የአንዳርጋቸው አማራ የለምና የወያኔ ቤታማራን መቆጣጠር – መስፍን አረጋ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ‹‹የመከላከያን ጭራ እየተከተልክ ያሸነፍክ ሲመስልህ … ጀግናው ኃይላችን ትላለህ፣ ስትቀጠቀጥ ደግሞ መከላከያ የታለ ለኔ ወግኖ ሌላ ኢትዮጵያዊን ይውጋ ትላለህ›› በማለት ለአማራ ሕልውና የሞት ሽረት ትግል በሚያደርጉት በአማራ ኃይሎች ላይ August 29, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ከደሊላዊ ወጥመድ እንጠንቀቅ !! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ አሜሪካ ለደሀ አገሮች ሁለንተናዊ ዕድገት ና ብልፅግና ደንታ የላትም ፡፡ የአፍሪካ አገራት ህዝቦች ከጉስቁልና ተላቀው ሳቢ ውብት እንዲኖራቸው ከቶም አትፈልግም ፡፡አሜሪካ ለራሱ ና ለከበርቴዎቹ አማላይ ውበት ተጨናቂ የሆነ ደሊላዊ ባህሪ ያለው መንግስት August 27, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የአሜሪካ ” ደሊላዊነት ” ዛሬም ቀጥሏል – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ አሜሪካ ለደሃ አገሮች ውበት ና ብልፅግና ደንታ የሌላት ናት ፡፡ ለራሱ አማላይ ውበት ተጨናቂ ደሊላዊ ባህሪ ያለው መንግስት ያላት አገር ናት ። የደሊላን ማንነት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ታገኘዋለኽ ( መፀሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ August 25, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ጥላቻ አስከ ዕለተ “ፍች እና ሞት” መባቻ – ማላጂ በዝቅተኝነት ስሜት ዉስጠ ማንነቱ ሰለሊት እንደበላዉ ሽክላ የደበዘዘዉ እና ያደፈዉ ፀረ ኅዝብ እና አገር የፈለገዉን ቢል ፤ያሻዉን ቢደርግ ይህ ከዘመናት አስቀድሞ የተጠነሰሰ ዕድሜ ጠገብ ሴራ በመሆኑ በድንገት እንደሆነ አድርጎ ማቅረብ ጠላት ምኞቱን August 25, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ፍጅቱ እና እልቂቱ የማያልቅልህ ዐማራ – ሙላት በላይ ነሀሴ13 ቀን 2013 ዓ.ም የዐማራዉ ህዝብ በተለይም ምሁሩ ዐማራን እየገጠመዉ የአለዉን ችግር ለመፍታት በቅድሚያ የችግሩን ምንጨ እና ጥልቀት ማወቅአለበት፡፡ የዐማራዉ ጠላት ማን ነዉ? የጥላቻዉ መክንያት ምንድን ነዉ? የድርጊቱ አስፈጻሚ ማን ነዉ? አፈጻጸሙ August 23, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የኦሕዴድ መንታ መንገድ – አገሬ አዲስ ነሓሴ 14 ቀን 2013 ዓም (19-08-2021) በዚህ ዕርእስ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ወያኔ ከገባበት መቀመቅና የሞት ጠርዝ አንሰራርቶ የትግራይን ወሰን አልፎ የሌላውን አጎራባች ሕዝብ መሬት ወሮ በኑዋሪው ሕዝብ ላይ በተለይም በአማራው ላይ የሚፈጽመውን ዓለም August 21, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ጠላት አይናቀም ፤ ወዳጂ አይታማም – ማላጂ ብዙ ጊዜ ከጠላት ፣ስረታ የ1960ዎች ዓ.ም. ጀምሮ በጥምረት እና አገር በማክሰም ግብ አድርገዉ በተጠና ስልት የሚንቀሳቀሱትን ታሪካዊ እና ብሄራዊ ጠላቶች ዛሬ እንደተከሰቱ ማድረግ ለምን እንደሚፈለግ ባይገባንም እጅግ ስህተት ሲሆን ትዉልዱም ስለ ራሱ August 21, 2021 ነፃ አስተያየቶች
