ግጥም ዓባይ እሳት ተፋ….!!! February 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ስሜን አላልተው ሲጠሩኝ “አባይ” ነህ አያሉኝ፣ ከሃዲ ዋሾ ሲሉኝ ሲሰድቡኝ ሲረግሙኝ ግንድ ተሸካሚ ማደርያ ቢስ ተንከራታች የብስ ለየብስ እያሉ ሲወቅሱኝ ለኖራችሁ ሁሉ፣ አሁንስ ምን Read More
ግጥም የኢትዮጵያ ሰማይ! –ፊልጶስ February 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ ትላንት ያለንበርኩኝ፣ ነገም የማልኖር ከቃንቄ ብርሃን፣ ከነቁጥ ያነስኩ ፍጡር የማለዳ ጤዜ፣ ለዚች ዓለም-ምድር፤ መነሻ-መድረሻው፣ ሚስጢር ቢሆንብኝ ልጥይቅህ ደፈርኩ ግራው ቢገባኝ። በአርባ አራቱ ታቦት በቅዱስ Read More
ግጥም በጎቹ ያለቁት እረኞች ለግመው ነው! – በላይነህ አባተ January 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ መስኩና ተራራው ወንዙም እንደሚያውቀው፣ በግ እየነጠለ ቀበሮ እሚበላው፣ ልግመኛና ሰነፍ ሲሆን ነው እረኛው፡፡ እረኞች ታታሪ በሆኑበት ዘመን፣ እንኳን በጋቸውን የሚጠብቁትን፣ ተሞት አትርፈዋል አሳማ ውሻውን! Read More
ግጥም ጥልመት ይብቃ – ውነቱ ደሳለኝ January 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጣይ የወጣ መስሎኝ ማልጄ ደስ ብሎኝ ፈንጥዤ ቦርቄ ፈክቼ ደምቄ፤ ምነው አሁን ከፋኝ ገለማ ከረፋኝ ገና ሳልጠረቃ ጨነገፈ አበቃ። ይህ የሀገሬ ጀግና ሥመ_ጥር ገናና Read More
ግጥም ጣዕራችን ይልቀቀነ – ፈ.ፉ January 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ ምናልባት ዘመኑ ነው፣ አሊያም ዕድሜያችን ነው፣ ወይ ደግሞ እኛው ነን፣ በጊዜ አልባስ ተሸፍነን፣ ዛሬስ ደከመን፣ ሰለቸነ፣ በደመና በጭጋግ ተሽፈንነ፣ በማያልቅ የተስፋ ብርሃን፣ በሚለዋወጥ ውጋጋን፣ Read More
ግጥም ይህ ዘመን የጉድ ነው! – በላይነህ አባተ January 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሔዋንና አዳምን በገነት ያሳተው፣ መለኮትን ክዶ ለሰይጣን ያደረው፣ እግዚአብሔር በቅጣት በሆዱ ያስኬደው፣ ሁለት እግር አውጥቶ ቆሞ እየሄደ ነው፡፡ ይህ ዘመን የጉድ ነው! “ዓይንን የሚያበራ Read More
ግጥም አንገት የሚያስደፋ ! – ማራኪ ስዊድን January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ትላንት ተደስቼ እስቲ ይሁን ብዬ በምስጋና ዜማ በ ሐሴት ጨፍሬ ዛሬ ደግሞ ከፋኝ በሚሆነው ሁሉ Read More
ግጥም ጥንብ አንሳ ለፍትህ በጅብ ይጨክናል? – በላይነህ አባተ January 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ወፈን ሆይ ስማ እንጅ ስንቴ እንስጥህ ምክር፣ የቀን ጅቦችና የጥንብ አንሳ ፍቅር፣ በምድር ጸንቶ ኖር አብሮ እንደሚቀበር፡፡ ጥንብ አንሳና ጅቦች ጉጉት አጥቅቷቸው፣ በልፋጭ ተጋፍተው Read More
ግጥም ሰው ሰው ካልሆነ … – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ January 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰው ሰው ካልሆነ አይቀር እንደሁ ፤ አዲስ ዘመን መጥባቱ የኖረ ሰው ቀን ቆጥሮ ፤ ሌላ አንድ ማየቱ በሰው ቀመር ዘመን ወደዘመን አይቀርለት መዘመን ። Read More
ግጥም አይ ሆድ ወንጀለኛ* – በላይነህ አባተ December 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጀግና ተፈጠረ ወጣ አደገ ሲባል! ስልጣንና ሆዱ ደፍቆት ቁጪ ይላል፡፡ መቃብር ውስጥ ገብቶ ነገ ምስጥ ሊበላው፣ ሞልቶ አይመርጉሹ ሆድ ስንቱን አስከነዳው! ሆድ! እስር የለህ Read More
ግጥም ባለታላቅ ታሪክ ነኝ ኢትዮጵያዊ – እስፋው ረጋሳ December 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ ማነህ አልክኝ? ማነሽ አልክኝ? በጎሳ ቋት ልትከተኝ ከሰውነት ልታወርደኝ ባምሳለ አምላክ የተሰራ ስብዕናየን ልትገፈኝ ከአራዊት መስመር ተርታ ልታውለኝ፡ ልትፈርጀኝ በህገ አራዊት ልታኖረኝ በጎሳ ሽብልቅ Read More
ግጥም ወይፈን ሆይ ነቃ በል! December 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጅብና ጥንብ አንሳ በላም ላይ ዶልተው፣ ተካፍለው ሊበሏት ቆራርጠው ዘልዝለው፣ ለሰላሳ ዓመታት ተማክረው ተስማምተው፣ ጅቡ ባለስልጣን ጥንብ አንሳ አሽከር ሆነው፡፡ በልቶ እማይጠግብን ጅብ ግፉ Read More
ግጥም “የአማራ ኢሊቶች..”? – ጌታችው አበራ December 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ የወያኔ ሮሮ፣ የጅል እንጉርጉሮ፣ ሲዘመር ሰምቼ፣ ጆሮዬን አቅንቼ፣ ሳዳምጥ በብርቱ፣ ነበር ለካስ ከንቱ! “ሂሳብ ማወራረድ.. ከአማራ ኢሊቶች”፣ ይል ነበረ ግጥሙ.. የጭካኔው አዝማች፤ ያረመኔ ተግባር Read More
ግጥም መሞቻ ስንኞች ገጣሚ ሐዋዝ የሻነህ December 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/lby_9rO0JW0 መሞቻ ስንኞች ገጣሚ ሐዋዝ የሻነህ Read More