ነፃ አስተያየቶች የዐማራ ሕዝብ የህልውና አደጋ መንስኤና መፍትሔው – ንጉሤ አሊ August 4, 2026 by ዘ-ሐበሻ የህልውና አደጋ (Existential Threat) ምንድን ነው ? የዐማራን ሕዝብ የህልውና አድጋ መንስኤና ስለ መፍትሄው ከማውሳቴ በፊት የህልውና አደጋ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት ። የህልውና አደጋ (Existential Threat) ማለት የአንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራውን የህልውና ትግልና የቀጠናውን የኃይል አሰላለፍ በሚመለከት— ለሚዲያ የተዘጋጀ የምክረ ሐሳብ August 1, 2026 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶር) የአማራ ሕዝብ ደህንነትና መብት ምንድን ነው? የጥላቻ ጦርነት እና የሥልጣን ተትኪነት ሳይሆን የዜግነት፣ የፍትሕና የሰላም፤ የእውነተኛ ዲሞክራሲ ትግል ነው። ይህ ሰነድ ለሬዲዮ፣ ለቴሌቪዥን፣ ለዩቲዩብ ወይም ለጽሑፍ ሚዲያ የሚሰራጭና ሊስተካከል የሚችል ረቂቅ ነው። መግቢያ የአማራ ሕዝብ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ያጋጠሙትን ግድያ፣ መፈናቀል፣ እስራት፣ ንብረት ውድመት፣ የፖለቲካ መገለልና Read More
ነፃ አስተያየቶች የደም ዋጋ የተከፈለበት የአማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል እና “ጽምዶ”፦ ወጥመድ ወይስ ስትራቴጂያዊ አጋርነት? July 29, 2026 by ዘ-ሐበሻ የአብይ አህመድ የብልፅግና አገዛዝ አስከፊነት ለሕወሓት የጥፋት ወጥመድ እጅ የመስጫ ምክንያት ይሆናልን? (የአማራ ሕልውና ትግል እና የ«ጽምዶ» እውነተኛ ገጽታ) የፖለቲካና ስትራቴጂያዊ ጥናት – Read More
ነፃ አስተያየቶች ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማህበር የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ July 26, 2026 by ዘ-ሐበሻ ለ ትግራይ ልሂቃን፣ ምሁራንና የተቃዋሚ ፖለቲካ መሪዎች ጉዳዩ፡- የአማራ እና የትግራይ ሕዝብ ብሎም የኢትዮጵያ ሐገረ-መንግሥት አንድነት አደጋ የሆነውን የጥፋት ቡድን በጋራ መታገል ይመለከታል፡፡ ከጅምሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች የብልጽግና ፓርቲ፡ ተቋማዊ መጠናከር፣ የሥልጣን ማዕከላዊነት እና የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀውስ July 10, 2026 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል ሁለት ከኢሕአዴግ ጋር ያለው የብልጽግና ፓርቲ ዋና ተቋማዊ ልዩነት ብዙ ፓርቲዎች ወደ አንድ ፓርቲ መዋሃዳቸው ብቻ አይደለም። ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤኒሻንጉል-ጉሙዝ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሳይቸግር ጨው ብድር! ኩረጃና መዘዙ! July 6, 2026 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ abatebelai@yahoo.com የአንደኛ ደረጃ ትምህርት በጀመርንበት ዘመን አባ የሻነው የምንላቸው የተከበሩ መምህር ነበሩን፡፡ አባ የሻነው ሊረሱ ከማይችሉትና መዘንጋትም ከማይገባቸው መምህሮቻችን አንዱ ናቸው፡፡ አባ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዐቢይ አሕመድ ሄጅሞናዊ የብልጽግና ፓርቲ፦ ለኢትዮጵያ አደጋ የሆነ ተጠያቂነት – ክፍል 1 July 3, 2026 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ፣ ዶ/ር ማጠቃለያ ዐቢይ አሕመድ ማነው? የዐቢይ አሕመድ አሊን በኦሮሞ ኤሊት የሚመራ የብልጽግና ፓርቲ የሚያጠናክረውን አይዲዮሎጂ ሳይመረመር፣ የኢትዮጵያን የዘር ፖለቲካ ውስብስብነትና ይህ ለኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትግራይ፡ የኢትዮጵያ ቀጣዩ ሶማሊላንድ? የመንግሥት ሕጋዊነት፣ የተወካይነት ቀውስ እና የተግባራዊ መነጠል አደጋ June 25, 2026 by ዘ-ሐበሻ በዓለሙ ካሳ ረታ ጸሐፊውን በዚህ ኢሜይል ማግኘት ይቻላል፦ alemukreta@yahoo.com መግቢያ ትግራይ በሕገ መንግሥቱ መሠረት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አካል ናት። በዚህ ላይ ክርክር የለም። የሚያከራክረው ግን የሕግ ጥያቄ ሳይሆን የፖለቲካ ጥያቄ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ማህበራዊ መገናኛ (Social Media) ለበጎ”? – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ June 24, 2026 by ዘ-ሐበሻ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ሰኔ ፭ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም. (June 13, 2026) የዚህች ጽሑፍ ምንጭ “ማኅበራዊ ሚድያ ለበጎ” በሚል ርእስ ለሚዘጋጀው የውይይት መድረክ የተዘጋጀ Read More
ነፃ አስተያየቶች የህወሃት–ፋኖ ጥምረት ለአማራው ትግል አደገኛ የሚሆንባቸው ስምንት (8) ምክንያቶች – በሲሳይ ሙሉ (ዶ/ር) June 24, 2026 by ዘ-ሐበሻ መቅድም ከሰሞኑ ከአማራ ፋኖ ትግል ተያይዞ ከሚነሱ አወዛጋቢ ጉዳዮች አንዱ በህወሃት እና በአማራ ፋኖ መካከል ሊፈጠር ይችላል ወይም በአንዳንዶች እሳቤ ተፈጥሯል ስለሚባለው የፖለቲካ ወይም Read More
ነፃ አስተያየቶች “ከተፈጠርንበት ጥበብ ይልቅ የዳንበት ፍቅር/ጥበብ ይበልጣል!!” – በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) June 17, 2026 by ዘ-ሐበሻ ምክንያተ ጽሕፈት፤ አንዲት መንፈሳዊ ወዳጄ የጌታችንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለትን ምክንያት በማድረግ፤ “እኛ የሰው ልጆች ዋጋችን ስንት ነው? ልካችንስ ምን ድረስ ነው?!” በሚል ርእስ አንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝምታና ፍራቻ የመቃብር መቆፈሪያ አካፋና ዶማ ናቸው !! (አሥራደው ከካናዳ) May 25, 2026 by ዘ-ሐበሻ ምስል ከባንክሲ የመንገድ ላይ የጥበብ ሥራዎች የተዋስኩት ማስታወሻ : Discourse on Voluntary Servitude በሚል ርዕስ በ ኤትዬን ደላቦኤሲ በ1576 እ.ኤ.አ. ተጽፎ ለንባብ የበቃውን ጽሁፍ አንብቤ፤ የአገራችንን Read More
ነፃ አስተያየቶች ትዝብት May 24, 2026 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓም(24-05-2026) የትግል እርሳሶች በዛሬው የትዝብት እርሳስ የምፈትሸውና የማቀርበው የሌሎቹን ሁለት እርሳሶች የለውጥ ወይም የፖለቲካ ትግል አይነቶች ዙሪያ የሚመለከት ይሆናል። የመጀመሪያው የእርሳስ Read More
ነፃ አስተያየቶች እኔ የምላችሁንና የማዛችሁን የማትቀበሉ ከሆነ ጦርነት አካሂድባችኋላሁ ካለና ተግባራዊም ካደረገ ኃያል አገዛዝ ነኝ ከሚል ለፍትህ ቁም ብሎ ጥያቄ ማቅረብ የኢምፔሪያሊዝምን ምንነትና የካፒታሊዝምን አፀናነስ አለመረዳት ነው!! አክሎግ ቢራራ በእንግሊዘኛም ሆነ በአማርኛ ጽፎ በዘሃበሻ ላይ እንዲነበብ ላደረገው የተሰጠ ትችታዊ መልስ!! May 21, 2026 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (ግንቦት 14፣ 2018) May 21, 2026 ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በዚህና ባለፉት አስር ዓመታት በሚጽፋቸው ጽሁፎች፣ በተለይም የአሜሪካንን የውጭ ፖሊሲ አስመልክቶ ያልገባው ነገር እንዳለ በግልጽ Read More