የዊል ስሚዝ ጋጠወጥነት እና የክሪስ ራክ ንፅፅር ተገቢነት! – አሰፍ ሃይሉ ጂአይ ጄን ታዋቂዋ የፊልም ተዋናይት ዴሚ ሙር የልዩ ኃይል ወታደር ሆና የምትተውንበት ፊልም ነው፡፡ ሁልጊዜም ለየት ማለት የምትወደዋና ራሷን የወጣላት ምሁርም አድርጋ የመቁጠር ዝንባሌ የሚታይባት የዊል ስሚዝ ሚስት ጃዳ ፒንከት ደሞ ከቅርብ April 2, 2022 ነፃ አስተያየቶች
አብይ አህመድ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኛ ወይንስ የኦነግ ምርኮኛ? ……ከጥሩነህ ኢትዮጵያዊነትን በተራብንበት ጊዜ ብቅ ብለው ኢትዮጵያዊነትን አጎረሱን፣ ጥጋብ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት አሰከሩን። አቅላችንን እስከምንስት ድረስ ጮቤ አስረገጡን፤ የኢትዮጵያው ሙሴ ስንልም አሞካሸን፣ ከሰማየ ሰማያት የውረዱ የፈጣሪ ስጦታ ብለን ዘመርን። ዳሩ ምን ያደረጋል የአነሳሱን፤ March 31, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ሻጥር ፤ ሴራ ፅንሰ ሃሳብና የኢትዮጵያ ፖለቲካ – አልማዝ አሰፋ ከአልማዝ አሰፋ [email protected] የሴራ ፅንሰ ሃሳብ (conspiracy theory) በአለም ላይ ባላፉት 100 ዓመታት ብዙ የተባለበት ሃሳብ ነው፡ በመሰረቱ ይህ ፅንሰ ሃሳብ የመንግስትን የፖለቲካ ስልጣን ለመጨበጥና ከዛ ባስም ሲል በያዙት ስልጣን ላይ ለመቆየት March 30, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ኢትዮጵያ – ብታደርግ የተወገዘች፣ባታደርግም ውጉዝ ነችና ቀበቶዋን ታጥብቅ! ሰማነህ ታምራት ጀመረ ኢትዮጵያ ከሶስት ሽህ ዓመት በላይ በዘለቀው ታሪኳ ዘርፈ ብዙ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ፍዳ እና መከራ ተፈራርቀውባታል። ጠላቶቿ ተራራ ሳይገድባቸው፤ ውቃያኖስ ሳይገታቸው፤ ርቀት ሳያሰንፋቸው ከውጪም ከውስጥም በኢትዮጵያ ላይ ሲዘምቱባት ኖረዋል። March 30, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ቪየትናም በተገላቢጦሽ (የሩሲያና አሜሪካ ቦታ መለዋወጥ) ሐሙስ፣ መጋቢት ፳ ፪ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ. ም. (03/30/2022) አንዱ ዓለም ተፈራ፤ ታሪክ ራሷን ደገመች የሚሉ አሉ። ይህ እንግዲህ በተለያዩ የተራራቁ ወቅቶች፤ ተመሳሳይ የታሪክ ኩነቶች ሲመዘገቡ ያዩ ታዛቢዎች፤ ሁኔታውን የሚገልጡበት መንገድ ነው። እብሪተኞች March 30, 2022 ነፃ አስተያየቶች
“በኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ አደገኛና አስፈሪ የሆነ፣ የሀገራዊ ቀውስ ምክንያት መሆን የሚችል ጉዳይ ቢኖር የፖለቲካ አቋምን ከእምነት [ጋር] የመቀላቀል ጉዳይ ነው” አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አዎን፣ ኢትዮጵያ የአማኞች አገር ናት። ከብዙ ጊዜ በኋላ ፈሪኃ እግዚአብሄር የሚሰማው መሪ ማግኘቷም በበጎ የሚታይ ነው። ቢሆንም፣ የትኛዎቹም የፖለቲካ መሪዎቿ የፖለቲካ ውሳኔያቸውን ከሚከተሉት እምነት ጋር አያይዘው የሚወስኑ ከሆነ፣ ሁሉም እምነቱን እያጣቀሰ ለሚወስደው March 27, 2022 ነፃ አስተያየቶች
