“የአማራ የፖለቲካ እስረኞችን ለመዳኘት አቅምና ህሊና የላችሁም። ምክንያቱም ህሊና ያለው ዳኛ ይህንን የውሸት ክስ ለማየት አይመጣምና” ጋዜጠኛ ገነት አስማማው April 14, 2025 ሰብአዊ መብት·ዜና አውሎግሶን አንድነት-Awulogson Andinet ሚያዝያ 2/2017 ፣ አዲስ አበባ- ኢትዮጵያ በእነ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ መዝገብ በሌሉበት ከተከሰሱት ውጭ በቃሊቲ እና በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ ተከሳሾች በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ቀርበዋል። ሚያዚያ
አሳሳቢው ግድያና አሉታዊ ተፅዕኖው February 3, 2025 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ብዙዎች ተስፋ ቆርጠው ከሚዲያም ከነፃነት ትግሉም ርቀው በተደበቁበት በአሁኑ ወቅት መጻፍ ብዙም ዋጋ እንደሌለው አውቃለሁ፡፡ ይሄ አቢይ የሚባል ጭራቅ ከመጣ ወዲህ አብሶ ሚዲያዎችን በተስፋ መቁረጥ ዱላ ቀጥቅጦ ገደላቸውና ለዕለት
እግዚኣብሔር ግን ወዴት አለ? December 29, 2024 ሰብአዊ መብት ወገኖቸ፤ ለጊዜው ትችቱን እናቁምና ለወገኖቻችን እንድረስላቸው፡፡፡ በቤተ አማራ ወሎ ቡግና የተከሰተው ርሃብ ጉዳት ቀላል አይደለም፡፡ ለወገን ደራXኡ ወገን ስለሆነ እባካችሁ ህሻናትን እናድን፤ ለግሱ፡፡ ጦርነት ያመክናል፤ ተከታታይ ጦርነት አረመኒያዊነት ነው፡፡ ጦርነት ካልቆመ የረሃቡ
ሰይጣን አንዳንዴ እውነትን ይናገራል – ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት December 25, 2024 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ጊዜው ይከንፋል፡፡ ይሄውና ከዘመነ ወያኔ ድቅድቅ ጨለማ ወጥተን ወደ ለዬለት ሲዖል ከገባን ድፍን ስድስት ዓመት ከስምንት ወር ከ11 ቀናት ሆነን – ዛሬ ታኅሣስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም፡፡ የሲዖላዊው መርዶ
ብልጽግና ህጻናትን በሞት እየቀጣ ነው : ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። December 19, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና ሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው። ብልጽግና በውጊያ ወደ ወረዳዎቹ መግባት አልቻለም። የፋኖን ምት መቋቋም ስላልቻለ ብቻ በበቀል ህጻናትና እናቶችን አልሚ ምግብና መድሃኒትን ጨምሮ ርዳታ እንዳይገባ ከልክሏል። ባንክና
አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ ቀዶ ሕክምና ተደረገላቸው December 13, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ በአንጀት ሕመም ትላንት የቀዶ ሕክምና ከተደረገላቸው በኋላ በዚያው ዕለት ከሆስፒታል ወደ ማረሚያ ቤት መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ገልጸዋል፡፡ ታካሚዎቹ በሆስፒታሉ ቆይተው
አቶ ታዬ ደንደዓ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ December 2, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታና የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት አቶ ታዬ ደንደዓ የዋስትና መብት ተጠብቆላቸው ከእስር እንዲለቀቁ ዛሬ ተወስኗል፡፡ ከዚህ በፊት በሦስት ክሶች ተከሰው በሁለቱ
መምህርት መስከረም አበራ በቀረበባት የኮምፒውተር ወንጀል ክስ የአንድ ዓመት ከ4 ወራት እስር ተፈረደባት November 26, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትናንት ሕዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት መምህርት መስከረም አበራ በተከሰሰችበት የኮምፒውተር ወንጀል ጥፋተኛ ተብላ የ1 ዓመት ከ4 ወር እስር እንደተፈረደባት ጠበቃዋ ሰለሞን ገዛኸኝ ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል።
የአብይ አህመድና የኦሮሞያ ብልጽግናውን አገዛዝ ነውረኛ ዘረኛ፣ ግፈኛ ጥርቃሞ ስርአት ነው November 15, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ የአብይ አህመድና የኦሮሞያ ብልጽግናውን አገዛዝ ነውረኛ ዘረኛ፣ ግፈኛ ጥርቃሞ ስርአት መሆኑን በፍርደ ገምድሎች “ፍርድ ቤት” አደባባይ ያስጣበት፣ ቀድሞም ለወያኔ ዛሬ ደግሞ ለኦሮሚያ ብልጽግና ሎሌ ተላላኪ የሆነውን የአማራ ብልጽግና የሚባል
ክብር ለጋሼ ታዲዮስ ታንቱ !! (አሥራደው ከካናዳ) November 8, 2024 ሰብአዊ መብት « Et s’il n’en reste qu’un, je serai celui-là ! » Victor Hugo « በመጨረሻ አንድ ሰው ብቻ ቀረ ቢባል እንኳ፤ ያ ሰው እኔው እራሴ እሆናለሁ.. » !! ቪክቶር ሁጎ ናፖሊዮን ሦስት በፈረንሳይ ( በ ዲሴምበር
የዘረንኛውና የተረኛ መንግስት ፍርድ! አንጋፋው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ October 25, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል የተከሰሱትን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የህገ-¬መንግስትና ህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት አቶ ታዲዮስ ታንቱን
አቶ ታዲዮስ ታንቱንም እንደ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ? October 20, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና ግርማ እንድሪያስ ሙላት የሐሰት ትርክት ፈጣሪዎችንና ቀባጣሪዎችን፤ ባወቁት፣ በተማሩበትና በኖሩበት ልክ ስለ ፖለቲካ ትክክለኛነት (Political correctness) ሳይጨነቁ፣ ‘ዶማ’ ን ፣ ‘ዶማ’ ብለው የሚገልጹት፤ አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ አዋቂ ታዲዮስ ታንቱ ከታሰሩ ዓመታት ተቆጥሯል። በዘጠና
የኦሮሞ ሽማግሌውች የጭካኔ ፍርድ: በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን በአደባባይ በገበያ እንጨት ላይ ታስራ መገረፏ ብዙዎችን አስቆጥቷል October 19, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን ወጫሌ ወረዳ አንዲት ሴት በአደባባይ የቆመ ግንድ ላይ ተጠፍራ በመታሰር ስትደበደብ በማህበራዊ ሚዲያ የተጋራው ተንቀሳቃሽ ምስል ብዙዎችን ክፉኛ አስቆጥቷል፡፡ በባለቤቷ በአደባባይ ታስራ ስትደበደብ የሚያሳየው ይህ ድርጊት ስሜትን
የረሃብተኞች የጣር ድምጽና የሠማዕታት ደም ጩኸት ለፍትህ ያልቆሙትን ሁሉ ያውዳል – ከበየነ October 1, 2024 ሰብአዊ መብት በሞጆ፣ ሎሜ ወረዳ የመልዓከ-መንክራት ቀሲስ ወልደ እየሱስ አያሌው እስከነቤተሰባቸው በግፍ የመገደል ዜና በሰማን ሰሞን በዚሁ ወረዳ ሌሎች ስምንት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በተመሳሳይ ሁኔታ ተገደሉ የሚል ሌላ ዜና ተሰራጨ። እግዚአብሄር በአምሳሉ በፈጠራቸው የሰው