Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 117

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በዶክተር ደረጀ በወንጌል አማኞችና በ360 ሚዲያ ላይ የሚነዛው ነቀፋ ነውር ነው – ቻፕልያን ፓስተር ኤዲ (አድፍርስ) መካሻ

ለተገፉት ተናገርላቸው (ምሳሌ 31:8) ፍርድን አድርጉ የተበዘበዘውን አድኑ (ትንቢተ ኤርሚያስ 22:3)                                                                     መገናኛ ብዙሃን ሚዲያ ሰዎች የማውቅ መብታቸውን የሚያስከብርና  ቅን መሰተዳደርና  ፍትህ ይኖር ዘንድ  የተመስረተ መልካም ስርአት ቢሆንም በሰዎች ራስ ወዳድነት የግፍና የጭቆና

ትዕግሥተኛ ሰው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

“ትዕግሥተኛ ሰው ከኀያል፥ጥበብ የለው ሰውም ሰፊ ርስት ካለው፥በመንፈሱ የሠለጠነ ሰውም ሀገርን ከሚገዛ ሰው ይሻላል።” መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ 16 ቁ 32 አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ እንደሚገድላቸው ፣ደጋግማ ጥበብ አሣይታናለች።ሂትለር፣ሞሶሎኒ፣ፖልፖት፣ጋዳፊ፣ሳዳም፣ወዘተ።ተዘርዝረው የማያልቁ አምባገነኖች ፣ከጥበብ መራቅና

የፖለቲካ ማንነት በዛሬዋ ኢትዮጵያ – አንዱዓለም ተፈራ

ረቡዕ፡ ነሐሴ፤ ፮ ቀን ፳ ፻ ፲ ፪ ዓ ም መግቢያ የኮሮና ቫይረስ ኑሯችንን አስቸጋሪ ባደረገበት ወቅት፤ ስለኮቬድ 19 ሳያወሩ ወደሌላ መሄድ በጣም አስቸጋሪ ነው። አንባቢዎች እንዴት ሰነበታችሁ? ተስፋዬ፤ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እያደረጋችሁ

የውሸት ታሪክ የጥፍት መንገድ – ከተማ ዋቅጅራ

ክፋት ተዘርቶ ክፋት ከሚታጨድበት፣ ጥፋት ተከምሮ ጥፋት ከሚወቃበት ከሰረገላው ውረዱ። ከወያኔ አይነት ምርጫው መላገጫ ከሆነበት፣ አሸናፊው ከሚሸነፍበት ከውሸት ሰረገላው ውረዱ። ህዝቡ የኔ የሚላቸው የሚታሰሩበት፣ መሪዬ የሚላቸው ከሚታፈኑበት ከሰረገላው ውረዱ። ይሄንን የውሸት ሰረገላ

የማንነት እና ወሰን ማስከበር ነገር !!! – ማላጅ

በአገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ አዋሳኝ አካባቢዎች ከሩብ ክፈለ ዘመን እና ከዚያ በላይ ከሚሆን ጊዜ ጀምሮ የድንበር እና ማንነት ጥያቄዎች በተለያየ መልኩ ሲጠየቁ ቢቆዩም አስካሁን እዚህ ግባ የሚባል ወቅታዊ እና ህጋዊ

ከሰኔ 23፣ 2012 ጀምሮ በኢትዮጵያ ስለተፈጸመው ወንጀል የተሰጠ መግለጫ – ድልድይ በአወሮፓ ያኢትዮጲያዊያን መድረክ

ባለፉት ሁለት አመቶች ሀገራችን ኢትዮጵያ ደስታና ሀዘን፣ ተስፋና ስጋት ተፈራርቀውባታል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ስልጣን በያዙ ማግስት የታሰሩ ጋዜጠኞችና የፖለቲካ ሰዎች ተፈቱ፣ ስደት ላይ የነበሩ የፖለቲካ ድርጅቶችና መሪዎቻቸው አገር ቤት መግባትና በይፋ መንቀሳቀስ

ከቡሄ ትዝታዬ – አሁንገና ዓለማየሁ

እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዚች ጽሑፍ ላነሳላችሁ የፈለግሁት የቡሄ ትዝታ ብዙዎቻችን ወንዶች ልጆች በሰፈር ውስጥ ጨፍረን እያከበርን ያደግንበትን የቡሄ በዓል አከባበር የሚመለከት አይደለም።  ያንን ከጅራፍ መግመድ እስከ ችቦ መሥራት፣ የቡሄ ግጥም

ትኋኑን ለማጥፋት ቤቱን ማቃጠል አይኖርብንም! – የኢትዮጵያን ነቀርሳዎች ለማከም ኢትዮጵያ መፍረስ የለባትም!!!

