሳቀ ያ ተራራ ከሜዳው የበለጠ በእሳት መጎዳቱ አይቀርም – መኮንን ሻውል ልደጊዮርጊስ በኢትዮጵያ አንድ መንግስት እንዳለ ነው በበኩሌ የማውቀው ። እንደ ህገ መንግስቱ ከሆነ የፌደራሉ መንግስት የኢትዮጵያ መንግስት ነው ፡ ለአስተዳደር ተብሎ የተከለሉ አስተዳደር አገልግሎት የሚሰጡ መንግስታት እንዳሉም አውቃለሁ ፡፡ ፖሊሶችም አሏቸው ፡፡ ልዩ November 15, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ከድርድር ስምምነቱ በኋላ የአማራ ክልል የመንግስት ሠራተኞች ደረት እንዲደቁ ለምን ተፈለገ? አድምቁልኝ… ድራንዝ ጳውሎስ / ከባህር ዳር በኢትዮጵያ መንግስትና በአሸባሪው የትግራይ ቡድን (ከስምምነቱ በኋላ አሸባሪ የሚለው መጠሪያ መነሳት አለመነሳቱን ሳልረዳ በማንሳቴ ይቅርታ ይደረግልኝ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም የተጀመረው ጦርነት ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም November 14, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ሰላም ጦርነትን ሲያሸንፍ፣ የደቡብ አፍሪካው ስምምነት፣ ይዘቱ፣ ተፈጻሚነቱና ተግዳሮቶቹ – ባይሳ ዋቅ-ወያ ከሁለት ዓመት አውዳሚ ጦርነት በኋላ ሁለቱ ተፋላሚ ወገኖች በደቡብ አፍሪካ ተገናኝተው ለአሥር ቀናት ያህል ከተደራደሩ በኋላ አንዳች አመርቂ ስምምነት ላይ መድረሳቸው መላውን ሰላም ወዳድ የኢትዮጵያን ሕዝብ አስደስቷል። ተፋላሚዎቹ ለድርድር እንዲቀመጡ ያስገደዳቸው ምክንያት November 14, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የሚመጣው እየሆነ ካለው ይብሳል (እውነቱ ቢሆን) ወያኔ አማራን ጠላት ብሎ ሰይሞና ለ27 አመታት አሰቃይቶ አፈናቅሎና ጨፍጭፎ ከቆየ በኋላ በህዝብ መራር ትግል ወንበሩን ለኦሮሙማ አስረክቦ የራሱን ታላቋን ትግራይን (እነርሱ አባይ ትግራይ ይሏታል) እንደአገር ለመመስረት ወደ መቀሌ ሸመጠጠ፡፡ወያኔወች በሀብት ምንጭም November 12, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የኤፍሬም ማዴቦ ሸፍጥ፤ ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ (ክፍል 2) – መስፍን አረጋ የሌባ ዓይነ ደረቅ፣ መልሶ ልብ ያደርቅ የአማራ ሕዝብ አጉል ጨዋነትና ጦሱ ውድ አንባብያን ሆይ፡፡ ይህ ጦማር ከተለመደው አማራዊ ጨዋነት ወጣ ያለ ስለሆነ አስቀድሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ የአማራ ሕፃናት እንደ በግ እየታረዱና ደማቸውን ውሻ እየላሰው፣ November 12, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ኦነግ ሸኔ ብሎ ነገር የለም … ያለው የፀረ ኢትዮጵያ ኃይሎች ፕላን ቢ እና ሲ ነው… – ሲና ዘ ሙሴ ኦነግ ሸኔ ብሎ ነገር የለም ። ያለው ሥለ ገንዘብ ብሎ ሰው የሚያርድ የአውሬ ስብስብ ነው ። ያለው በግፍ በጭካኔ እና በስርቆት ሥለሚሰበሰብ ሀብት እና ንብረት የሚጨነቅ የአውሬ መንጋ ነው ። ያለው እየተዘረፈ November 12, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ፍትህ የሌለው እርቅ አሁንም የሞተ ነው! – በላይነህ አባተ በላይነህ አባተ ([email protected]) ዛሬም እንደ በፊቱ አሽከርና ሎሌ ሆነው አገርን ሲክዱና ሕዝብን የምድር ሲኦል ሲያሳዩ የኖሩ ጭራቆች በስልጣን ተጣልተው ያስፈጁትን በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ዜጋና ያሰደዱትን በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሕዝብ ችላ ብለን የእርቅና የድርድር November 12, 2022 ነፃ አስተያየቶች
በህገመንግስቱና በሽግግሩ ቻርተር ይሁን ቢባል እንኳ (ቢባል እንኳ ነው እያልኩ ያለሁት) ወልቃይቶችና ራያዎች የአማራ ህዝብ አካላት ከመሆን የሚያግዳቸው አንዳችም ነገር የለም!!! ፋስሽስቱ ህወሐት በወቅቱ የነበረውን ወታደራዊ ጡንቻና የፖለቲካ የበላይነት ተጠቅሞ የወላቃይት ጠገዴ አማራዎችን ማንነት እና መኖሪያ ቦታ ይለፈቃዳቸውና ያለፍላጎታቸው ዘርፎ ወደትግራይ ክልል ጠቀለለ። በዚህ ጊዜ ህገመንግስት የሚባል ነገር አልነበረም። ወልቃይቶች ግን ዃላ ላይ ሀገመንግስቱ ሲፀድቅ ስለወሰን አከላለል November 9, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያ – ትናንት እና ዛሬ ! ትናንት ኢትዮጵያ በአስራ አራት ክ/ሀገራት ምሰሶች ተዋቅራ የሠላም ምድር እና የአበሻ ስም በየትኛዉም የዓለም ክፍል የሚከበርበት ነበረች ፡፡ የራሷ የባህር በር የነበራት፣ ዜጎች በችሎታ እና ለአገራቸዉ እና ለህዝባቸዉ ባደረጉት በጎ ዉለታ ለኃላፊነት November 9, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የመስፍን አረጋ ድሪቶ – ኤፍሬም ማዴቦ ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ቅዳሜ ጥቅምት 12 ቀን በወጣው የሐበሻ ወግ ሳምንታዊ መጽሔት ላይ አቶ መስፍን አረጋ “የኤፍሬም ማዴቦ ሸፍጥ” በሚል የጻፉትን ጽሁፍ አነበብኩና እንደማህበረሰብ ለገባንበት ቀውስ አንዱ ምክንያት የነ አቶ መስፍን አረጋ November 7, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ትልቁን ቃል (ፅንሰ ሃሳብ) አረከሱት! (ጠገናው ጎሹ) November 6, 2022 ጠገናው ጎሹ የዚህ ሂሳዊ አስተያየቴ ዋነኛ ትኩረት ጥልቅና ሰፊ ይዘት ያላቸውን ፅንሰ ሃሳቦች ትርጉምና ጠቀሜታ መተንተን አይደለም። ይልቁንም እኩያን ገዥ ቡድኖች እነዚህን ፅንሰ ሃሳቦች ለማታለያነት ባሰለጠኑት ብዕራቸውና አንደበታቸው እያስተጋቡ ለእኩይ ዓላማቸው November 6, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የፕሪቶሪያ ስምምነት:- ውጫሊያዊ ወይስ አልጄርሳዊ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ) ስምምነቱ ከሀገራዊ ዘላቂ ሰላም አኳያ በዚህ ጽሑፍ የፕሬቶሪያውን ውል አጠቃላይ መንፈስ፣ ዓላማና መዘዝ ለማሳያ አንድ አንቀጽ ላይ ብቻ እናተኩራለን። የሥልጣን ውዝግቡ ማእከል የተደረገውና ጦርነቱ ሁለንተናዊ ጉዳት ያደረሰበት፣ የሰላም ስምምነት ተብዬውም ሌላ November 5, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ትናንት ዱቄት ያሉን ዛሬ አለት ለሚሉን ! ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ሲባል እንዲሁ የአንድ ዘመን ገጠመኝ ይመስለን ነበር ፡፡ ሆኖም ላለፉት አራት አመታት ኢትዮጵያ በዘመኗ ያላየችዉ ወይም ያልገጠማት አንዲያዉም መስከረም ሳይጠባ ሳይሆን መሽቶ እስኪጠባ ሶስት ጊዜ ጉድ መስማት ተለምዷል፡፡ November 5, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ስለድርድሩ ባነሣሁት ነጥቦች ላይ ነቀፋም፣ ኂስም ሲነሡ ዐያለሁ – ፕሮፌሰር ኀይሌ ላሬቡ እንዳነበብሁትና እንደተረዳሁት ከሆነ፣ ዕርቁ ወያኔን ከጣረ ሞት ነው ያዳነው። ፕሮፌሰር ኀይሌ ላሬቡ ወያኔ ከባድ ጦር መሣርያውን ለማእከላዊ መንግሥት ያስረክብ ቢባልም፣ ድርጅቱና አባላቱ በምንም መልኩ አልተነኩም ብቻ ሳይሆን፣ በሁለቱ ፀረ ኢትዮጵያ በነበሩ ድርጅቶች ማለትም November 4, 2022 ነፃ አስተያየቶች