HR6600 ፤ የ666 ተግበርን ከሳች ነውና መተግበር የለበትም ። መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊሰ የአሜሪካ መንግሥት HR 6600 የሚባል ኒኩለር በአገር ና በህዝብ ላይ ሊወረውር ተዘጋጅቶል ። የኢትዮጵያ ህዝብ ምን በድሎት ሊያጠፋው እንደተነሳ ግን የሚታወቅ ነገር የለም ። በዚህ ሚሊዮኖችን በችግር ና በችጋር የሚጨርስ ፤ በሺ March 27, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የዱባና ቅል አበቃቀል ለየቅል -ጥሩነህ ብሶታችን እውነት ነው: ተስፋ ማጣት ደረጃ ላይ ደርሰናል ስለሆነም ብዙ እንመኛለን: ምኞታችን ግን ከእሳት ወደ እረመጥ እንዳይሆን በተባሰ ህሊናችንም ማየት መቻል አለብን: ዛሬ HR6600 ይለፍ የሚሉ ሰዎች አፍ አውጥተው ሲናገሩ መስማት ያሳምማል: March 26, 2022 ነፃ አስተያየቶች
በአማራ ህዝብ የዘር ማጥፋት ተጠያቂዎች ወያኔ፣ ኦነግ፣ ጉሙዝና ብልፅግና በሄግ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ! ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም የዘር ማጥፋትን የሚፈፅም፣ የስብዓዊ መብት ጥስት ወንጀል፣ የጦር ወንጀልና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የሚያፍን የብልፅግና መንግሥት ህዝብ የመግዛት ብቃትና የሟራል ልዕልና የለውም፡፡ ህወሓትና ኦነጋዊው ብልፅግና ከአሜሪካና አውሮፓ አገራቶች እህል እየተሠፈረላቸው በህዘብ March 26, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ፋኖ ሩሲያ ይዝመት፡ የአብርሃም ሃኒባልን ታሪክ ይድገም መስፍን አረጋ [email protected] ያገራትንና ግንኙነት በተመለከተ፣ ‹‹ቋሚ ጥቅም እንጅ ቋሚ ወዳጅ ወይም ቋሚ ጠላት የለም›› (There are no permanent enemies, and no permanent friends, only permanent interests) የሚል አባባል አለ፡፡ ባለመታደል ግን March 26, 2022 ነፃ አስተያየቶች
”የጥሞና ግዜ—” ፊልጶስ በአንድ ወቅት በጦቢያን መጽሄት ላይ የተጻፈ መጣጥፍ ፤ ” ወዴየት እየሄድን ነው?” በሚል ርዕስ፤ በጸጋየ ገ/መድህን አረያ ነበር። መጣጥፋን ካነበብኩ በኋላ፤ ”እኒህ አንጋፋ ኢትዮጵያዊ አሁን በሕይወት ቢኖሩስ ምን ብለው ይጽፉ ይሆን?”’ ስል March 24, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ሕዝብ ሆይ! በእርዳታና በምጽዋእት ስም የሚዘርፍህን ሌባ አስተፋው! ተማህበራዊ ግንኙነትም አርቀው! በላይነህ አባተ ([email protected]) እንደ አለመታደል ዛሬም እንደ አለፉት ሰላሳ ዓመታት ሕዝብ ያዋጣው ገንዘብ ተዘረፈ፤ የወጪ ገቢ ስሌት (ኦዲት) ተደርጎም አያውቅ የሚል ጩኸት ሕዝብ እየሰማ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከአምስት ሺህ ዘመናት በላይ ታደበራቸው March 24, 2022 ነፃ አስተያየቶች
H-R-6600 እና S-3199 ረቂቅ ህግጎች – ፀሓፊ ፂዮን ዘማርያም በኢትዮጵያ ማባሪያ የሌለውን የጦርነት ንግድ ሴራ ለመበጣጠስ ጊዜው አሁን ነው!!! መታረድ በቃን!! ሦስት እግር በርበሬ መንቀል አቅቷችሁ የእፉኝት ልጆች ተጫወቱባችሁ!!! መግቢያ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የተፈፀሙ የስብዓዊ መብት ጥስት ወንጀል፣ የጦር ወንጀልና የዘር March 22, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ፍልፈሉ ቀበሮና ቁማር የተጫወተባቸው በጎች! – በላይነህ አባተ በላይነህ አባተ ([email protected]) ጉድጉዳድ ሲምስ የኖረ ቀበሮ ከጥቂት ዓመታት በፊት ጉድጓድ ሲቆፍር የበለዘውን ፊቱን ቅባት ተቀብቶ፤ አይኑን ተኳኩሎና የበግ ለምድ ለብሶ ኢትዮጵያ የሚባል አሞሌ ጨው ይዞ ብቅ አለ፡፡ ኢትዮጵያ የሚለውን አሞሌ ጨው March 21, 2022 ነፃ አስተያየቶች