አንድነት ይበልጣል ሐዋሳ – ነሐሴ 12/12/12 መንደርደሪያ በሕይወታችንና በታሪክ ውስጥ ተመልሰው ሊመጡ የማይችሉ ክስተት ቀናትን እየጠበቁ የደምና የሞት ድግስ የሚደግሱልንን ጆሮ መከልከል ብቻ ሣይሆን በቃ! ተው! ማለት አለብን፡፡ አምና 11/11/11 ብለው ኤጀቶዎች

መብታችንን አንወቅ፣ መብትን ማስከበር መብትን ከማወቅ ይጀምራል – ገብረ አማኑኤል

የሰው ልጅ ከፈጣሪው ከተሰጡት ታላላቅ ነጻነቶች መካከል አንዱ በምድር ላይ መኖር ነው። ፈጣሪ አምላክ ምድርን፣ ውሃን፣ በውስጧም የሚኖሩ፣ አንስሳትና አራዊትን ከፈጠረ በኋላ የሰው ልጅ በዚች ምድር ላይ በሰላም አንዲኖርና በውስጧ ያሉትን ፍጥረታት

ግንጥል ጌጥ በማንም አያምርም – ይነጋል በላቸው

በምሥጋናና አድናቆት ልጀምር፡፡ ሰው በሚሠራው መጥፎ ተግባር ከተወቀሰ በሚያበረክተው በጎ አስተዋፅዖም ሊመሰገንና አድናቆትም ሊቸረው ይገባል፡፡ ያስቸገረን የከንቱ ውዳሤ ሰለባዎች መብዛትና በጭብጨባ ናላቸው የሚዞር ባለጊዜዎች በወር ተራ የሚሰነዝሩብን ያልተገባ እርግጫ ነው፡፡ ዛሬ ዕለቱ

ጥያቄ፦ ከእኛ ለእኛ – ጠገናው ጎሹ

የአገራችን ፖለቲካ በሸፍጥና በሴራ አስተሳሰቦችና አካሄዶች የተበከለ በመሆኑ ከመሬት ላይ ካለው መሪር ሃቅ ለሚነሱ (ለሚሰነዘሩ) እጅግ አስፈላጊና ፈታኝ ጥያቄዎች የሚሰጣቸው ምላሾችም በዚያው ልክ በሸፍጥና በሴራ የተሞሉና ከእውነታው ጋር የማይገናኙ ናቸው። እንዲህ አይነቶች

ሕዝብ ሆይ! እንደማመጥ እንጅ! ጋሰለ አረሩ፤ አዴፓ ብአዴን፤ ብልጽግናም ይህ አድግ ነው!  

በላይነህ አባተ ([email protected]) የጥበብ መጀመርያው እግዚአብሔርን መፍራት እንደ ሆነው ሁሉ አማራን ተመጥፋትና አገር አልባ ተመሆን ለማዳንም የመጀመርያው ጥበብ የተንኮል ቁማር ተጫዋች ይህ አድግንና ጂላንፎው ሁሉ ቁማር የሚጫወትበትን የጆከር ካርታውን ብአዴንን በሚገባ ማወቅ

በአማራ ብሄር ተወላጆች እና በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ እየተፈጸመ ያለዉ የዘር ማጥፋት ወንጀል ይቁም!!!

በህይወት አበበ መኳንንት E-mail- [email protected] አንድን ሰውም ሆነ ቡድን በቋንቋው፣ በዘሩ፣ በእምነቱ ወይም በሌላ አንድ የሚያደርገው መመዘኛ ምክንያት ሌላ ወይም ሌሎች ሰዎች ወይም ቡድኖች ተነስተው፣ የአካላዊና ሞራላዊ ጉዳት ከማድረስ ጀምሮ እስከ ግድያ
1 115 116 117 118 119 249
Go toTop