አቡነ ማቲያስ ለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ምዕመናን በስልክ ያስተላለፉት መልዕክት

6ኛው ፓትሪያሪክ አቡነ ማትያስ ትናንት ሚያዝያ 27 ቀን የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የፍርድ ሂደትና ጠቅላላ ጉባኤ እስከሚወሰን ድረስ ተለይተው ለጊዜው በተከራዩት ቤተክርስቲያን ባደረጉት የቅዳሴ ስርዓት ላይ በሥልክ ተገኝተው መልዕክት አስተላለፉ። ደብረሰላምን መድሃኔዓኔዓለም ቤ.ክ ወደ ሃገር ቤቱ ሲኖዶስ እንዲጠቃለል የሚፈልገው ወገን በዘ-ሐበሻ ላይ እንዲታተም የላከውን ቪድዮ እንደሚከተለው አስተናግደነዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ:  ዋልያዎቹ ወደ ሀገር ቤት እየተመለሱ ነው

21 Comments

 1. This is an evidence of EPRDF work. We knew that this group is supported by the EPRDF cadres. You guys are standing for your economic benefit (Hodamoch). Who has an access direct to the patriarch other than the cadres around him.

 2. This is religious issue. Being with Ethiopian Synod or American Synod is religious issue. you want to oppose or support , you have to bring religious reason, not political reason. Just because you hate EPRDF, making everything in Ethiopia part of EPRDF is nonsense. If you really hate Woyane, the best way to fight is to be with Ethiopian Synod. You can’t talk about problem in the sheep, if you are outside in the deck. To say the truth, Sites like Zehabesha and some others, who luck balance reporting, are reasons for woyane to be in power. Addis Zemen for Woyane is like Zehabesha for opposition in America – two sides of same token.

 3. ይሂንንማ ፌልምማ አባታችሁ መለስ እና አባ ጳውሎስ አድርገውት አይተነዋል ሌላ ፌልም አምጡ ይሄ የተበላ እቁብ ነው

 4. ያባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን ኦርቶዶክስተዋህዶ ሃይማኖት ለዘለአለም ትኑረ !!!!

 5. ለፓትሪያርኩ ለደብረ ሠላም መዕመናን መልዕክት አስተላልፉ ብሎው ነው የነገሯቸው፤ እርሳቸውም ቢሆኑ ይህ መልዕክት የሚተላለፈው 4401 Minnehaha Ave ላይ ላለው ቤተ ክርስቲያን መስሏቸው ይሆናል፤ አባታችን እውነታው ግን ይሄ አይደለም መልዕክቶትን ያስተላለፉላቸው ለቅዱስ ሞባይል ቢተክርስቲያን አባለት ነው(ቅዱስ ሞባይል ቢተክርስቲያን የተባሉት በየሳምንቱ ቅዳሴያችው አንደ ተንቀሳቃሽ ስልክ ቦታው ስለሚቀያየር ነው)። እግዚአብሔር ከተንከራታችነት ይታደጋቸው እርሶም ቢሆኑ ተንሽ ሳንቲም ጣል እድርጉለቸውና የራሰቸውን ጎጆ ይቀልሱ፤ አባ ማርቆስ ይህንኑ ብለው ነው የሄዱት (ተከፋፈሉ ነበር ያሉት- አይ የዘመኑ አባት ተብዬዎች ከልጅ ያነሱበት ጊዜ)

 6. ባካችው አስተውሉ ወያና የሚሰራውን ስርምራ አየሰራችው ነው አሱም በዘር ከፋፈለን አነንተ ደግሞ የደርግ ርዝራጅ የሆናችው አገር አስቸጋውች ግደለው በለው ስትሉ ከርማችው አሁን ሀይማኖትን መከለያ አደርጋችው በተክርስትያንን ታስቸግራላችው ሁሉ አደናንተ ስለገንዘብ የሚያስብ ይመስላችዋል አለማወቅቀ
  አግዝያብሃር ልቦናይስታችው አባታችን ይ

  • ሀይማኖት
   አባ ማቲያስ ወያኔ በረሃ በነበረበት ወቅት ከሱዳን ካርቱም ሆነው አንተ ያልከውን ግፋ በለው ግደል ተጋደል እያሉ በወያኔ ራዲዬ ሲቀሰቅሱ ነበረ፤ ዛሬ የማይተወቅ መስሎህ ከሆነ አትታለል ጅሎ።

 7. He call him self “Aba” ? all they want is us to divide but those supporters doesn’t care because either they don’t know any thing about woyane or simply they don’t have a life.

