በአማራ ህዝብ የዘር ማጥፋት ተጠያቂዎች ወያኔ፣ ኦነግ፣ ጉሙዝና ብልፅግና በሄግ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ!

eeeefrrrrrrፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

የዘር ማጥፋትን የሚፈፅም፣  የስብዓዊ መብት ጥስት ወንጀል፣ የጦር ወንጀልና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የሚያፍን  የብልፅግና መንግሥት ህዝብ የመግዛት ብቃትና የሟራል ልዕልና የለውም፡፡ ህወሓትና ኦነጋዊው ብልፅግና ከአሜሪካና አውሮፓ አገራቶች እህል እየተሠፈረላቸው  በህዘብ ርሃብ ለፖለቲካ ትርፍ የሚነግድ ባለሥልጣን ወንጀለኞችን በዓለም ፍርድ ቤት አቅርቦ የሚቀጣው አካል ሊኖር ይገባል!!! በአሜሪካ መንግሥት ባወጣው H-R-6600 እና S-3199 ረቂቅ ህግጎች በሰሜኑ ጦርነት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የተፈፀሙ የስብዓዊ መብት ጥስት፣ የጦር ወንጀልና የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂዎቹን የኢትዮጵያና ኤርትራ ባለሥልጣኖችን በነፃና ገለልተኛ አካላት በሄግ ፍርድ ለፍርድ መቅረባቸው የጊዜ ጉዳይ ነው፡፡

የዘር ማጥፋት መንስዔው የጥላቻ ንግግር ጥንስስ እርሿ በአድርባይ የዘር ፖለቲከኞች ተሰራጭቷ በህዝቡ ህሊና ውስጥ ሰርፆ በመንጋው በተስተጋባ ጊዜ የሚፈጠር የዘር ግጭት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ሃገራችን የዘር ፍጅት (ጀኖሳይድ) የፖለቲካ ሴራ የተወጠነው በሻብያው መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ በወያኔ መሪ መለስ ዜናዊና በኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦነግ) መሪ ሌንጮ ለታ በደርግ ዘመን  በወለጋ ውስጥ የዘር ፍጅት ፈፅመው ለኢትዮጵያዊያን የመቶ አመት የዘር ፖለቲካ የቤት ስራ ሰጥተናቸዋል ያሉ ጊዜ ነበር፡፡ ጦርነቱን ከሰሜን ወደ መኃል ሃገር እናሸጋግረዋለን  ያሉት የዛሬ ሠላሳ አመት ነበር፡፡

…….(1)

‹‹ከብዙ ጊዜ ጀምሮ የትግራይ ብሔራዊ ጭቆና እና በደል አስቆጥቶ ጭቆናውንና በደሉን ከሥሩ ለመንቀል የፖለቲካና የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ ቆይቷል። በተለይም ከዘመን ምኒልክ ዘመነመንግሥት ጀምሮ ፀረ-ሸዋዊ የመሳፍንቶች ሥርዓትና ፀረ-ብሔራዊ ተፅዕኖ የሆነ የተደጋገመ ህዝባዊ እንቅስቃሴ አካሂዷል። ለምሳሌም በወያኔ ጊዜ ፀረ-የአማራ ብሔራዊ ተጽእኖ የተደረገው ዲሞክራሲያዊ የትጥቅ ትግል ምን ጊዜም የማይረሳ ነው።›› ……………..(2)

PBH: What do you mean by AMHARA domination? If this is your message, how do the people in the regions where you have recently advanced – – Lasta, Gaynt, Saynt, Manz, Merhabete, etc., all of which are inhabited predominantly by Amhara – – look on your movement?

MZ: These Amhara are oppressed people. When we talk about Amhara domination, we mean the Amhara of Shoa, and the habit of Shoan supremacy that became established in Addis Abeba during the last hundred years. This system has to change. The people who think they have a right to dominate in Addis Abeba have to change their mentality. This is the mentality the Derg adopted from the very beginning. No people of Ethiopia have the right to dominate any other………….(3)

 

