ዘ-ሐበሻ

የብርሃን ልክፍትን በጨረፍታ (ደረጀ ሀ.)

የመጽሐፉ ርዕስ፦ የብርሃን ልክፍት(ስብስብ ግጥሞች) ደራሲ፦ ዮሐንስ ሞላ የሽፋን ምስል ዳዊት አናጋው ገጽ፦108 የተካተቱት ግጥሞች፦72 ዋጋ፦ 28 ብር (18 ዶላር) ብዙ ጸሀፍያን (ገጣምያን) የራሳቸው የአፃጻፍ ዘይቤ እንዳላቸው ሁሉ ፤ ዮሐንስ ሞላም የራሱን

ኢትዮ-እስራኤላዊቷ ድምጻዊት በሙዚቃው ኢንዱስትሪ መድመቅ ጀምራለች

ከግሩም ሰይፉ በቅርቡ “ላይፍ ሃፕንስ” የተባለ አዲስ አልበም በእስራኤል ለገበያ ያበቃችው ቤተእስራኤላዊቷ ድምፃዊት ኤስተር ራዳ፤ በእስራኤል የሙዚቃ ኢንዱስትሪ መድመቅ ጀምራለች ተባለ፡፡ የኤስተር ራዳ አዲስ አልበም አርቲስቷ ኢትዮጵያዊ የዘር ግንዷን ሙሉ ለሙሉ የገለፀችበት
July 7, 2013

የኢትዮጵያዊያን ትግል – (ክፍል አንድ)፡ የመድረክ የአደባባይ ውይይትን በመንተራስ

ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፭ ዓመተ ምህረት ከአንዱ ዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ የአንድነት ፓርቲ ግምገማዉንና የመድረክ አመራር መልሱን በአደባባይ ማቅረባቸው ታላቅ በር ከፋች ጥረት ነው። አንድነት መድረክን ብቻ ሳይሆን፤ የራሱን አመራር አካላትም

Sport: የኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች ዝውውር ቀጥሏል፤ ሽመልስ ሊቢያ ሄደ

ከቦጋለ አበበ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ወደ ተለያዩ የአፍሪካ ክለቦች እየተዘዋወሩ መሆናቸውን የሰሞኑ የአገራችን እግር ኳስ ትልቅ ዜና እየሆነ መጥቷል። የተጫዋቾቹ ዝውውር አሁንም እየተጧጧፈ የሚገኝ ሲሆን፤ ድርድር ላይ የነበሩ ተጫዋቾችም ዝውውራቸውን እያሳኩ
July 7, 2013

Health: ጥሩ አድማጭ ለመባል 10 ምርጥ ዘዴዎች (10 Tips to Effective & Active Listening Skills)

ከደረጀ የምሩ 1. ማውራት ያቁሙ፡- ‹‹መስማት ካለብን በላይ ማውራት ቢኖርብን ኖሮ ሁለት ምላስና አንድ ጆሮ ይኖረን ነበር!›› ማርክ ትዋይን በየትኛው አጋጣሚ ብዙ ከማውራት ብዙ ማዳመጥ የተሻለ ነው፡፡ ከሰዎች ጋር ሆነው ሰዎች በሚያወሩ
July 7, 2013

አንድነት በመንግስት ጥያቄ መሰረት የጎንደርን ሰላማዊ ሰልፍ ለሐምሌ ሰባት አዘዋውረናል አለ

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ፓርቲ የሶስት ወራት ህዝባዊ ንቅናቄ የትግል ስልት በመንደፍ የመጀመሪያውን የአደባባይ ላይ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ሰኔ 30/10/2005 በጎንደር ከተማ እንደሚያደርግ ማሳወቁ የሚታወስ ነው፡፡ ሁልጊዜም የሀገሪቱን ህግ
July 6, 2013

ክብሪት የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮት – (በያሬድ አይቼህ)

