Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 118

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

“ዘንግህን ማወዛወዝ ትችላለህ፡፡አፍንጫየየን መንካት ግን አትችልም፡፡” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

“ዘንግህን ማወዛወዝ ትችላለህ፡፡አፍንጫየየን መንካት ግን አትችልም፡፡” ዴሞክራሲ ይላል፡፡ እኔም፣እላለሁ! መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ   Do you remember;he went on writing  in your diary, ‘Freedom is the freedom to say that two plus two make four?’ ‘Yes,’

ለዶ/ር አብይ አህመድ የቀረበ ጥሪ – ሰርፀ ደስታ

ወቀሳዬን ረዘም ያደረኩት እንዲያስተውሉት ነው፡፡ እኔም ብዙ ተስፋ ካደረጉና ቆይቶ ግን እጅግ ካዘኑ ነኝና፡፡ ለበርካታ ወራትም እንዲህ ያለ ጽሁፍ ጽፌ አላውቅም፡፡ በሁኔታዎች እጅግ ስለተበሳጨሁ፡፡ እርሶ ወደ ስልጣን እንደመጡ ብዙዎች የናፈቁትን ኢትዮጵያዊነት ያገኙ

“ኳራንቲን ስላላስገባችሁን እናመሰግናችኋለን” ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

ወደዝርዝሩ ጠልቄ ከመግባቴ በፊት አንድ ጉዳይ ለተደራሲያን ግልጽ ማድረግ ፈለግኩ። ለዚህ ጽሁፍ በመሪ ርእስነት የተጠቀምኩበት አስደማሚ የመወድስ ሀረግ ከሳምንታት በፊት ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሀ.ት)ንና የብልጽግና ፓርቲን ሊያስታርቅ ከፍተኛ ተስፋ ሰንቆ ወደመቀሌ

ኦሪት ዘፍጥረት ኦሮሞ ከውሃ ነው የመጣው! የእርግማን ትውልድ! – ሰርፀ ደስታ

ኦሮሞ ከወሃ ነው የመጣው የሚለው ከአባ ባሕሬ መጻፍ ያነበብኩት ሳይሆን የዛሬው የኦሮሞነት ልክፈት ካህን የሆነው ምሁር ነው የተባለ …. ነው ያለው፡፡ አባ ባሕሬ ከባሕር ወጣ ያሉበት አግባብማ ለዛሬው የማይረባ አእምሮ ትውልድ አይገባውም፡፡

ትውልድ ገዳዩ የጎሳ/የቋንቋ  ፖለቲካ ማንነት እንደ ሥርዓት በቀጠለበት ሁኔታ ውስጥ የመከራ እንባ ማቆሚያ የለውም! – ጠገናው ጎሹ

July 26, 2020 ጠገናው ጎሹ ከሰሞኑ የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ መገደልን ተከትሎ የሆነውንና እየሆነ ያለውን ከደመ ነፍስ እንስሳት በታች የሚያውል የጎሳ/የመንደር/የቋንቋ አጥንት ቆጠራ ፖለቲካ ልክፍተኞችን እብደት  ከምር ላስተዋለና ለሚያስተውል የአገሬ ሰው ይህ ትውልድ

ፍትሕ! ሕገወጥ ጉዳት ለደረሰባቸውና ለወንጀለኞች – በገ/ክርስቶስ ዓባይ         

በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሐምሌ 19 ቀን 2012 ዓ/ም አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ በአረመኔዎች የተወሰደበትን የግፍ ግድያ ተከትሎ በቀጣዩ ቀን ማለትም ማከሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2012 ዓ/ም እነዚሁ የጥፋት ኃይሎች በአነሳሱት የመንጋ ዘመቻ፤ በንፁሐን ዜጎች

የኦሮሞ ፖለቲካ የወለደው ሽብርተኛ ትውልድ ዓለም ዓቀፋዊ እየሆነ ነው – ሰርፀ ደስታ

ከዓመታት በፊት ጀምሬ እኔ በኦነግ-ወያኔ የሴራ እጅግ የከፋና ሄዶ ሄዶ የኦሮሞን  እንደ ሕዝብ ችግር ውስጥ የሚከት እንደሆነ አሳስቦች ስናገር ነበር፡፡ እንደ እውነቱ እኔ የዘር ጥላቻ ኖሮኝ አልነበረም፡፡ ይልቁንም በትውልዱ ላይ እየተሰራ ያለው

