Sport: ጃክ ዊልሸር አርሰናል ሩኒን ካስፈረመ ለዋንጫ ተፎካካሪ ይሆናል አለ ከይርጋ አበበ እንግሊዛዊው የሃያ አንድ ዓመት የመሐል ሜዳ አንቀሳቃሽ ጃክ ዊልሸር ክለቡ ዋይኒ ሩኒን ማስፈረም ከቻለ ለዋንጫ ተፎካካሪ እንደሚሆን ገለጸ። ወጣቱ አማካይ ሰሞኑን ከዕለታዊው ዘሰን ጋዜጣ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ «ሩኒ መምጣት July 8, 2013 ዜና
የኢትዮጵያ ሕዝብ 86 ሚሊዮን 614 ሺህ ደረሰ ተባለ፤ (እርስዎ ምን ይላሉ?) (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር 86 ሚሊዮን 613 ሺህ 986 (43,715,971 ወንዶችና 42,898,015 ሴቶች) መድረሱን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ይህ የሕዝብ ብዛት በ2009 ዓ.ም 94 ነጥብ 4 ሚሊዮን ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ኤጀንሲው አስታውቆ July 8, 2013 ዜና
የወጣት ተስፋዬ ተካልኝ የ23 ወራት ‘አጥንት የሚሰብር፤ ዘር የሚያመክን’ የግፍ እስርና ግርፋት ሲዖል ከየጎንቻው … ለወራት ሳይሆን ለዓመታት የተጠበቀችው ብርቅዬ ፀሃይ እንደ ባህር በተንጣለለው የአውሮፓ ሰማይ ላይ ደምቃ፤ሙቃ እየፈካች፤ የአገሬው አባወራና ቤተሰብ ሁሉ ልብስና ‘ትጥቅ’ አስፈትታ ከጠዋት እስከማታ በየቤቱ በረንዳና ‘ጓሮ ግቢ’ ታንገላውደዋለች። ወደ መንገድና July 8, 2013 ነፃ አስተያየቶች
Hiber Radio: የደሴውን የአህባሽ ደጋፊ ሼህ ስርዓቱ ለፖለቲካ ትርፍ ሲል እንደገደላቸው የዕምነቱ ተከታዮች እየገለጹ ነው የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 30 ቀን 2005 ፕሮግራም የ30ኛው ዓመት የዘንድሮው በዓል ደምቆ አልፏል የፌዴሬሽኑን ጆሮ የሚፈልጉ የሕዝብ አቤቱታዎች ግን አሉ ለ31ኛው በዓል ሊደገሙ አይገባቸውም ( ልዩ ዘገባ ከተሳታፊዎች፣ከፌዴሬሽኑ ተወካዮች፣ ከነጋዴዎች፣ከኢትዮጵአውያን ጋር July 8, 2013 ዜና
ወደ ሃዋሳ ለድጋፍ ሲሄዱ በመኪና አደጋ የሞቱት ወጣቶች ፎቶ ግራፍ ይመልከቱ ዘ-ሐበሻ በትናንት ዘገባዋ ወደ አዋሳ ሲጓዙ በነበረ የቅ/ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የሰዎች ሕይወት ጠፋ ስትል መዘገቧ አይዘነጋም። ዛሬ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ባገኘነው መረጃ መሠረት የሁለቱ ሟች ወጣቶች ፎቶ ግራፍ July 8, 2013 ዜና
ሸንጎ 2ኛውን መደበኛ ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ገለጸ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ በሜሪላንድ አሜሪካ 2ኛውን መደበኛውን ከጁላይ 3 እስከ 5 ቀን 2013 በማድረግ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ገለጸ። ድርጅቱ ለዘ-ሐበሻ ከጉባኤው መጠናቀቅ በኋላ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ “የመከላከያና የፖሊስ ኃይሎች July 8, 2013 ዜና
ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ “ኢሳት የማን ነው?” በሚለው ዙሪያ ተናገሩ (ቪድዮውን ይዘናል) (ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ሐሙስ በሜሪላንድ የኢሳት 3ኛ ዓመት በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል። በዚህ የኢሳት 3ኛ ዓመት ላይ በተደረገ የገቢ ማሰባሰብ ቁጥሩከወትሮው በዛ ያለ ሕዝብ የተገኘ ሲሆን ለኢሳት ያለውን አጋርነት አሳይቷል። ከጨረታ እና ከአዳራሽ መግቢያም July 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ሼህ ሱለይማን ነስረዲን ስለድንግል ማርያም መሰከሩ (ዘ-ሐበሻ) በሰሜን አሜሪካ የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል የኢትዮጵያውያን ቀን ላይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን በመወከል ንግግር ያደረጉት ሼህ ሱለይማን ነስረዲን ስለድንግል ማርያም ምስክርነት ሰጡ። ሼህ ሱለይማን በስታዲየሙ ያደረጉት ንግግር ሙስሊሙንም ክርስቲያኑንም ኢትዮጵያዊ እጅጉን ያስጨበጨበና July 7, 2013 ዜና
አቶ ብርሃነ መዋ ኢትዮጵያውያን በአንድነት እንጂ በተናጠል ትግል ውጤት ለማምጣት እንደሚቸገሩ ገለጹ በሰሜን አሜሪካ የአንድነት ድጋፍ ማህበር፣ ጁላይ 5 ቀን ሕዝባዊ ስብሰባ በዋሺንገትን ዲሲ አካባቢ ባደረገው ሕዝባዊ ስብሰባ ከሕዝብ ጋር ተወያየ። በስብሰባዉ በአካል ተገኝነተዉ፣ አንጋፋዉ የቀድሞ የሰሜን አሜሪካ ቅንጅት ድጋፍ ማህበር አመራር አባል የነበሩት July 7, 2013 ዜና
ESFNA 2013፡ ፍቅር እንጂ ገንዘብ የማይገዛው ሕዝብ በአንድ ላይ ዘመረ (Video) ሕዝቡ በስታዲየሙ እንዲህ ሲል ከዘፋኙ ጋር ዘመረ፦ “ገንዘብ ፍቅር ከሌለበት የማይጠቅም ከንቱ ነው ለጊዜው ያስደስት እንጂ ሲረግፍ እንደጤዛ ነው” http://youtu.be/ms76B1CORn0 July 7, 2013 ኪነ ጥበብ
ወደ አዋሳ ሲጓዙ በነበረ የቅ/ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የሰዎች ሕይወት ጠፋ (ዘ-ሐበሻ) ወደ አዋሳ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎችን ጭኖ በመጓዝ ላይ በነበረ መኪና ላይ በደረሰ አደጋ ከፍተኛ የሰው ሕይወት አለፈ። ደደቢት የስፖርት ክለብ ሻምፒዮን መሆኑ በታወቀበት በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዋሳ ከነማ እና July 7, 2013 ዜና
የኢትዮጵያ መንግስት የቤት ሠራተኞችን ወደ ኳታር ለመላክ ተስማማ (ዘ-ሐበሻ) “ከውጭ ሃገር እየሰሩ በሚልኩት ገንዘብና በ እርዳታ ኢኮኖሚውን እየደጎመ ይኖራል” በሚል እየተተቸ የሚገኘው የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹ ኳታር ሄደው እንዲሰሩ ከሃገሪቱ መንግስት ጋር መስማማቱን thepeninsulaqatar.com ዘገበ። በተቻለ አቅም የተማረው ሃይል ሃገር ቤት July 7, 2013 ዜና
የሮመዳን ዋዜማ እና ሮመዳን በሳውዲ አረቢያ! – ከነብዩ ሲራክ እንኳንስ ለኔ ቢጤ አፍላ የጎልማሳነት እድሜውን በሳውዲ እየገፋ ላለ ላንድ ሰሞን ጉብኝት ሳውዲን የመጎብኘት እድልን ላገኘ የሮመዳን ወር የጾምና የጸሎት ወር ልዩና የማይረሳ ትዝታ ይቋጠርበታል፡፡ በሮመዳን ዋዜማ የገበያ ጥድፊያ የተለመደ ነው፡፡ ጾሙን July 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች
ወያኔና ብልሹ ምግባሮቹ ባይሌ ደርሰህ ምህረቴ 07/07/2013 የወያኔ መንግስት በሰይጣንና በኣጋንንት ኣነሳሽነት ተከታዮችን በማሰባሰብ የኢትዮጵያን ህዝቦች ሲበድሉ፣ሲረግጡና ሲገሉ ይታያሉ ይህን ስራቸዉን በግልጽ መቃዉም ኣለብን፥ ዛሬ ወያኔወች ያደረሱት ጥፋት በቁጥር ዘርዝረን ለማስቀመጥ ቢያዳግተንም የተወሰኑትን ለመንደርደሪያ ያህል July 7, 2013 ነፃ አስተያየቶች