በያሬድ አይቼህ ፥ ጁላይ 5፥2013 በቱኒዚያው ህዝባዊ ንቅናቄ የተጀመረው የአረቡ ህዝብ ቁጣ ፡ እንደገና ሌላ የግብጽ ፕሬዘደንት ከስልጣን ገፍትሮ ጣለ። በቲኑዚያ የተጫረው ፡ የሊቢያውን ጋዳፊ አቃጥሎ ፡ የየመኑን ፕሬዘዳነት አባሮ ፤ አሁንም

ESFNA 2013: የኢትዮጵያ ቀን በሜሪላንድ በደመቀ ስነ ሥርዓት ተከበረ

(ዘ-ሐበሻ) ከተጀመረ 6ኛ ቀኑን በያዘው የሰሜን አሜሪካ የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ የኢትዮጵያ ቀንን በደመቀ ሁኔታ በሜሪላንድ አከበረ። በሲልቨርስፑሪንግ በርድ ስታዲየም በ20-30 ሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተገኝተው ይህን የኢትዮጵያ ቀን አድምቀውታል። በሌላ በኩል
July 6, 2013

በኢትዮዽያ ‹‹ግብረ ሰዶማዊነት›› ስር ሰዷል – (ከዳንኤል ክብረት)

ወዳጆቻችሁ እንዲያነቡት ተጋሩት!? አሁን ያለንበት ወቅት አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች ተዘግተው ልጆቻችን ቤት ውስጥ መዋል የጀመሩበት፣ ወይም የክረምት መክረሚያ ነገሮችን ማከናወን የጀመሩበት ጊዜ ነው፡፡ በበጋ ከነበረው የወላጆች ወከባ ዐረፍ ብለናል፡፡ ልጆችን ትምህርት ቤት
July 5, 2013

ያለፉት ሃያ አንድ ዓመታት ፖለቲካ – ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የዕለቱን ንግግራቸውን የጀመሩት በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የታወቀውን የሩስያ ሥነ ጽሑፍ ሰው አሌክሳንደር ኸርት ሰርን አባባል በማስቀደም ነበር። ይህ ጸሐፊ ‹‹ታሪክ ከውርስ የሚገኝ ማብቂያ የሌለው እብደት ነው›› ይል እንደነበርና

13 ባለስልጣናት ተሾሙ

(ዘ-ሐበሻ) ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ አቶ በረከት ስም ዖንን እና የአዲስ አበባ ከንቲባ የነበሩትን አቶ ኩማ ደመቀሳን የጠቅላይ ሚንስትሩ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ ሚንስትር አድርገው ከሾሙ በኋላ በተጨማሪም ለ11 ተጨማሪ ባለስልጣናትን ሹመት
July 4, 2013

አቶ ቡልቻ ከአንድነት ፓርቲና አባላት አናት ላይ መቼ ይወርዱ ይሆን ?

ከኢንጂነር ዘለቀ ረዲ የተከበራችሁ አንባቢያን ባለፈው ሳምንት በተቃጠርነው መሠረት ዛሬም ስለወሎ ትንሽ ልበላችሁ። የደቡብ ወሎ ዋና ከተማ ደሴ ደርሰው ሐይቅን ፣መርሳን፣ ጉባ ላፍቶን፣ ኡርጌሳ፣ ሳንቃን፣ወልዲያን፣ጉብዬን፣ ሮቢትን ፤እያሉ ቆቦ ይገባሉ። ሁሉም የኦሮምኛ ትርጉም

የብሮድካስት ይፍረስ ጥያቄና ፓርላማው!!! ዳንኤል ተፈራ

ዳንኤል ተፈራ ዛሬ የነበረው የፓርላማ ውሎ ከቀደሙት በይዘት፣ በአጠያየቅ፣ በመልስ አሰጣጥና በማፅደቅ ከቀደሙ ስብሰባዎች ምንም የተለየ ነገር አልነበረውም፡፡ የሚንስትሮች ሹመትም ቢሆን የሚጠበቅ ነው፡፡ ግን እንዲህ በጨረፍታ ሳይሆን በደንብ የሚያነጋግረን ነው፡፡ ውሃ ቅዳ
1 614 615 616 617 618 690
Go toTop