ዘ-ሐበሻ

ጉዳዩ የመብት እንጂ የፖለቲካ አይደለም

ሐምሌ 4 ቀን 2005 ዓ.ም እንደ ጆርጅያ፣ አላባማ፣ ሚሲሲፒና ቴክሳስ በመሳሰሉ የደቡብና የደቡብ ምዕራብ  የአሜሪካ ግዛቶች የጥቁር አሜሪካዉያን መብት በግፍ የሚረገጥበትና ወቅት ነበር። ነጮች የሚገቡበት ምግብ ቤቶችና ነጮች የሚማሩበት ትምህርት ቤቶች ጥቁሮች

በአዲስ አበባ በረዶ የተቀላቀለበት ዝናብ ጥሎ በንብረት ላይ ጉዳት አስከተለ

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ በረዶ ቀላቅሎ በጣለ ዝናብ በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን ከስፍራው ክለዘ-ሐበሻ የመጡ መረጃዎች አመለከቱ። በአውቶቡስ ተራ፣ በአፍንጮ በር ድልድይ እና በሌሎችም አካባቢዎች በጣለው ዝናብና በረዶ መኪናዎች እና
July 10, 2013

«ዉጡ ፤ በሰላማዊ ሰልፎች ላይ ተሳተፉ!» እስክንድር ነጋ

ሐምሌ 3 ቀን 2005 ዓ.ም አቶ በትረ ያእቆብ በቃሊት አቶ አንዱዋለም አራጌን እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በጎበኙበት ወቅት የሚከተለዉን መልእክት ከእስክንድር ነጋ ይዘው መጥተዋል። ተላናት ቅኝ የነበሩ የአፍሪካ አገሮች በዴሞክራሲ ስርዓት ግንባት
July 10, 2013

የቃሊቲ ዉሎ ከነእስክንድር ነጋ ጋር – በበትረ ያዕቆብ

ሐምሌ 3 ቀን 2005 ትናንት በማለዳ ነበር ተነስቼ ከሰሚት ወደ ሳሪስ ያቀናሁት፡፡ የሐምሌን ቀዝቃዛ የጠዋት አየር እየተመገብኩ ከጓደኞቼ ጋር ከተቀጣጠርኩበት ሐበሻ ካፌ ስደርስ ሰዓቴ ከጥዋቱ 1፡30 (7፡30 AM) ይል ነበር፡፡ ሁላችንም ከየአቅጣጫዉ
July 10, 2013

የ35 ሀገራት አምባሳደሮች የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርን ጠርተው አነጋገሩ

በዘሪሁን ሙሉጌታ በኢትዮጵያ የሚገኙ የ35 ሀገራት አምባሳደሮች የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑትን ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትን ጠርተው አነጋገሩ። ትናንት በአሜሪካን ኤምባሲ በተካሄደው የአምባሳደሮቹ ስብሰባ ላይ በቅርቡ የተመሰረተውንና በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች የተገኙበትን
July 10, 2013

የቁጫ ወረዳ በማንነት ጥያቄ ትርምስ ውስጥ ገብታለች

‘‘ከ500 በላይ ሰዎች ታስረዋል’’ነዋሪዎች ‘‘የታሰሩት ዘጠኝ ብቻ ናቸው’’ የዞኑ ፍትህ መምሪያ *ከታሰሩት መካከል የኢህአዴግ አባላት ይገኙበታል በዘሪሁን ሙሉጌታ በደቡብ የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በጋሞ ጎፋ ዞን በምትገኘው የቁጫ ወረዳ በሕገ-መንግስቱ መሠረት
July 10, 2013

አራጣ በማበደር የተፈረደባቸው አየለ ደበላ (IMF) በማረሚያ ቤት አረፉ

(በፍሬው አበበ) በቅጽል ስማቸው አይ ኤም አፍ በመባል የሚታወቁትና በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዐቃቤ ሕግ ከዛሬ አራት ዓመታት በፊት በአራጣ ማበደር ክስ ተመስርቶባቸው በማረሚያ ቤት ይገኙ የነበሩት አቶ አየለ ደበላ ባደረባቸው ሕመም በሕክምና
July 10, 2013

ፓርላማው ያሳለፈውን ያለመከሰስ ውሣኔ በ24 ሰዓታት ልዩነት አጠፈ፤ አቶ ቃሲም እየተፈለጉ ነው

ፓርላማው ያሳለፈውን ያለመከሰስ ውሣኔ በ24 ሰዓታት ልዩነት አጠፈ አቶ ቃሲምና ሁለት ሌሎች የአስተዳደሩ ባለሰልጣናት እየተፈለጉ ነው (በፍሬው አበበ) በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ሥር የውዝፍ ሥራዎች መስተንግዶ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት
July 10, 2013

ይድረስ ለኔልሰን ራህላሂላ ማንዴላ!

(ቴዲ – አትላንታ) ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ ሰማሁ። ታዲያ እስከዛሬ ስንቀራፈፍ ልነግርዎት ያሰብኩትን ሳልነግርዎ ነገር ቢበላሽ ጸጸት እንዳይሰማኝ ስል፣ በህይወት እያሉ ይቺን ጦማር ልልክልዎ ወደድኩ። ሆስፒታልዎ ውስጥ፣ አልጋዎ አጠገብ

ለጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ: በመላ ኢትዮጵያ በአባሎቻችን ላይ እየተፈፀመ ያለውን ህገ ወጥ እስርና እንግልት በተመለከተ

  አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)              UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ)   ቁጥር፡ አንድነት/694/2ዐዐ5     ቀን፡ 01/11/2ዐዐ5 ዓም ለጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ      አዲስ አበባ
July 9, 2013

አቶ ኩማ ደመቅሳ በአቶ ድሪባ ኩማ ተተኩ

(መንግስታዊው ራድዮ ፋና እንደዘገበው) እየተካሄደ ያለው አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤ አቶ ድሪባ ኩማን የከተማዋ ከንቲባ አደርጎ ሾመ፡፡ ጉባኤው የቀድሞው ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ዶክተር ታቦር ገብረመድህን እና
July 9, 2013

የአውራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደ በዋሽንግተን ዲሲ ከግርማ ብሩና ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር ተወያየ

(ዘ-ሐበሻ)የአውራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደ ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከአቶ ግርማ ብሩና ከሌሎች የኤምባሲው ሃላፊዎች ጋር ረጅም ሰዓት የፈጀ ውይይት ማድረጉን ከኤምባሲ አከባቢ የተገኘ መረጃ አጋለጠ። የዘ-ሐበሻ ታማኝ ምንጮች እንዳጋለጡት ዛሬ ጁላይ
July 9, 2013

“ፌዴሬሽናችን ለዘላለም!! ኮሚቴዎቹ ግን…” MD 2013

ከዳንኤል ገዛክኝ አትላንታ መቼም እንደ አሜሪካ ባለ ሃገር ከአንድ ሃገር ወደሌላ… በተለይም ከ ስቴት ስቴት ለመጉዋዝ ሲያስቡ እክሎች አይጠፉም እና ባጋጠመኝ መለስተኛ የመኪና አደጋ ሳቢያ ጉዞዬ ጥቂት በመስትጓጎሉ የተነሳ አንዳንድ ዝግጅቶች ላይ
1 612 613 614 615 616 690
Go toTop