እንሆ፣ ዕቅድ “ሐ“ (Plan C) ተጀምሯ! ትንቢት ከነገር ይቀድማል! – ሲና ዘ ሙሴ
“ የእግዚአብሔርም ክብር በሲና ተራራ ላይ ተቀመጠ፥ ደመናውም ስድስት ቀን ሸፈነው፤ በሰባተኛውም ቀን ከደመናው ውስጥ ሙሴን ጠራው። ” — ዘጸአት 24፥16 ይኽ ፀሐፊ አንድ ጥያቄ የኢትዮጵያ ህዝብንና መንግሥትን ይጠይቃል ? ኢትዮጵያዊያን ሠላም አለ የምንለው እኛ መኖርያ ቤት ውሥጥ ሽፍቶች ፣ ወንበዴዎች ፣ ቀማኞች ፣ ዘራፊዎች ፣ አራጅ