Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 119

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ፓለቲካው ይደር ለክብርት ሀገር – ምንድነው ዝምታው?  –  ከአባዊርቱ

ወቅቱ ኢትዮጵያን ማፍረስ ወይንም ማዳን ላይ ነው :: ዛሬ በስራ ላይ ያለው መንግስትን አጠናክሮ ሀገርን ማዳን ወይንም ቦርቡሮ  ለውጪ ጠላትና ለውስጥ ባንዳ ማስርከብ ትንቅንቅ ላይ ነው ያለነው። ግልጽና ግልጽ ነው። የሀጫሉን ተቆርጦ

ግን ለምን ?  – አረጉ ባለህ ወንድሙነህ

በ አረጉ ባለህ ወንድሙነህ (ጋዜጠኛ) ከ አትላንታ፣ ጆርጅያ ትናንት ናዚ ጀርመን በአይሁዳዊያን ላይ ስለፈጸመው የዘር ማጽዳት ባነበብነው ታሪክና ባየነው ፊልም የሰውን ልጅ የጭካኔ ልክ አይተን እንዳላነባን፣ የቅርብ ጊዜ የጥቁር ህዝቦች አሳፋሪ የታሪክ

በፈረስ ጒግሥ ጨዋታ መሃል ፈረስ አይለወጥም (ተክሌ መኮነን)

በኦሮሚያ ክልል ኦሮሞ ባልሆኑ የሌሎች ነገዶች አባላትና በክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመው ዐረመኔአዊ ግድያና የንብረት ውድመት ኦሮሚያን «ንፁኅ ኦሮሞዎች» ብቻ የሚኖሩባትና ኢትዮጵያን «ኦሮሙማ» የማድረግ ዓላማ የመጀመሪያው መጨረሻ ዕቅድ ነው! በመንግሥት ከልክ ያለፈ ትዕግሥት፣ በትሕነግ/ኦነግ

የተቀነባበረው ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሴራና የአንድነት ኃይሎች ድክመት–የምንተባበርበት ጊዜ ለአንድነት እንጅ፤ ለለቅሶ አይሁን— (አክሎግ ቢራራ (ዶር))

አክሎግ ቢራራ (ዶር) ኢትዮጵያ ሃገራችን በአሁኑ ወቅት፤ ከመቸውም ጊዜ በባሰ ሁኔታና ደረጃ፤ በውስጥ ተደራጅተው፤ በውጭ ኃይል በገንዘብ፤ በቴክኒክ፤ በመረጃ፤ በመሳሪያና በሌሎች ግብአቶች ተደግፈው፤ ጠባብ ብሄርተኞች፤ ጽንፈኞች፤ ሽብርተኞች፤ ቅጥረኞች፤ ከሃዲዎችና በተደጋጋሚ የፈፀሟቸውና አሁንም

በፊንላንድ ከምንኖር ኢትዮጵያዉያንና ትውልደ ኢትዬጵያዊያን የተሰጠ ማሳሰቢያ

በቅድምያ በቅርብ ጊዚ ሕይውቱን በነፍስ ገዳዮች ባጣው አርትሲት አጫሉ ሁኔዲሳ ሞት የተስማን ሀዝን አየገለፅን፥ አሱን ተከትሎ በኑፁሃን ኢትዮጱያዊያን ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ፥ ሞት፣ ዝርፍያ የሀብት ውድመት በጣሙን አሳዝኖናል። እንደሚታወቀው በአዲስ አበባ የድምፃዊ

በውኑ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነውን? – ሰሎሞን ጌጡ

“የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው” የሚለውን አባባል ብዙዎቻችን እናውቀዋለን : ምናልባትም እንኖረዋለን። ይህ አባባል ከክርስቶስ ልደት በፊት በ 4ኛው ዓ.ዓ ለመጀመሪያ ግዜ በፅሁፍ ደረጃ ጥቅም ላይ እንደዋለ ይታመናል። ይህ አባባል ተራ አባባል ሳይሆን

የአባቶች ምክር – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን

07/01/2020 የእስራኤል ጉባኤ ወደ ሮብዓም መጥተው “አባትህ ከባድ ቀንበር ጫነብን፣ አንተ ግን  አባትህ የጫነብንን ከባድ ቀንበር ብታቀልልን እንገዛልሃልን” አሉት፡፡የሮብዓም አማካሪ ሽማግሌዎችም  “ዛሬ አንተ ለዚህ ሕዝብ አገልጋይ ብትሆን፣ ብትገዛለትና ደስ የሚያሰኝ መልስ ብትሰጠው፣ይህ

ሃጫሎን ማን ሊገድለው ይችላል ለምን?

