Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 53

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

መንግሥት ያለጥበብ አይቆምም፤ ሀብትም ያለጥበብ አይቆይም!!! ተረት ታሪክን አያሸንፍም!!! (ፂዮን ዘማርያም)

ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) የጫካው ጦርነት ፕሮጀክት ምስጢር ሲገለጥ፤ አንድ ሚሊዮን ወጣቶች ህይወታቸውን አጥተዋል………!እንዲሁም አንድ ትሪለየን አምስት መቶ ቢሊዮን ብር  የመሠረተ-ልማት ውድመት በሁለቱ ዓመት ጦርነት ተመዝግቦል፡፡ ኢትዮጵያ የአረመኔዎች እስር ቤት ሆናለች!!! ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ
November 27, 2022

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደተለመደው ይወርፏቸዋል፤ እንደራሴዎቹ ግን በሳቅ ያጅቧቸዋል – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

እለቱ ህዳር 6 ቀን 2015 ዓ.ም ነው፡፡ በኢ.ፌ.ደ.ሪ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በ6ኛው ዙር 2ኛው የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ለማካሄድ ተሰይሟል፡፡ ዋንኛው የእለቱ የመወያያ አጀንዳ ደግሞ የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ ሳህለዎርቅ
November 26, 2022

የኦነግ ብልጽግና ጡሩምባ፣ መሬት ቀዶ ገባ!!!መሬት ለኢንቨስተሩ!!! መሬትና የመብት ማሽቆልቆል!!! – ፂዮን ዘማርያም

ግልፅ ደብዳቤ ለዶክተር አብይ አህመድ ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) የኢትዮጵያ ገጽታ ጦርነት፣ ርሃብ፣ በሽታና ስደት በአንድ በኩል፣ ሌላዋ ገጽታዋ ደግሞ ፓርኮች፣ ፋውንቴኖች፣ ስው ሰራስ ሐይቆችና ግድቦች፣ ቤተመንግሥት፣ ወንዞችና የወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክት፣ ስማርት ሲቲ
November 23, 2022

ትኩረት ለስነምግባራዊ መሪወች እና ድርጅቶች  ግንባታ!! – በስንታየሁ ግርማ አይታገድ

ታዋቂዊ  የስራ አመራር  ምሁር  ፒተር ድሩከር በእድገት ወደ ሆላ ሀገሮች ይልቅ በስአመራር የተበድሉ ይበዛሉ በሚለዉ አባባሉ በብዛት ይታወሳል ፡፡አባባሉ ለሀገር ወይንም ለድርጅት  እድገትም ሆነ ዉድቀት ወሳኙ የሰዉ ሀይል  በተለይም ስነምግባራዊ መሪወች ወሳኝ
November 23, 2022

ሙስናን እንዴት እንከላከል? በስንታየሁግርማ 

በስንታየሁግርማ  (0900065962) ፕሮፌሰር ዩሪ ሀረሪ  የአለም ማህረሰብ በጋራ መዋጋት ያለበት ሶስት ዋና ዋና ችግሮች የአየር ንብረት ለዉጥ፤የኑክሊየር ሀይል እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንሲ ጋርየተያያዙ አሉታዊ ችግሮች  ናቸዉ ይላሉ፤፤በእኔ እምነት ግን ከዚህም የባሰ ችግር አለ እሱም
November 23, 2022

የጭራቅ አሕመድ ኦነግ ሸኔ እና የሂትለር ኤስ ኤስ – መስፍን አረጋ

ጭራቅ አሕመድ ስልጣኔን ለመንካት ብታስቡ መቶ ሺወቻችሁ ባንድ ጀንበር ትታረዳላችሁ በማለት ባዲሳቤወች ላይ በግልጽ ዝቷል፡፡  ልብ በሉ፣ ጭራቅ አሕመድ ያለው ተቃውሞ ይነሳል ወይም ሁከት ይፈጠራል ሳይሆን፣ መቶ ሺወች ይታረዳሉ ነው፡፡  ቁጥሩን ደግሞ አስቡት፡፡  መቶ ሺወች ነው
November 20, 2022

የሰላም ስምምነቱ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ትክክለኛው የትግበራ ስራ በቅርቡ ይጀምራል፣ ቀጥሎስ ምን ይጠበቃል? – ሰዋለ በለው

