የ ኢትዮጵያ ዋና ዋና ችግሮች እና መፍትሔዎቻቸው- በ ዘውዱ ገብረ ሕይወት በ አሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ብዙ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ችግሮች ውስጥ እንደ አለች እሙን ነው፡፡ ስለዚህ፣ እንደ አንድ ዜጋ፣ የ አለኝን ሃሳብ ለ ማጋራት ወደድኩ፡፡ ምናልባት ባለሥልጣኖች እና ተጽዕኖ አሳዳሪዎች ጠቃሚ መስሎ June 23, 2020 ነፃ አስተያየቶች
“ማየት መብላት አይደለም “ Seeing is not eating – ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ጥያቄ አለኝ ዛፍን ዛፍ ብሎ በወል ሥሙ፣ ዘረኛው ሲጠራ የራሱን የሰው ሥም ግን ለምን፣በጎሳው ተጠራ? የአፍሪካ ሀገር ሁሉ ፣ሲቋቋም መንግሥቱ ተብሎ እኮ አይደለም፣ ኩኩዩ ፣ሲኋሊ፣ቱትሲ ፣ ሁቱ… ለምን ተሰረዘ፣የኢትዮጵያዊው ፣ኢትዮጵያዊነቱ ? ለምንድነው June 20, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ሰማይ ተቀደደ ቢሉት ሽማግሌ ይሰፋዋል ይላሉ አበው – አማኑኤል ታደሰ (ከድሬዳዋ) በኢትዮጵያ ለረጅም ዓመታት ይዘን የቆየነው ማህበራዊ መሠረታችን አንዱ ለሀገር ሽማግሌዎች የምንሰጠው ስፍራ ነው።የሀገሬው ህዝብ ከትንሹ የግለሰብ እና የቤተሰብ ግጭት ጀምሮ እስከ ትላልቅ ህብተረሰባዊ ጉዳዮች ድረስ በሽምግልና የመፍታት ባህልን ያዳበረ ትልቅ ህዝብ ነው። June 18, 2020 ነፃ አስተያየቶች
“በዴሞክራሲ ሥም ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ና ባንዳነትን ለመገንባት የሚጥሩትን ኢትዮጵያዊው በቸልታ አያያቸውም። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “አሥከአለፉት የቅርብ ሩቅ ዘመናት ድረሥ እንደፖለቲካውና እንደኢኮኖሚው ሁሉ፣ባህሉንም አሥገድዶ ነበር ፣አሸናፊ እንደ አብሾ የሚግተው።ለምሳሌ ግራኝ ማሐመድ ክርሥቲያኑን በሰይፍ እየቆረጠ እንዳአሰለመ ሁሉ፣ዓፄ ዮሐንሥም እሥላሙን በሰይፍ እየቆረጡ ነበር፣ክርሥቲያን ያደረጉት። ‘ልበ አንበሣ ‘ በመባል የሚታወቀው፣የእንግሊዝ June 18, 2020 ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ
የኢትዮጵያ ሰፊ ሕዝብና የፖሊቲካ ድርጅቶች (የግል አስተያየት) – ባይሳ ዋቅ-ወያ የሕወሓት ባልታሰበ ቀንና አኳኋን መንበረ ሥልጣኑን ብቻ ሳይሆን አዲስ አበባንም መልቀቁ ቅጽበታዊ እንጂ ዘላቂ እፎይታ ሊያጎናጽፈን አልቻለም። አዲሱ አመራር ቃል የገባልንና በተግባር የተረጎመውን አንጻራዊ ነጻነትና ሰላም በደንብ ሳናጣጥም “ጥያቄያችን አልተመለሰልንም” የሚል የተቃውሞ June 18, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ሲዳማ ክልል ሲሆን – ሩጊሮ አራርሶ ክፍል 1 ሰኔ 11 ቀን 2012 በተደረገው የደቡብ ክልል ም/ቤት ጉባኤ የሲዳማ ዞን ክልል እንዲሆን የተጀመረው ሽግግር መጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ እዚህ ደረጃ ላይ የደረስነው ከብዙ አመታት ትግልና ከአንድ ህዝበ_ዉሳኔ በኋላ መሆኑ ይታወሳል፡፡ መግለጫው June 18, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የጽንፈኞች ጸሃይ እየጠለቀች ይሆን? – መሳይ መኮነን አዲስ አበባና አዳማ። ኦቢኤንና ዋልታ። በዚህ ሳምንት ያወጧቸው ዘጋቢ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ምናልባትም ማርሽ ቀያሪ ሊሆኑ ይችላሉ ብሎ መገመት ስህተት አይደለም። ሁለቱም ፕሮግራሞች፡ ባለፉት ሁለት ዓመታት ኢትዮያን በዋናንትም የኦሮሚያን ክልል ዘቅዘው የያዙ፡ ሰላምና June 15, 2020 ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች
“በዴሞክራሲ ሥም፣ ኢትዮጵያ ዊነትን ለማጥፋት ና ባንዳነትን ለመገንባት የሚጥሩትን ኢትዮጵ ያዊው በቸልታ አያያቸውም። ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “አሥከ አለፉት የቅርብ ሩቅ ዘመናት ድረሥ እንደፖለቲ ካውና እንደኢኮኖሚው ሁሉ፣ባህሉንም አሥገድዶ ነበር ፣አሸናፊ እንደ አብሾ የሚግተው።ለምሳሌ ግራኝ ማሐመድ ክርሥቲያኑን በሰይፍ እየቆረጠ እንዳአሰለመ ሁሉ፣ዓፄ ዮሐንሥም እሥላሙን በሰይፍ እየቆረጡ ነበር፣ክርሥቲያን ያደረ ጉት። ‘ልበ አንበሣ June 15, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ወቅቱ የሚጠይቀዉ ትግል ! – ኢዮብ ሳለሞት በተፈጥሮአዊና በሰዉ ሰራሽ ተግዳሮቶችና ፈተናዎች እየተናጠች ያለችዉ ዓለማችን ከአንደኛዉ አዙሪት ወደሌላኛዉ ክብ እሽክርክሪት ተዘፍቃለች ፡፡ በሰዉ ዘር አብሮነት ላይ ዘምቶ በርካቶችን ጭዳ እያደረገ ያለዉ ሳንባ ቆልፍ (ኮሬና ቫይረስ) ፤ ማንነትን መሰረት ያደረገ June 10, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ከቦናፓርቲዝም ወይም ከሀገር ብልፅግና አንዱን ምረጡ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የህዝብን የልብ ትርታ መሥማት ያልቻሉ አባገነን ባለሥልጣናት ሁሉ መጨረሻቸው አያምርም።ህዝብን ሣይከፋፍሉ እንደ አንድ በማየት ምን እንደሚሻ ቀርበው ሊያዳምጡት፣ውሥጡን ልቡን ሊያውቁት ይገባል። ” ሂትለር ና ሞሶሎኒ፣ከአውሮፖ ፤ ከላቲን አሜሪካ ፖል ፐት ና ፒኖቼ June 9, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ኮረና በኢትዮጵያ ከባድ ጉዳት ከማድረሱ በፊት ሁሉም ያስብበት – ሰርፀ ደስታ አንዳንድ የሚወጡ ዜናዎች በበሽታው የተነሳ ትልቅ መደናገጥ እንዳለና የሞቱ ሰዎችን እንኳን ለመቅበር እጅግ አሳዛኝ የሚመስሉ ዜናዎች እወጡ ነው፡፡ ከበፊቱም ከሰጋሁት ነገሮች አንዱ ይሄ ነው፡፡ መጠንቀቅ መልካም ነው፡፡ ሆኖም አላስፈላጊ ፍራቻ እጅግ አደገኛ June 8, 2020 ነፃ አስተያየቶች
የጥቁር ሕይወት ይገዳል (Black life matters) ቁማር! ለመሆኑ እኛስ? – ሰርፀ ደስታ ለማስተዋል፡-ሰሞኑን በምድረ አሜሪካ ሚኒአፖሊስ ከተማ በጠራራ ፀሐይ በሰላማዊ መንገድ ላይ ፖሊሶች ጆርጅ ፈሎይድ የተባለወን ጥቁር ጎልማሳ ሲገድሉ የሚያሳይ ፊልም ከተለቀቀ በኋላ ዓለም ዓቀፍ ይዘት ያለው የሚመስል የሕዝብ ተቃውሞ እየታየ ነው፡፡ ግፉ በተፈጸመባት June 6, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ግብጽ በየአቅጫው ሩጫ ላይ ና – መሳይ መኮነን በአንድ እጇ ዲፕሎማሲ፡ በሌላኛው የፕሮፖጋንዳ ጥቃት፡ በኋላ ኪሷ ደግሞ የጦርነት ካርድ ይዛ ኢትዮጵያን ለማንበርከክ ከምንጊዜውም በላይ እየሰራች ነው። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከአባይ ላይ አይኗን አልነቀለውም። ሶስት ጄነራሎቿን ለነጠቀው የኮሮና ጥቃት ጀርባዋን ሰጥታ May 30, 2020 ነፃ አስተያየቶች
ብሔራዊ ምርጫን የማካሄድ ሥልጣንና ሕገ መንግሥቱ (ለውይይት መነሻ) ባይሳ ዋቅ-ወያ የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ አስመልክቶ በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ምክንያት ለነሓሴ ወር ታስቦ የነበረው ስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉን መንግሥት አሳውቋል። ይህንን የፌዴራል መንግሥትን ዓዋጅ በመቃወም በትግራይ ክልል ውስጥ አስቀድሞ በመተቀመጠለት የጊዜ May 30, 2020 ነፃ አስተያየቶች·ፖለቲካ