ፋኖ አምናና ዘንድሮ (ግጥሞች) እንኳን ለ84ኛው የአርበኞች ቀን አደረሳችሁ May 5, 2025 ዜና·ግጥም (ከአሁንገና ዓለማየሁ) እጅግ ብዙ ጥፋትና ውድመት ዘላቂ ቁርቁዝና ባገራችን ላይ ያደረሰውን የፋሺስት ጦርነት አባቶቻችን በፈጣሪ እርዳታ ድል ያደረጉባትን ይቺን እለት አስበናት እንውል ዘንድ እንጂ ተጋድሏቸውን የሚመጥኑ ግጥሞች ሆነው አይደለም። ፋኖ አምናና ዘንድሮ
የቀለም አብዮት – አሁንገና ዓለማየሁ March 3, 2025 ግጥም የቀለም አብዮት ምንድነው ቢሏችሁ ጆርጂያ አዘርባጃን ዩክሬን ትላላችሁ? ወይስ ነጭ ዓለምን በኖራ ሸፍኖ ያፍሪካን ሥጋ ደም በሞራ አፍኖ በነበረበቱ በጨለማው ዘመን በተገመተበት ሰው በንብረት ተመን የኢትዮጵያ ጀግና ቀለሙን በጥብጦ ነጩን የብራና ገጽ
ሰው በሰውነቱ – ከ ይቆየኝ ስሜ January 23, 2025 ኪነ ጥበብ·ዜና·ግጥም የድሮ መሪዎች ያላደረጉትን ምሁር ጳጳሳቱ ያላስተዋሉትን ከፈረሰች ጎጆ ከባልቴት ቤት ገብቶ ክብሩን ዝቅ አድርጎ ውሀዋን ጠጥቶ ምግቧንም ተጋርቶ ያላለቀሰ ሰው ያንን ትይንት አይቶ ማን ይኖራል ከቶ? በዉሸት ፈገግታ ፊቱን አስመስሎ ፀሀይ የበራበት
ኧረ ተው ሰጎን የሚዋደቅን ንሥር እርዳ! November 25, 2024 ግጥም የቀን ጅብ አለቅጥ ከፍቶ ቆሞ እየሄደ ሰውን ሲበላው ሲታመስ አገር፣ እርግቦች ተምድር ሲጠፉ ጆፌው ግን ልፋጩን ይዞ በሰማይ ሲበር፣ ዓለምን ንቆ ገዳም የገባ የእውነት መነኩሴ አንገቱን ደፊ መናኝ ለመምሰል፣ ኧረ ተው ሰጎን ኩምቢህን ተጉድጓድ
አወይ መንጋ! November 9, 2024 ግጥም ሲል የጮኸ ክርስቶስ ስቀል ባርባንን ፍታ፣ ለአብዮት አመዴ የደለቀው “ሙሴ መጣ”፣ ፀፀት እንደ ሰለሊት ፈርፍሮት ንስሃ ያልገባ፣ ራሱን ታጠፋው ይሁዳም ያነሰ ቀውላላ፣ በእድፋም እጁ ዛሬም ቦለቲካ የሚያቦካ! ምሁር ነኝ ባይ ፈሪሳዊ ዛሬም
የጎፋ ሕዝብ ሆይ! July 27, 2024 ግጥም ይች ምድር ፍርደ ገምድሏ ነገር ዓለሟ ውሎዋ ከመጠን በላይ የከፋ፣ ሰዶሞች ተቤተ መንግስት ቁጭ ብለው የጥፋት ወሀ ደረስ በጎፋ፡፡ እንደ እፍኝት ልጆች ተራራው ድንጋዩ አሽዋው ሳሩ ቅጠሉ ከዳና፣ ህፃን ጎልማሳው አዛውንት ባልቴቱን
ከትም አንበሳ ሆይ! July 21, 2024 ግጥም አራት እግሮችህን እርስበርስ አጠላልፈው፣ ግራውን ተቀኙ ፊት ኋላን አላትመው፣ ጉልበትህን ሊያሰሉ እየዶለቱ ነው፣ ከትምና አንበሳ እርብትብት አርጋቸው! ሊነክሱህ ሲመጡ ውሾች ተጅብ ጋራ፣ የጥንብ አንሳ ወሬ መስማቱን ተውና፣ ከትም አንበሳ ሆይ ነፋስ ሳታስገባ!