የአገር እንድነት እንዲከበር ሰው አይበደል – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ 08/20/2021 ከርዕሳችን በደል የሚለውን ቃል ወስደን ትርጉሙን ብንመለከት፣ ጥፋት ወይም ኃጢአት የሚል ሆኖ እናገኘዋለን።ብዙ ጊዜ በሰው ላይ በዕውቀትና በድፍረት የሚደረገውን በደል ያመለክታል። የእስራኤል ሕዝብ የነቢያትን ቃል ባለመስማቱ፣ ለሰባ አመት በስደት በማቀቀ ጊዜ። August 20, 2021 ነፃ አስተያየቶች
አማራ የተሰጠውን ዕድል እንደማያበላሽ ተስፋ አደርጋለሁ!! – አምባቸው ዓለሙ (ከደሴ) (13.12.13) ዕድሜ ለአማራ ጠላቶች አማራ በደሙና በአጥንቱ እንዲሁም ለዘመናት ላቡን አንጠፍጥፎ ባፈራው ጥሪቱ መሠረታዊ ትምህርት እየቀሰመ ነው፡፡ ሰይጣን ይሁን እግዚአብሔር ማንኛቸው እንደሆኑ ባላውቅም የሚከተሉትን ዐረመኔ መምህራን ልከውለት አማራ በጥሩ ሁኔታ ኮርሱን እየተከታተለ August 19, 2021 ነፃ አስተያየቶች
“ጠላትን መሸኘት ወይስ እንደወጣ ማስቀረት ? ” – ማላጂ የዘመናት የጥፋት ስምምነት የተመሰረተዉ በጥላቻ የተወለደ የዝቅተኝነት ስሜት ዛሬ የሚነገር አይደለም ፡፡ ይህ የአንድ ክ/ዘመን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዉያንን የማክሰም ሴራ እና መዳረሻ የምናወራበት ጊዜ ላይ አይደለም የተባለ እና የተነገረ ታሪክ ነዉ ፡፡ August 19, 2021 ነፃ አስተያየቶች
“ያቆሰለን ሳይጠፋ አናቀላፋ ”! – ማላጂ የጥፋት ኃይሎች ለግማሽ ክ/ዘመን አንዲት እና ሉዓላዊት ኢትዮጵያን ለማዳከም የመጀመሪያዉ እና ዋነኛ ተልዕኮ ኢትዮጵያዊነት እና እና ማንነት ማፈራረስ እንደነበር ከነበሩት ያለፉት ሶስት ዓመታት ሁነቶች መረዳት ይቻላል፡፡ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም. የተጀመረዉ አዲስ እና August 18, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያ በእውነት መነፅር – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ በዙሪያችን የምናያቸው ሁኔታዎች ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ብሎ ስለሚያስተጋባ፥ ስጋታችን ለባለ አዕምሮ ሰው ትክክል ሊመስል ይችላል። ይሁን እንጂ በዓይነ ሥጋ ከሚታየውና ከሚሆነው ትዕይንት ጀርባ ያለውን እውነት ለሚያስተውል ሰው፥ የኢትዮጵያ ትንቢት ፍፃሜ ዋዜማ ላይ እንደሆንን August 17, 2021 ነፃ አስተያየቶች
“ብረት እና ርስት -(ብር)-” በአቢሲንያ – ማላጂ በዳማት (አበሻ) ምድር ላይ ርስት እና ብረት ምን ማለት እንደሆነ የዚህን ህዝብ ባህል እና ማንነት መግለፅ ለቀባሪ ማርዳት ከመሆኑ በላይ ፤ መድከም ነዉ፡፡ በኢጣሊያ ዳግም ወረራ ራስ/ ደጃአዝማች በላይ ዘለቀ ……ሶማ በረሃ August 17, 2021 ነፃ አስተያየቶች
ሰው የአፈር ውጤት ነው ፡፡ አገር ደግሞ የተሰዳጁ ሰው ውጤት ናት . ( እናም ድንች ቢናገር ምን ይገርማል ? ) መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ መቆዘምያ የድንቾች ቅዱስ መጽሐፍ ከትንቢተ መዋሰዕት የተወሰደ ጥቅስ ምዕራፍ 26 እንዴትያምርብናል? በሚሞቅ ለስላሳ አፈር ውስጥ ተኝቶ የሰው ልጆችን መጠበቅ ! ከፈጠረንአምላክትዕዛዝ አለመውጣት ምንኛ ውብ ነው ! ከመጀመሪያው የክፉዎችን ጎዳና ዘግቷልናል ፡፡ 13 . በጠዋት የወፎች መዝሙር ወደጆሮአችን ፤ በምሽትም ጓጉነቸሮች ሊሞቁን በምድር ውስጥ ይጠጉናል ፡፡ 14 . ሁላችንም በተጠንቀቅ ቅዱስ ሞትን ተጣጥበን ፤ድምጻችንን ከፍ አድርገን ፤ August 16, 2021 ነፃ አስተያየቶች