አክሎግ ቢራራ (ዶር) የአማራ ሕዝብ ደህንነትና መብት ምንድን ነው? የጥላቻ ጦርነት እና የሥልጣን ተትኪነት ሳይሆን የዜግነት፣ የፍትሕና የሰላም፤ የእውነተኛ ዲሞክራሲ ትግል ነው። ይህ ሰነድ ለሬዲዮ፣ ለቴሌቪዥን፣ ለዩቲዩብ ወይም ለጽሑፍ ሚዲያ የሚሰራጭና ሊስተካከል የሚችል ረቂቅ ነው። መግቢያ የአማራ ሕዝብ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ያጋጠሙትን ግድያ፣ መፈናቀል፣ እስራት፣ ንብረት ውድመት፣ የፖለቲካ መገለልና