በእኔ እምነት የአርቲሰቱ ሞት የታላቁ የእዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትን ከማደናቀፍ ሴራ ጋር በእጅጉ የተጋመደ ነው።ኢትዮጵያ የአፍሪካ የውኃ ማማ ናት።አፈሯም በዓለም ደረጃ ለም ከሚባሉት የሚመደብና የሰጡትን የሚያበቅል ነው። ነገር ግን ኢትዮጵያውያን ተፈጥሮ የለገሰችንን

የኮሮና ወረርሽኝ – የምርጫ ዘምቻ የጀርመን ልምድ እና አስተያየት በሕገ-መንግስት ላይ-ክፍል 6 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ወረርሽኝ እና ምርጫ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የኢትዮጵያ ምርጫ መራዘሙን በተመለከተ ስለጀርመን ምርጫ ልምድ ለመግለፅ በአጭሩ እሞክራልሁ። የኢትዮጵያ ምርጫ ለመራዘሙ ምክንያት ተደርጎ የሚሰማው በወረርሽኙ የተነሳ የበለጠ ሊያጋልጥ የሚችለው ወይም አስቸጋሪው የምረጡኝ

ከራዳር የወጣች፣ ኮምፓሷም የጠፋባት ሀገር – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

ኢትዮጵያ የምትመሰልበት ነገር አበዛዙ! ድመትም ትመስለኛለች፡፡ ድመት የገዛ ሙጫቅሊቶቿን ሳይቀር ቅርጥፍ አድርጋ ትበላለች፡፡ “ስለምትወዳቸው ነው” ይባላል፡፡ እንዲህ አድርጎም መውደድ የለም፡፡ ኢትዮጵያም ከጥንት እስካሁን ልጆቿን የምታነክተው ስለምትወዳቸው ከሆነ ፍቅሯና ውዴታዋ ባፍንጫቸው ይውጣ፡፡ ስንትና

ከይሲነት በመልካሙ መደመር ላይ እያሴረ ነው። – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

መልካም ነገሮችን መደመር፣ኩንን ምግብሮችን መቀነሥ ከሆነ የጠ/ሚ ዶክተር አብይ “የመደመር” ፍልሥፍና ለማደግ፣ለመለወጥ እና ለመበልፀግ የሚፈልግ፣ግለሰብ፣ቡድን እና በአጠቃላይም የብልፅግና ጥማት ያላቸው ሁሉ፣ ሃሳቡን በብርቱ ይፈልጉታል።በዚህ ብርቱ  ፍላጎታቸውም  መሠለኝ ፣ይህ የመደመር ሃሳብ ከጠ/ሚሩ እንደቀረበ

ለኢትዮጵያ ሕዝቦች የውይይት መድረክ – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ

የእግዚአብሔር ቃል፣”ሰላምን የሚያወርዱ ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉና።ምሕረትን የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው፣ምሕረትን ያገኛሉና”ይላል።ይህን የአምላካችንን ቃልና ፈቃድ ተከትለን እውነተኛ ዕርቅ ለመፈጸም፣እኛም እውነቱን በግልፅ መነጋገር ይገባናል። ኢትዮጵያ አገራችን የብዙ ብሔር ብሔረሰቦች አገር ናት፡፡ የብሔር፣

ብልህ ከሌላው፣ ሞኝ ከራሱ ይማራል – ማተቤ መለሰ ተሰማ

የታሪክ ድርሳናት እንደሚነግሩን ግብጽ ከዛቻና ከሴራ አልፎ አባይን ከምንጩ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በዲፕሎማሲ ብቻ ሳይሆን በሃገራችን ላይ በርካታ ወረራዎችን ሞክራለች። ለምሳሌ በእኛ ዘመን አቆጣጥር በ1834 ዓ.ም ከሰላ 1848 ዓ.ም መተማ በ1840
1 117 118 119 120 121 249
Go toTop