 8. ስራ ፈት የደርግ ካድረሁላ ግደለው በለው ስትል የኖርክ አሁን ደግሞ በአባቶቻችን ቀሚስ ውስት ፖለቲካ ማካሄድ ፈለጋችው ቦታው ከፈለጋችው ኢሳት ይንግገራችው አባታችን የትአዳለንያውቃሉ ለአውነት መሰደድ ካባቶቻችንከሀዋርያት የተማርነው
  ነው አናንተ ደግሞ ከአባታችው ከድያቢሎስ የተማራችውት ነው
  ነው ልቦናይስታቸ

 9. Orthodox has never been a religion but a political party. You have Tigray Orthodox party and Amhara orthodox party. Who cares, if religious, you wont have religion like this. Good luck in the fight.

 10. selam – eskezari derss abotoch belesh meskelachewn setsaleme noresh zari demo afeshin moltesh abotoch keljoch yansubet gize new sety tenesh akebdeshim , segemer eko kerstna malet yebatu hentsaw sayhon hezbu new 4401 malets yanchin manenetshin yegeltal megemerya raseshin mastekakel keza sewochn comment maderg yekelal gen kerstnaw bayfkidm ,

 11. ጅል አንት ነህ የድሮ ስረአት ናፍቂ አባታችንን አናውቃቸዋለን ለአባቶች ክብር የለለው ትውልድ ስለአባቶች ማወቀአለበህ ጅሎ ያለአባት መመራት ከፈለክ መናፍቅ ጋር መቀላቀል ትችላለህ አሁን አንግድህ ማንን ታታልላለtህ አባታችንን አብነ ዳነአልን አታለላችው መንግስቱን ሀይትbለማርያምን አቅርብና ተነጋገር ምን አንደምታረግ ከአባቶችላይ ወረድ በልላቸውም የደርግ ርዝራጅ ሁላ ምድረወረርና ስራፈት

 12. Hello, I like that, we all love to be blessed, if you call it blessing or “Buraka” over the phone. I am afraid this kids next time, they will do “KEDASE” by texting or online because they move all over twin city church peoples are tired of them. Please all of you pop we can pray or warships peacefully with out mentioning or refereeing no one name, because there is a GOD above you and us. Don’t forget we call God name every time and everywhere neither it’s our church nor our home. He is with us all the time. I think know we all have our perfect happiness or great joy by staying away from one anther ( especially from our particular place our Church). PS. we love you no matter what we pray for you until you came back peacefully, obey, comply with our authority and instruction. God bless GELELTINA.

 13. ሰላም ስምና ተግባር ለየቅል ሆኖ ችግር ሆንሰ መጀመሪያ ስለክርስትና ተማሪ የበተክርስቲያን ህግ አወቂ አባቶቻችን ሀዋሪያት በመከራ ያቆይዋትን አዳንችያለ ስረአት ካልፈረሰ ይላል ልብ ይስትልን