የዘር ማፅዳት (ጀኖሳይድ) የሚዲያ የቅስቀሳ ሚና፡-

Tigray Media House (TMH) የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ትህነግ) የሚደጎመው የትግራይ ሚዲያ ሃውስ (TMH)፣ እንዲሁም የዲጂታል ወያኔ ደሞዝተኞች ለዘርና ሃይማኖት ተኮር ጭፍጨፋ ኢትዮጵያውያን በተለይ አማራዎች በግፍ እየተገደሉ፣ንብረታቸውና ኃብታቸው እየተዘረፈ ከኦሮሚያ ክልል እንዲወጡ ያደረጉ ሚዲያዎች ጃዋር መሀመድ የሚመራው ኦኤምኤን ሚዲያ ዋነኛ ተጠያቂ ናቸው፡፡ የሃጫሉን ግድያ ተከትሎ OMN በቀጥታ ስርጭቱ ሕዝብ እንዲነሳ፣ እርምጃ እንዲወስድ መመሪያ ሲያስተላልፍ የትግራይ ሚዲያ ሃውስም በተመሳሳይ ድርጊት የOMNን ስርጭት ተቀብሎ በማሰራጨት አመጹ ላይ ነዳጅ በማርከፍከፍ ጀኖሳይዱን አቀጣጥለዋል፡፡ የፌዴራል መንግሥት የመገኛኛ ብዙሃን ህግና ደንብ እንዲከበር በማድረግ የድምጸ ወያኔ፣ የትግራይ ቲቪና የOMN፣ OBN እና ABC የሚዲያ ሥርጭት በህግ ተጠያቂ ናቸው እንላለን፡፡

Oromia Broadcasting Network  (OBN) የዘር ፍጅቱ ቅስቀሳ ውስጥ ‹‹ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ ትውጣ!!!››…“Ethiopia out of Oromia!” ጅዋር መሃመድ

በኦኤምኤን የቴሌቪዝን ጣቢያው ቅስቀሳ ሥራን የተካውና የነጠቀው የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ/ Oromia Broadcasting Network  (OBN)  ሲሆን በህዝብ ላይ የስነልቦና ጦርነት በማድረግ የኦሮሞን ህዝብና ኦነጋዊ ድርጅቶች የዘር ማፅዳት (ጆኖሳይድ) ቅስቀሳ በማስተጋባት ሚዲያው ትልቅ ሚና ተጫውቷል፡፡ ‹‹ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ ትውጣ!!!›› የሚለው የፖለቲካ ሴራ ከኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር ሆድቃ የተገኘ ጥቁር ሰንዱቅ!!! ሲሆን ዋና ዓላማው ኢትዮጵያውያንን ከኦሮሞ ክልል ማስወጣት ነው፡፡ በዘር ጥላቻ ንግግርና ቅስቀሳ የዘር ፍጅቱን የመሩት ምሁራን ውስጥ

{0} ‹‹የዓይናቸው ቀለም ካላማረን እናስወጣቸዋለን!!!›› …..‹‹እንኳን ከእናንተ ተወለድኩ!!!›› መለስ ዜናዊ

{1} «ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»….«ከ14ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»…«ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ»……ክርስቲያን ማለት አማራ ነው አማራ ማለት ክርስቲያን ነው፡፡›› ዶክተር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ከመሆናቸው በፊት ከተናገሩት ‹‹ለኦሮሞ መሬቱ ማለት ማንነቱ ማለት ነው፡፡  ከአንድ ክፍለዘመን በላይ ሲሰደብ፣ሲጨቆን ሲፈናቀል የነበረው በመሬቱ ምክንየት እንጂ በማንነቱ ምክንያት አይደለም፡፡ በተለይም መሬት ለመምህራን ስንሰጥ፣ ለባለሃብቶች ስንሰጥ የከተማችን የህዝብ ስብጥር አይቀየርም ብላችሁ የምታስቡ ብትኖሩ ሁለት ሶስቴ ደጋግማችሁ አሰቡ፡፡  በዘፈቀደ (መሬቱን) አድለን አድለን ስናበቃ (ዶሞግራፊውን) ሲቀየር ለምን ተቀየረ ብለን መጮህ አንችልም፡፡ በኛው ውሳኔ ነዋ የተቀየረው፡፡ በርካታ ለውጦች የተመዘገበ ቢሆንም የመሬቱ ጉዳይን በተመለከተ ከተሞች ሥራቸውን በጥንቃቄ እንዲያከናውኑ ማሳሰቢያ የሰጡት  ደግሞ  ዶክተር አብይ አህመድ በምክትል ፕሬዜዳንት ማዕረግ የኦሮሚያ የከተማ ልማት እና ቤቶች ሚኒስትር  ናቸው፡፡›› ………………(4)

