ነፃ አስተያየቶች ይድረስ አፋብንን ለወለዳችሁ እና ላወለዳችሁ የዐማራ ልሂቃንና አርበኞቻችን !! February 1, 2026 by ዘ-ሐበሻ 31/01/2026 የዐማራ የህልውና የትጥቅ ትግል በጎበዝ አለቃ አመራር ሰጪነት ተጋድሎውን ከጀመረ እነሆ አራት ዓመት አስቆጥሯል ። የዐማራ ፋኖ ያለ መሪ ድርጅትና ትጥቅ በጀመረው ራስን Read More
ነፃ አስተያየቶች አገራችን የተወሳሰበ ችግር አንድን ኋላ የቀረ አገዛዝና መሪ በሌላ ኋላ የቀረ ስብስብና መሪ በመተካት የሚፈታ አይደለም !! February 1, 2026 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ ( ዶ/ር ) ጥር 24፣ 2018(Febrauary 1, 2026) መግቢያ “If you don`t take an interest in the affairs of your government, then Read More
ነፃ አስተያየቶች ግሪንላንድና የህዳሴ ግድብ፡ የዴንማር ተሞክሮ ለኢትዮጵያ? January 28, 2026 by ዘ-ሐበሻ ዳሂሎን ያሲን መግብያ በቅርቡ በዳቮስ የተደረገው የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ስብሰባ ከወትሮው በተለይ መልኩ የዓለምን ትኩረት የሳበ ነበር። ይህ ስብሰባ ዶናልድ ትራምፕ እንደ ዋና Read More
ነፃ አስተያየቶች በፋኖ መከታነት ለኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ አቅጣጫ ስለ መክፈት – መሳይ ከበደ (ፕ/ር) January 26, 2026 by ዘ-ሐበሻ አሁን ባለው ማህበራዊ-ፖለቲካዊ አለመረጋጋት፣ የታጠቁ ፀረ-መንግስት ኃይሎች የከበደ ተጽዕኖ እና በአገሪቱ ከሚታየው ከፍተኛ የኢኮኖሚ ውድቀት አንፃር፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ሥር ነቀል ለውጦች እየተጸነሱ ነው ብሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አድርሱልኝ – በላይነህ ዴንሳሞ January 26, 2026 by ዘ-ሐበሻ የሀገራችን ብርሃነ ትንሣኤ ጭላንጭሉ እየታዬ ይመስላል፡፡ ሰሞኑን በፋኖ ዙሪያ የምንሰማቸው ነገሮች ምንም እንኳን አንዳንዶቹ ማስጠሎ ቢሆኑም አንዳንዶቹ ወርቅ ናቸው፡፡ “ቂጣም ከሆነ ይጠፋል፤ ሽልም ከሆነ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦህዴድ ብልጽግና ሥርዓት ከህወሃት ጋር የዶለተው ሴራ ወልቃይትን አሳልፎ ለመስጠት ነው – አክሎግ ቢራራ (ዶክተር) January 20, 2026 by ዘ-ሐበሻ ሕወሓት እና ኦህዴድ/ብልጽግና በአማራ ሕዝብ ላይ የማይለዋወጥና ወጥ የጋራ አቋም አላቸው፡፡ ሁለቱም እርስ በርስ የማይስማሙ ቢመስሉም፤ የአማራን ሕዝብ ለመግፋትና ለመበደል ሲሆን ግን በጥቅሻ የሚግባቡ፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰላም ስምምነትና የጅምላ ይቅርታ በሰብዓዊ መብት ሕጎች መነጽር ሲታይ – ባይሳ ዋቅወያ January 15, 2026 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ፣ በቅርቡ፣ የተወሰኑ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነሠ) አባላት በሰላም እጃቸውን ሰጥተው ወደ ማኅበረ ሰቡ ለመቀላቀል ተስማምተዋል የሚል ዜና በሰፊው ተሠራጭቶ ነበር። በአገራችን ሁሉም ነገር Read More