  • ሰላም ለሁላችሁም ይሁን፣
   ወያኔዎች መቼ ይሉኝታ ያውቃሉ። ከእውነት ጋር መገጨት ልምዳቸው ነው።በመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ላይ አስካሁን የፈጸሙትን ድርጊት እንመልከት፡-
   1. የቤተክርስቲያኗን የገለልተኝነት አቋም ለጊዜ መግዣነት ተጠቅመው ቆይተው ውስጥ ውስጡን ምእመናኑን በመከፋፈል የወያኔን ጳጳስ እንቀበል፤ የወያኔ ጳጳስ አመራር ስር እንሁን ማለታቸው፣
   2.የቤተኽርሲያኒቱ ምእመናን የወሰኑትን ውሳኔ በቦርድ ውስጥ በተሰገሰጉት አባሎቻቸው አማይካይነት አንቀበልም ማለታቸው፣
   3.በበተክርስተያኒቱ ላይ ደባ ለመፈጸም ባላቸው ፍላጎት ሕጋዊውን ሊቀመንበር ሕገወጥ በሆነ መንገድ በቤተከርስቲያኒቱ ያልተቀጠረ ጠበቃ ይዘው ከሥልጣናቸው ለማውረድ ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸው፣
   4.የቤተክርስቲያኒቱን ገንዘብ ለመመዝበር ሕጋዊ ላልሆነው ጠበቃ ለማስከፈል ሙከራ ማድረጋቸው፣
   5.ሀገወጥና በላጌ የሆኑ ካድሬ ጳጳሳትን ወደ ቤተክርስቲያኒቱ በማምጠት ለብዙ ዓመታት ምእምናን ስጠቀሙበት የኖረውን ቤተክርስቲያን የአሳማ መርቢያ–ወዘተ ይሁን ብለው እንዲናገሩ ማድረጋቸው፣
   6.ለወያኔ የሚሰሩ እንደ አባ ኃይለሚካኤልን የመሳሰሉ ቀሳውስት በሆሥዕና ዕለትና ከዚያም በኋላ ለምእመናኑ መስጠት የሚገባቸውን መንፈሳዊ አገልግሎት ማቆማቸው፣
   7.ፅላት በሌለበት ቦታ በተለያዩ አደራሾች ውስጥ በመገኝት ቅዳሴ በማድረግ በእግዚአብሔር ሥራ መቀለዳቸው፣
   8.በገለልተኝነት አቋማችን ፀንተን በምንገኛው ምእመናን ጎን ቆመው መንፈሳዊ አገልግሎት የሰጡትን እና ሊቀትጉአንን ባላጣፉት ጥፋት ለማስወገዝ በወያኔ ሐገወጥ ጳጳሳት አማካይነት ጥረት ማድረጋቸውና የስም ማጥፋት ዘመቻ በቃልና በጽሑፍ ማካሄዳቸው፣
   9. አሁን ደግሞ ታቦት በሌለበት ቦታ የወያኔ ጳጳስ በስልክ ንግግር አድረጉ መባሉ ከውያኔ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይፋ ያወጣ ስለሆነ በገለልተኝነት አቋማችን የጸነን ወገኖች የወያኔንና የጥቅም ፈላጊ ተላላኪዎችን የቅጥፋት በማስበር በፈረንጆች አቆጣጠር May11, 2014 ብአሚደረገው ስብስባ ላይ በመገኘት የቤተክርስቲያኒቱን የቦርድ አባላትን በመምረጥ በሌሎችም አስፈላጊ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ መስጠት ይኖርብናል።
   እግዝአብሄር ቤተክርስቲያኒቱን ይጠብቅ

 14. Ye abatachinen burke kesemahu behuala betam des blognal,huletegna ke poletikegnoch gon komen selam matat yelebnm ,egziabher yimesgen.yesachewn kal yesemachihu hulu min yahil des endalachihu tetedichealehu ,misgana lesu yihun ,bezih aschgari zemen beandnet lekomachihu hulu betam amesegnachihualehu ,bechigtachin wekit kegon honew digaf lesetun le ato telila,ato yosef,le bezabih, le Abdul,le yeshi misganachin yelake new ehud be amlak fekad ende abatachin be satelite aboy sebehat abatawi miker yistunal ,meliektoch tetebabeku

 15. Congratulations to the people who want to align them selves to the Patriarch in Ethiopian. You are one step closer to realize your own (that is not Debre Selam Medhanialem )Church. I support any group, who are not getting their desired spiritual service at Debre Selam, to either join the other two churches or establish their own. To this end, the move that has been undertaken by the group’s (that want to align to Ethiopian synod) show their primary goal of having a separate church. I am sure most of us from the other side will send you with blessing, if you told us your goal from the get go. I know that all the excuses put forward so far were a pretense to establish a good reason to violate the church bylaw and get some money for their goal. This is not working so I advise that group to ask for individual donations. I will be happy to be part of their fund raising effort.
  Please don’t make it harder than it has been so far. It seems that your group is happy with the recent church services. We are also more than happy with ours services. If you leave the name Debre Selam Medhanialem to the “old” building and keep providing your services where you are, everyone will be happy. Honestly I will miss some good friends but I give more priority to mine and their happiness and freedom to worship.

  God bless you all,
  Good luck with your new church.

  • The only reasonable guy on the zehabesha so far is Mr. abal
   Just one question for you Abal,
   Do you own patent on medhanialem or just the way the old church is named?
   To be honest we want your suggestion as to what to name it as
   Evert thing else is pointing one finger 180+ and the rest 180-
   In the end of the day we all are wheelers of vicious tires.
   Good bless you and best wishes!

 16. Hi Hiymanot I am not sure if you have one. I see you attack a lot Derge I feel so sorry for you, I hope your Derge husband bit you up or abusing you before. know you came to the free dome country you talk sheet and bizarre; because you are a peace of sheet. please stay away from the Hero’s who fight WEYANE and lose the battle. But Hayme, Do you know how to make Enjera or you buy like me; please do something to keep you busy.

 17. Hey Gelelta please don’t cry. Wesheten yeyaze hulam endetesadebe ena endalekese new!! Ayegremachew gena be Egzhabier fet bemogese enadegalen!! Yes we are God’s kids!!!

Comments are closed.

Share