አገርን ለማዳን ሲባል የተቃቃሩ ወንድማማቾችን ማስታረቅ – በገ/ክርስቶስ ዓባይ         

በገ/ክርስቶስ ዓባይ ሐምሌ 17 ቀን 2012 ዓ/ም አገራችን ኢትዮጵያ ዕድገቷን እና አንድነቷን በማይሹ የውጭና የአገር ውስጥ የተቀነባበረ ሴራ ከመቸውም በላይ ከባድ ፈተና ታጋርጦባታል። ለዚህ አስተሳሰብ ብዙ ምክንያቶችን መዘርዘር ቢቻልም የወቅቱን የዓቢይ ግድብ

የኦሮሞ ጠባብ ብሔርተኞች ለኦሮሞ ሕዝብ ያላቸው ጥያቄ ምንድ ነው? – በፈቃዱ ኃይሉ

“‹የኦሮሞ ጥያቄ› ምንድ ነው?” የሚለው ጥያቄ ቀላል የሚመስል ነገር ግን ከባድ ጥያቄ ነው፤ ተደጋግሞ ሲነሳም ይደመጣል። በዚህ ሳምንት ይህንኑ ጥያቄ በመያዝ ከደርዘን የበለጡ የኦሮሞ ሕዝብ ማኅበረ-ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን የሚያነሱ ወይም ለመልሶቻቸው የሚሟገቱ ሰዎችን

ሃጫሉ፣ህግን የበላይ ያደርጋታል፣ፍትህንም ያነግሳታል። – ትህዳ ኃሣኤ ዘ ናዝሬት

እንደመግቢያ የፀጋዬ ገ /መድህን ቀዌሳን “ኢትዮጵያዊነት” የተሰኘ ግጥምን በጥቂቱ ላቅምሣችሁ። ኢትዮጵያዊነት ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ቀዌሣ ኢትዮጵያዊነት ማተብ ነው፣በአካልና መንፈስ ፅናት በአብው ታሪክ አምኖ መኩራት። ኢትዮጵያዊነትን መካድ፣ የፍቅር አምላክን ሲሳይ፣ መረገጥ ነው እንደ

የሁለቱ ሰልፎች ወግ – ሰሎሞን ጌጡ ከኑረምበርግ

በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ላይ የተፈፀመውን ፓለቲካዊ ግድያ (Assassination) ተከትሎ ፤ በኢትዮጵያ ንፁሀን ወገኖቻችን የብሔር እና ሀይማኖት ተኮር ጭፍጨፋ ሰለባ ሁነዋል። ይህን ተከትሎም በሁለት የተቃርኖ አስተሳሰቦች የተቃኙ እና በሁለት የተለያዩ ቀለማት ያጌጡ ሰላማዊ

የአባይግድብ ሁኔታ ታሪካዊ ሂደት፣ ወቅታዊ ግንዛቤና የወደፊቱ ዕይታ – ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ

ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ መግቢያ የአባይ ውሃ ሁኔታ በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል ለረዥም ዘመናት መነጋገሪያ ነበር። ለምሳሌ የጥንት የግብፅ መሪዎች ግብፅ ውስጥ በሚኖሩ ግብፃውያን ክርስቲያኖች ላይ ጫና ሲፈጥሩ ክርስቲያኖችን በመደገፍ የኢትዮጵያ ነገሥታት የአባይን ውሃ

ይድረስ ለክቡር ጠቅላይሚር አብይ አህመድና የማያልፍ ታሪክ ሠርተው ማለፍ ለሚሹ ጓደኞችዎ (ሰዉነት ደሃብ ከሃገረ ስዊድን)

አብይ ተሰማራ – – – አብይ ተሰማራ እንደ አብርሃም ሊንከን – – – እንደ ቼጉቬራ ከገፊዎች ሳይሆን – – – ከተገፉት ጋራ ሊገፉም ከታጩት – – – ያገር ልጆች ጎራ ካፍንጫ ሥር

ፖለቲካ እውነትም ሸር…ጣ  ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ሐሙስ ሰኔ 25 ቀን 2012 ዓ.ም (በሀጫሉ ግድያ ሰበብ የተዘጋው ኢንተርኔት እንደተለቀቀ የሚላክ) ይህችን ወረቀት በመዝገብ ስሜ ብጽፋት ደስ ባለኝ፡፡ ግን ለዚያ አልታደልኩም፡፡ ትንሸ ይቀረኛል፡፡ የዕድሜ ሣይሆን የአጋጣሚ ነገር ሆኖ “በወጣትነቴ ካልተቀጨሁ”
1 116 117 118 119 120 249
Go toTop