{2} ‹‹ዲቃላ›› ጁሃር መሃመድ፣

{3} ‹‹መሬት እንጂ ሰው የለም›› ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፣

{4} ‹‹አትግዙ አትሽጡ አትለውጡ›› በቀለ ገርባ፣

{5} ‹‹እንደሰባበሩን ሰባበርናቸው›› ‹‹አዲስ አበባን ኦሮሙማ እያደረግናት ነው!!!››ሽመልስ አብዲሳ፣

{6} “የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የአዲስ አበባ ከንቲባ መሆን ያለበት ኦሮሞ ብቻ ነው” ብርሃነመስቀል አበበ፣

{7} ‹‹ደማቸው ውስጥ ያለው አማራ ብሔር እንጂ ›› ኩምሳ ዲርባ (ጃል መሮ)፣

{8} ‹‹ስሜን የቀየረብኝ ምኒልክ ነው!!!፣›› ኮነሬል አበበ ገረሱ፣

{9} ‹‹የኢትዮጵያ ቌንቌ ኢትዮጲኛ ይባል›› ህዝቅየል ጋቢሳ፣

{10} ‹‹ከባድ የሆነ ተፅዕኖ ነበር፣ ከዛ አማርኛ ለመማር ያጠፋሁት ጊዜ በህፃንነቴ በጣም ይቆጨኛል!!!››ሜ/ጀ ተክለብርሃን ወ/አረጋይ

{11} ‹‹ኢትዮጵያዊነት ራሱን በራሱ ያጠፋ ተነተከሲስ የሆነ ማንነት ነው!››  ‹‹ኢትዮጵያዊ የሆነ ማንኛውንም ሰው ሰላም እንዳትሉ!›› አሉላ ሰለሞን (ቲኤምኤች)

{12} ‹‹አረመኔያዊ ድርጊት እንደፈፀሙባችሁ፣ እናንተም አረመኔዊያዊ ድርጊት ፈጽሙባቸው ›› አንዳርጋቸው ፅጌ

{13} ‹‹በጊዜዊ ማጎሪያ ካንፕ መቆየት አለባቸው!!!›› መሳይ መኮንን (ኢሳት) እናንተም አክሉበት፡፡

 

ምንጭ፡-

(1) https://www.google.com/search?q=tplf+manifesto+in+amharic+pdf&sxsrf

(2) (TPLF-Manifesto -1968 E.C | Ethiopia (wordpress.com))

(3) Meles Zenawi’s interview with Paul Henze 1990 | Ethiopia (wordpress.com)

(4) Ethio 360 Zare Men Ale “እንባ ወደ ደም ሲቀየር የተሰወረው እንባ ጠባቂ” Thursday April 08, 2021 – YouTube

 

 

4 Comments

  1. በአማራ ህዝብ የዘር ማጥፋት ተጠያቂዎች ወያኔ፣ ኦነግ፣ ጉሙዝና ብልፅግና በኢትዮጵያ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ!

  2. ጽዮን ምነው ምነው ስየ አብረሀን፣አረጋዊ በርሄን፣ጻድቃን ገረ ተንሳይን፣ቴዎድሮስ ጸጋዬን ጳጰሱን፣ተወልደ ገማርያም፣አርከበ እቁባይን ፣ስዩም ተሾመንረሳሽብን የነዚህ ወንጀለኞች ፎቶ ቢካተት መልካም ነበር

  3. መሳይ መኮንን ያለው ወሎ ውስጥ ያሉት ትግሬዎች በቅንጅት ተኩስ ከፍተው ጥቃት ስላደረሱ ማንነታቸው እስኪጣራ ይገለሉ ማለቱ ስህተት የለውም።

  4. ዳንኤል ክብረት ኦርቶዶክስ ከሰጠችው ክብር በላይ ይሄ ሰውዬ አልሰጠውም ነበር በኣማራው እልቂት ፎቶው እዚህ መውጣቱ አግባብ አልመሰለኝም እንደ በዙ አማራዎች እሱም አብይን ላለማስቀየም ዝም ብሏል ሃይማኖቱ ለግፏን እንድንጮህ ያዛል አብይ ከሚከፋ ብሎ መሰለኝ። ኦርቶዶክስ ቤት ያገኘውን ክብር ዳግም ያገኘው ይሆን እንዲህ በየ ሳምንቱስ ሃይማኖት መለወጥ ምን የሚሉት ነው?፡ዘርፌስ ከዚህ በላይ ምን ሰራች ቀሲስ በላይስ የቢሾፍቱ ጠንቋዮችን በኢሬቻ ላይ ሲባርኩ ከዚህ በላይ ምን ጥፋት አጠፉ? ባለፈው ተሳስቼ ነው ግራኝ መሃመድ ቅዱስ ነው ብሎ ቃሉን ሲበላ ምን ይሉታል እራሱን በራሱ አርክሷል።፡ይመችህ እስቲ ማቅ ለብሰህ ቤተ ክርስቲያን አጥር ስር ወድቀህ እድልህን ብትሞክር መልካም መሰለኝ። እንዳለፈው ነገር ግን አይለመድህ በጣም ያስንቅሃል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