ከምድር ግፍ እንጅ ፍትህ አጠብቂ! June 25, 2024 ግጥም መላ ቤተሰብን ለሕዝብ ብትገብሪም፣ ዛሬ አንቺን የሚያስብ ብዙም አልተገኘም፡፡ ልብሽ እየደማ ሐዘንሽ መርቅዞ፣ አይንሽ እየቀላ የደም እንባ አጉርፎ፣ ስንቱ ይጨፍራል በደስታ ሰክሮ፣ በባሩድ በስደት ያለቀን ረስቶ፡፡ አባትሽን ገለው ለአውሬ ሜዳ ጥለው፣ ወንድምሽን
እንኳን ሞት አለልህ! March 30, 2024 ግጥም መኖሩን እያወክ ሞት ቆሞ ተደጅህ፣ ጭራቅ ያገለገልክ ተገዝተህ በሆድህ፣ መሞት ባይኖርማ ባህር ደም በጠጣህ፣ ንጹሑን ፃድቁን በካራ አሳርደህ! እርጉዝ በጎራዴ በጦቦያ አስመትረህ፣ ፖለቲካ ዝሙት መደመር አጡዘህ፣ አምላክን ህሊናን ልቡናን የጎዳህ፣ ሁሉን የማይተወው
በሬ ሆይ! – በላይነህ አባተ March 9, 2024 ግጥም የዚች ዓለም ተንኮል ቁማሯ ተገባህ፣ ለቅዱሳን ሲኦል ለእርኩሳን ገነት ናት፡፡ ስለዚህ ተምድር እንዳይጠፋ ዘርህ፣ በጋማ ከብት መሐል ቅዱስ መሆን ይብቃህ፡፡ ዘርጥጦ ሊጥልህ ሊሰብር ወርችህን፣ ታመህ በረት ስትውል ሊግጥም ሜዳውን፣ ጉድጓዱን ሸፍኖ እያሳዬ
አማራ አማን ነወይ! – መልካም የሴቶች ቀን ለኛ ጀግና ሴት ታጋዮች March 8, 2024 ግጥም አማን ነወይ አገር አማራ አማን ነው ወይ! ወንድ ሴት አንበሳው እምቢኝ ብሏል ወይ! አማን ነወይ ጎንደር ጎጃም አማን ነውይ፣ አማን ነወይ ሸዋ ወሎስ አማን ነወይ፣ ዳር አገር አማራ በራራ አማን ነወይ፣ ሴት
ዱሩ ቤቴ !! ( አሥራደው ከካናዳ ) March 6, 2024 ግጥም እገባለሁ ጫካ – እገባለሁ ዱር፤ የበደልን ገፈት – ስጋት ከምኖር፤ አትገባም ወይ ጫካ – አትገባም ወይ ዱር፤ ተቀጥላ ዜጋ – ሆነህ ከመኖር :: ትናንትም ተበዳይ – ዛሬም ጦም አዳሪ፤ የበይ ተመልካች – የጅቦች ገባሪ፤ የሃብቱ ተመጽዋች
ለፋኖ ጣፊለት! – በላይነህ አባተ March 6, 2024 ግጥም በአገርሽ ተከብረሽ መኖርን ተፈለግሽ ፣ ጡርቂና መለኮ መከተሉን ትተሽ፣ ሳትውይ ሳታድሪ ቆንጆ ፋኖን ምረጭ፡፡ ባንዳና ከሀዲን ዛሬውኑ ፈተሽ፣ ከፋኖ ዝናር ላይ ዋይ ተጠምጥመሽ፡፡ አሳማ ሆዳሙን በእርግጫ አፈንድተሽ፣ ተፋኖ ደረት ላይ ተጣበቂ ዘለሽ!