ነፃ አስተያየቶች የፈረንጅ ሀገሩ ፃረሞዳረሞ ጋኔል – አስቻለው ከበደ አበበ January 13, 2026 by ዘ-ሐበሻ ድሮ በልጅነቴ እናቴ ከፍየል ቆዳ የተሰራ ማህደር ያለውን ድጉስ ዳዊት ሰጥታ ቄስ ትምህርት ቤት ዳዊት እንድደግም ልካኝ ነበር፡፡ መምህራችን ሲፀልዩ አስታውሳለሁ፣ እንደ አይሁዶች ጭንቅላታቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥንትነታዊነት በዘመናዊነት (Antiquity to Modernity) January 12, 2026 by ዘ-ሐበሻ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ታህሳስ 20/2025 መምህራችን ዶክተር ጌታቸው መታፈሪያ “Ethiopia and the Judeo christian Tradition Antiquity to Modernity” በሚል ስያሜ የቤተ እስራኤል ልጆች የጻፏቸውን ጦማሮች በስምንት ምዕራፎች Read More
ነፃ አስተያየቶች ሶስቴ ያመለጠንን የዲሞክራሲ ዕድል ፋኖ ያጎናጽፈን ይሆን? January 4, 2026 by ዘ-ሐበሻ ኤፍሬም ማዴቦ(emadebo@gmail.com) ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ “Putting Ethiopia on the Path of a Fano-Sponsored Democracy” በሚል አርዕስት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የጻፈውን የፈረንጆቹን አመት የመጨረሻ መጣጥፉን ሁለቴ Read More
ነፃ አስተያየቶች ገዥ የጋራ መርህ ሰነድን ስማዝገጀት – ድሜ ጎበን January 4, 2026 by ዘ-ሐበሻ ይህ መልእክት ለህልውና የሚታገለውን ፋኖና ህልውናው እንዲሰምር የሚመኘውን፣ በተለይም በተናጥል የሚብሰከሰከውን ዐማራና ምሁሩን ይመለከታል። ስለአገሩና ዐማራ ብሎ የሕይወት መስዋዕትነት በመክፈል ወገኑ ከሞትና ስደት እንዲድን Read More
ነፃ አስተያየቶች እኛ “ትውልደ-ኢትዮጵያውያን “ የውጭ አገር ዜጎች በሚል አርዕስት በባይሳ ዋቅ-ወያ በተጻፈና በዘሃበሻ ላይ ስለተለጠፈው ጽሁፍ የተሰጠ ትችታዊ ሀተታ! January 1, 2026 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ታህሳስ 23፣ 2018 (January 1, 2026) በቅርቡ ከላይ በተጠቀሰ አርዕስት ስር በባይሳ ዋቅ-ወያ የተጻፈውን በጣም አሳሳችና በትውልድ ኢትዮጵያውያን፣ ነገር ግን ደግሞ የሌላ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ፋኖ ያገኘውን ወርቃማ ዕድል ይጠቀምበት—ውህደት የህልውናችን መሰረት ነው – አክሎግ ቢራራ (ዶር) December 31, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፋሽስታዊው የኦህዴድ ብልጽግና አገዛዝ እንደዚህ ወቅት፤ ከፍተኛ ውጥረት ደርሶበት አያውቅም። በሁሉም ዘርፎች የከሰረና የወደቀ፤ በአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተጠላና በዓለም ሕዝብም የተናቀ አገዛዝ ነው። የኦሮሙማን Read More
ነፃ አስተያየቶች ፋኖ ተባበር እንዳትሰባበር!!! “በበግ ከሚመራ ሺህ የአንበሳ ሠራዊት ይልቅ ; በአንበሳ የሚመራ አስር የበግ ወታደር ድል ያደርጋል” December 30, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከቴድሮስ ሃይሌ! የአንበሳ እና የበግ የወታደራዊ አዛዥነት ምሳሌያዊ አባባል ከብዙ ገጽ መጽሃፍና የባለሙያ ትንተና በላይ የአመራር እና የውሳኔ ሰጭነትን ብቃት ማሳያ ይሆናል:: በግ Read More