በአሁኑ ሁኔታ የአማራንና የአፋርን ነዋሪ ደህንነት መከላከል የሚቻለው በዋናነት በትግራይ ውስጥ የመከላከያ ዞን ሲኖር ነው
ከ ዚዜው ደረስ [email protected] የሰሞኑ ጭውውት የህወሀትን ተስፋፊ ሀይል ከአማራና አፋር ክልል ጠራርገን አወጣነው በብዙ ሽወች የሚቆጠሩትንም ደመሰስን ማረክን ሰለዚህም ሰራዊቱ የመጀመሪያ ዙር ተልእኮህን አጠናቋል እና ባለበት ይቁም ተብሏል የሚለው ነው፡፡ የመንግስት ባለህበት