April 16, 2013
5 mins read

ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ የተመለሱት ተፈናቃዮች ባዶ ሜዳ ላይ መጣላቸው ታወቀ

ከፍኖተ ሠላም ከተማ ወደ ተፈናቀልንበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከማሺ ዞን ያሶ ወረዳ ከተመለስን በኃላ ሜዳ ላይ ተጥለናል ሲሉ ተፈናቃዮች አማረሩ፡፡

ተፈናቃዮቹ እንደሚሉት ‹‹ከነበርንበት ቦታ ስንፈናቀል በፖሊስ እተደበደብን ነው፡፡ ከፍኖተ ሠላም ከተማም በፖሊስ ተከበን ዛቻና ስድብ ከተፈፀመብን በኋላ ወደ ተፈናቅልንበት ያሶ ከተማ እንድንመለስ ተደረግን፡፡ከመመለሳችን በፊት የአካባቢው ህብረተሰብ እንዳይቀበለን የጥላቻና የዘር ቅስቀሳ ተከናውኖብናል፡፡አማራ ተቀብሎ መሬቱ ላይ የሚያሰፍር የክልሉ ነዋሪ ቢኖር መሬቱ እየተቆረሰ እንደሚሰጥበት በአካባቢው ባለስልጣናት ማስጠንቀቂያ ተሰቷቸዋል፡፡በዚህ ምክንያት ወደ የቦታችን መመለስ አልቻልንም፡፡››ሲሉ እየደረሰብን ነው ያሉትን በደል ለዝግግት ክፍላችን አስታውቀዋል፡፡

ተፈናቃዮቹ በተደጋጋሚ ለዝግጅት ክፍላችን እንደሚገልጹት‹‹በአሁኑ ጊዜ ያሶ ከተማ ውስጥ ከብት ገበያ ሜዳ ላይ ፀሀይና ዝናብ እተፈራረቀብን ይገኛል፡፡ወደ ቦታችን ትመለሳላችሁ ብለው ያመጡን ከልብ አምነውበት ሳየሆን የደረሰባቸውን ውግዘት ለማስቆምነና የፈፀሙትን ወንጀል ለማረሳሳት ታስቦ ነው፡፡››ሲሉ ቅሬታቸውን ገልጸዋል፡፡ተፈናቃዮች በመጨረሻም ባስተላለፉት መልእክትም ‹‹በአንሁኑ ጊዜ የምንበላውም የምንጠለልበት ቦታም አላገኘንም፡፡ተመልሰን የመጣነውም ተገደን ነው፡፡እተፈሠፀመብን ያለውን ግፍና በደል ለሚመለከተው ሁሉ አሳውቁልን›› ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል፡፡

(ምንጭ፡ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ከአዲስ አበባ)

AP681748281334 1
Previous Story

ኢትዮጵያዊው ላሊሳ ዲሳሳ ባሸነፈበት የቦስተን ማራቶን ቦምብ ፈነዳ

Next Story

የመሪ ያለህ! – በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ (ወቅታዊ ግጥም)

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop