ግጥም እንዳንዘናጋ (ዘ-ጌርሣም) May 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ እንጠብቅ በራችን እንሙላ ውኃችን የአባይን ተፋሰስ ዙሪያውን በማሰስ ኬላችን እንዝጋ ጠላት የለም ብለን በጊዜው ተታለን አደጋን በማቅለል እንዳንዘናጋ በህብረት እንመክት መጭውን አደጋ የእባብ ጭንቅላቱ Read More
ግጥም ለምን ይመስልሻል? – ገጣሚ: በላይ በቀለ ወያ May 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ ገጣሚ: በላይ በቀለ ወያ አቅራቢ: አልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው ====================================================== ደራሲውን ባላወቀውም ግጥሙ ስለጣመኝ የዘሐበሻ ድረገፅ አንባቢዎች አንዲካፈሉት አቅርብያለሁ:: ደራሲው ይህንን ግጥሙን በዘሐበሻ Read More
ግጥም ሰው ሁለት ፊት አለው (ዘ-ጌርሣም) May 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአርዓያ ሥላሴ የሰው ልጅ ሲፈጠር የድርሻውን ኖሮ ሰው ሆኖ እንዲያልፍ ነበር ለዚህም ሲባል ነው ሰውን:- ባለ ሁለት ዓይኖች የሚራመዱ እግሮች ተንቀሳቃሽ እጆች ለመስማት ጆሮዎች Read More
ግጥም ማተቡን ከቆረጠ (ዘ-ጌርሣም) May 15, 2021 by ዘ-ሐበሻ ክሯን ሳይሆን ቃሉንና የማይታየውን በድምፅ የማይሰማውን በእጅ የማይዳሰስውን ህሊና ብቻ የሚያውቀውን ለሰው ልጅ የተሰጠውን ግዑዙን ቃል ነው ማተብ መታመን ነው የምንለው ማንም ማተቡን ከቆረጠ Read More
ግጥም ይህችም ቀን ታልፋለች (ዘ-ጌርሣም) May 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ እንዳለፉት ጊዜያት ለረዥም ዘመናት ሰው እንደኖረበት ኖሮ እንዳለፈበት ገድል አስመዝግቦ ታሪክን አድልቦ ደጉንም ክፉንም ጥላቻን ፍቅርን ማግኘትን ማጣትን መጥገብን መራብን ከአገር መሰደድን ተዋርዶ መኖርን Read More
ግጥም የቱ ነው ኦሮሞ? – መስፍን አረጋ April 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ መንደርደርያ ያማራ ሐለወት አደጋ ላይ ወድቆ እየተቀበረ በማሽን ተዝቆ፣ ጽንፈኛ ኦሮሞ ጉቱም ሆነ ዋቆ ይቀየማል ብሎ ማውራት ተጠንቅቆ ትርፉ መዋረድ ነው ፈሪ አስብሎ አስንቆ፡፡ Read More
ግጥም አይ የሰው ነገር! የጥላቻ አጥር ክልል- በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው April 11, 2021 by ዘ-ሐበሻ አይ! የሰው ነገር በአልማዝ አሰፋ – ዘረ ሰው 206 አጥንት : ሰውነታችን አዝሎ ሁለት ዓይኖች ይዘን: ምስለ አሎሎ አይታያቸውም እንዴ : ቢወራ ተብሎ አይተን Read More
ግጥም በቀን ብርሃን ኢትዮጵያዊ፤ በጨለማ ኦሮሙማ – ከፈለቀ አለሙ April 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከልጅነት እስክ እውቀት የንግስና ቅዥትህን ልታሳካ ስትዋትት ስትባዝን ስትቃትት ስታምታታ ስታሳስት፤ በማሳመን ወይ ማጭበርበር “ፍልስፍና”ህ የመደመር ስትቀባጥር ስትደሰኩር እርካብ ረግጠህ መንበር ወጥተህ ላሞችህን ሳር Read More
ግጥም በጦሙ ፈሰኩ! – በላይነህ አባተ April 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ ደሞ እንደ ታች አምኖች ደም እንደጠጡቱ! አምና በሬሳ ላይ ዙፋን የወጡቱ! በጎች አሳርደው በጦሙ ፈሰኩ! ሕዝብ እንደ ሳር ታጭዶ ደም ሲለብስ አገሩ፣ ‘ችርስ’ ተባብለው Read More
ግጥም መርገመ ቴድሮስ – መስፍን አረጋ April 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ እንደ ፋሲካ በግ፣ ሙክትና ሰንጋ ቅርጫ ተቃርጠውሽ፣ የመሳፍንት መንጋ መኳንንት ባላባት ሴታውል አንበልጋ(1) ፣ እየቦጠቦጡ በቆላ በደጋ ሲግጡሽ አይቸ በጠባ በነጋ፣ እንዳተሞችብኝ፣ እንዳትሄጅ ባልጋ Read More
ግጥም ሀገር ስታምጥ* (ከአሁንገና ዓለማየሁ) March 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሀገር ስታምጥ* በሴኮንድ በቅጽበት በእልፍ የሚራባ የጎሳ አሜባ ያ ነው የሚያስምጣት ፍትሕ፣ ዲሞክራሲ ምናምን አይደለም የመልካም ተስፋ ጽንስ፤ ተውሳክ እንጂ ተባይ እየዋለ እያደር ጤና Read More
ግጥም ላሟን ጥጆች በሏት! – በላይነህ አባተ March 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ አምጣ ወልዳቸው ዘጠኝ ወር አርግዛ፣ ልሳ አሳድጋቸው ጡቶቿን አጥብታ፣ ጥጆቿ ለቅርጫ በካራ አረዷታ! ተከብት ባህሪ ከተፈጥሮ ወጥተው፣ የጅብ አቀንጣጤ መንጋጋን አብቅለው፣ ገነጣጥለው በሏት ልጆቿ Read More
ግጥም ምነዋ ኢትዮጵያ ? -ፊልጶስ March 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ እንደ ይሁዳ ከዱ ልጆችሽ ሸፈጡ እንደ ኤሳው ሆኑ ቡክርናቸውን ሸጡ በመታመን ፋንታ ኑፋቄን መረጡ። እንደ ባህር አሸዋ – እንደ ሰማይ ከዋከብት ምነዋ ኢትዮጵያ… በዛብሽ Read More
ግጥም ዛሬም አድዋ! – ጌታቸው ለገሰ February 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ ታቸው ለገሰ የካቲት 2013 ዓ.ም. የታሪክ መበጣጠስ እንዳይኖር ማጋመዱ የጀግኖችን የሃገር ፍቅር ከማንነታቸው ጋር ማዛመዱ፤ አንድነቷን … በአለም አቀፍ መድረክ ማንነቷን ለነጻነቷ ቀንአዊ … Read More