277225651 5448990641800654 5766871299095962569 n
Previous Story

የአማራ ተማሪዎች ማህበር የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤትን አስመልክቶ ሰልፍ ጠራ

hiber radio news mar 26 2022
Next Story

Hiber Radio News Mar 26, 2022

Latest from Blog

አገራችን አሁን ያለችበት እጅግ አጣብቂኝ ሁኔታ (እውነቱ ቢሆን)

በዚህች አጭር ጽሁፌ ሁለት ነገሮች ላይ ብቻ አተኩራለሁ፡፤ በወልቃይትና ራያ መሬቶች ጉዳይና ስለአብይ አህመድ የማይሳካ ቅዠትና ህልም ዙሪያ፡፡ ስለወልቃይትና ራያ፦ እነዚህ ቦታወች ዱሮ የማን ነበሩ? በማን ስርስ ይተዳደሩ ነበር?  አሁንስ የማን ናቸው?? ለምንስ ይህንን ያህል ደም ያፋስሣሉ… ወዘተ ወደሚለው ጥያቄ ከማምራታችን በፊት መሬቶቹ በውስጣቸው ምን ቢይዙ ነው? አቀማመጣቸውና ጠቀሜታቸውስ ምንና

ሳሙኤልም እንደ እስጢፋኖስ!

 በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ሳሙኤል አወቀ እንደ ቅድመ አያቶቹ ዝቅዝቅ መታየትን ያልተቀበለና በጥናት የታገለ ከመጀመሪያዎቹ ፋኖ ሰማእታት አንዱ ነው፡፡  ሰማእታትን መዘንጋት አድራን መብላት ነው፡፡ አደራን መብላትም እርምን መብላት ነው፡፡ እርምን መብላትም መረገም ነው፡፡እርማችንን

በትሮይ ፈረስነት የመከራና የውርደት አገዛዝን ማራዘም ይብቃን!!!   

June 16, 2024 ጠገናው ጎሹ በሥልጣነ መንበር ላይ የሚፈራረቁ ባለጌ፣ ሴረኛ፣ ሸፍጠኛና ጨካኝ ገዥ ቡድኖች መከረኛውን ህዝብ ከአስከፊ ድንቁርና እና ከሁለንተናዊ የመከራና የውርደት ዶፍ ጋር እንዲለማመድ  ከሚያደርጉባቸው እጅግ በጭካኔ  የተሞሉ ዘዴዎቻቸው መካከል ኮሚቲ፣

ኑሮ የከበዳቸው የመንግሥት ሠራተኞች የምሳ ሰዓትን በቤተ እምነቶች እያሳለፉ መሆኑ ተነገረ

ሲሳይ ሳህሉ / ቀን: June 16, 2024 የቤት ኪራይ መክፈል ያልቻሉ ተደብቀው ቢሮ ውስጥ ያድራሉ ተብሏል መንግሥት የሚከፍላቸው ወርኃዊ ደመወዝ አልበቃ ያላቸው የመንግሥት ሠራተኞች የምሳ ሰዓታቸውን ወደ ቤት እምነቶች በመሄድ፣ እንዲሁም ቤት

ህገ መንግስታዊ ዲዛይን ምርጫዎቻችን የትኞቹ ናቸው?

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com ) እኛ ኢትዮጵያዊያን እራሳችንን ስንገለጽ የረጂም ግዜ ሥልጣኔና ታሪክ ያለን፣በነጭ ያልተገዛን፣ከ2000 አመት በላይ ተከታታይ የመንግስት ሥርዓት ያለን፣የሦስቱ ዘመን ያስቆጠሩ አብርሃማዊ ሃይማኖቶች አገር ነን እያልን ነው። ነገር ግን ባለፉት ሃምሳ አመታት
Go toTop