November 18, 2022 – ሰዋለ በለው – [email protected] የመግቢያ ዳራ “እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል።” አዎን፣ በመጨረሻም እውነት እና ንጋት በጠራ ሁኔታ ግልፅ ይሆናሉ። እናም ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሀት) የማይቀረው ሽንፈት
November 19, 2022

ብልፅግና ሆይ ከፖለቲካ ቁማር /Political Conspiracy/ ና ከፖለቲካ አስመሳይነት /Political Correctness/ አባዜ ውጣ

መንግስት የሚያዋጣውን እራሱ ቢያውቅም ሃገርን በሰላም ፣ በሕግና በአንፃራዊነት በተረጋጋ መንገድ ለመምራት ከብልጣብልጥነትና ከተንኮል በፀዳ  / far from Conspiracy/ መልኩ ሊያስተዳድር የግድ ይለዋል እንላለን። ፈረንጆች አንድ የሚከውኑት አፀያፉ ና ተንኮል የበዛበት አካሄድ
November 18, 2022

ከፕሪቶርያው ስምምነት የምንማረው – ባይሳ ዋቅ-ወያ

መግቢያ፣ ባላፈው ሳምንት በደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ፕሪቶርያ፤ በፌዴራል መንግሥቱና በሕወሃት መካከል የተፈጸመውን ስምምነት አስመልክቶ የተለያዩ አስተያየቶች ተሠንዝረዋል። ስምምነቱን የደገፉም የተቃወሙም ነበሩ። በየራሳቸው ምክንያት። ሁለት ዓመት የፈጀው ጦርነት እጅግ አውዳሚ ቢሆንም፤ ተደራዳሪዎቹ
November 18, 2022

‹‹መዋቅራዊ ማሻሻያ መርሃ-ግብር!!!›› ከዓለም ባንክና አይኤምኤፍ  ሆድቃ፣ ዶላር ፍለጋ በጨረቃ!!! (ክፍል 1) – ሚሊዮን  ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ)

ኢት-ኢኮኖሚ             /ET-  ECONOMY በ2022እኤአ የኢትዮጵያ ጂዲፒ 112 ቢሊዩን ዶለር ወይም  6.222  ትሪሊዮን ብር መድረሱ የኢትዮጵያ የብር ምንዛሪ መሽመድመዱን ያሳያል!!!  ዶላር ፍለጋ በጨረቃ!!! ላም አለኝ በሠማይ፣ ወተቷንም አላይ!!! በ2022እኤአ የኢትዮጵያ ጂዲፒ (GDP) መቶ አስራ ሁለት ቢሊዩን ዶለር ሲሆን በኢትዮጵያ ብር ስድስት ትሪሊዮን ሁለት መቶ ሃያ
November 18, 2022

 የሁለት ክልሎች ወግ  – ኤፍሬም ማዴቦ

ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ከአዲስ አበባ በሱሉልታ፣ በቱሉቦሎ፣በአቃቂና በሰንዳፋ በኩል እየወጡ የኢትዮጵያን ዋና ከተማ ከተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ጋር የሚያገናኙ አራት በሮች አሉ። እነዚህ አራት በሮች ደፍሮ ለጠየቃቸው ሰው ሁሉ የሚናገሩት የየራሳቸው ታሪክ
November 17, 2022

አሜሪካኖችን ከህውሃት ጋር ያወዳጃቸውን ሚስጥር ካላወቅን ጦርነቱ አይቆምም በሚል በአቶ አብዱራህማን አህመድ ለአንድ አፍታ ወግ በሚባለው የዩቱቭ ቻናል የሰጡትን ሀተታ አስመልክቶ የቀረበ የግል ግምግማ!

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ህዳር 15፣ 2022 ከአስራአምስት ቀናት በፊት አቶ አብዱራህማን አህመድ የህውሃትን አነሳስና አስተዳደግ፣ እንዲሁም መንፈሱ ጦርነትን በማካሄድና በመዝረፍ መታነፁን አስመልክቶ፣ ቀዳማዊ ወያኔና የአሁኑን ወያኔ አመጸኛ ባህርይ ተመሳሳይነት በሚገባ ለማስረዳት ሞክረዋል። ህወሃት
November 15, 2022
1 51 52 53 54 55 249
Go toTop