በር ያስገባል በር ያስወጣል ወዴት ያስገባል ወዴት ያስወጣል – ምትኩ አዲሱ በር መሸጋገሪያ ነው፤ ከአዲስ ወደ አሮጌ መሻገሪያ፤ ከአሮጌ ወደ አዲስ መሻገሪያ። ከሞት ወደ ሕይወት። ከሠፈር ወደ ሌላ ሠፈር። ከዛሬ ወደ ነገ። ከሹመት ወደ ሽረት፤ ከሽረት ወደ ሹመት። ሽግግሩ አንዳንዴ በምርጫ ነው፣ አንዳንዴ March 21, 2022 ነፃ አስተያየቶች
“ምን አገባኝ!” እና “ምን አሳጣኝ ብዬ!” ያሳጡን ዕድሎች – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ኢትዮጵያ ከ120 ሚሊዮን የማያንስ ሕዝብ ባለቤት እንደሆነች ይታመናል፡፡ በአግባቡ የሚያስተዳድር ጥሩ መንግሥት ካለ የሕዝብ ብዛት በራሱ መጥፎ አለመሆኑ ይታሰብልኝና በአፍሪካ ምድር ባለፉት 40 እና 50 ዓመታት ውስጥ እንደኢትዮጵያ በሕዝብ ብዛት ሽቅብ የተተኮሰ March 21, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የሂትለርና ሙሶሊኒ መጨረሻ ለአቢይና ሸመልስም አይቀርላቸውም!! ይነጋል በላቸው “የ‹ብፁዕ አባታችንን‹ አስከሬን ለመሸኘት በሻይ ሰዓት አንድ ክርስቲያን መሳይ፣ ሁለት እስላሞች ሆነን ሄደን ነበር፡፡ ከመሃላችን ኦርቶዶክስ አልነበረም፡፡” በእግዜር እጅ የተያዘው ወፈፌው ጠ/ሚኒስትር ከተናገረውና በዩቲዩብ ሲንሸራሽር ካዳመጥኩት የተወሰደ ንግግር ነው፡፡ አዎ፣ March 21, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ለውጥ ሳይኖር ተቀለበሰ ማለት የለውጥን ትርጉም አለማወቅ ነው ! አገሬ አዲስ መጋቢት 10 ቀን 2014ዓም(20-03-2022) ለውጥ ማለት የአንድ ቁሳዊ አካል በጊዜ ሂደት በውስጣዊና ውጫዊ ጫና ምክንያት በመልክና በይዘቱ ወይም በጸባዩ ላይ ከቀድሞው የተለዬ ሆኖ ሲገኝ ነው።ለውጥ በቁሳዊ አካል ብቻ ሳይሆን በማህበረሰብ ላይም የዕውቀት(ንቃተሕሊና) March 20, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ሃላፊነትና ተጠያቂነት – ጠገናው ጎሹ March 19, 2022 ጠገናው ጎሹ ሃላፊነት (responsibility) እንደ ግለሰብ ወይም እንደ ቡድን ወይም እንደ ማህበረሰብ ወይም እንደ መንግሥት የሚጠበቅብንን ትክክለኛ ጉዳይ (ተግባር) ሁሉ ተፈፃሚ አድርገን የመገኘታችንን እና የማይጠበቅብንን እና ትክክል ያልሆነ ነገር ደግሞ አድርገን March 20, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ሰው ሆይ! – በላይነህ አባተ በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን” ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና March 19, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ሹም ሲሳደብ ዝም ፤ ሹም ሲሰደብ እስር፤- ያሬድ ሃይለማርያም በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ እየተወሰ ያለው የጅምላ እስር ሊቆምና የታሰሩም ሊፈቱ ይገባል፤ ስድብ እንደ ፖለቲካ በሚቆጠርበት፣ ጎምቱ ፖለቲከኞች፣ የምክር ቤት አባላት እና ታዋቂ የሚባሉ ሰዎች ሳይቀሩ ማህበረሰብን፣ አንድን ሕዝብ በይፋ ከግራ ቀኝ March 19, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ሶቪየት ኅብረት ከናዚ ጀርመን ጭፍጨፋ አስጥላቸው ኔቶ ሥር የተሸጎጡ የባልቲክ አገሮች *ከጎርባቾቭ ውሳኔ መዘዝ፤ – ከጌታቸው ወልዩ (ሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ) ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንደ ምን ሰነበታችሁ? ይህ የዛሬው ጽሑፍ የቀድሞዋ ሶቪየት ኅብረት ሶሻሊስት ሪፑብሊክ በጎርጎሮሳዊኑ ቀመር በ1940 ወደ ራሷ ግዛት የደባለቀቻቸውና ከተገነጣጠለች በኋላ የባልቲክ ሪፑብሊክ አገሮች የሆኑት ሉትዋኒያ፣ ላቲቪያና ኢስቶኒያ March 19, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ብሔራዊ ምክክር፣ ምንነት፣ ዓላማው፣ ይዘቱና አፈጻጸሙ – ባይሳ ዋቅ-ወያ መግቢያ ዛሬ በአገራችን እየተከሰተ ያለውን ቀውሳዊ ሁኔታ ኢትዮጵያ እንደ አገር ተከስታ የታሪክ ዕድሜ ማስቆጠር ከጀመረችበት አንጻር ሲታይ መገኘት ከነበረባት ቦታ ላይ ለመገኘት አለመቻሏን ፍንትው አድርጎ ያሳያል። ሌላው ቢቀር ምንም እንኳ መልክዓ ምድር March 19, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ለትልቁ ሰው፤ መድኃኔዓለም አቤት ብያለሁና፣ መልሴን እጠብቃለሁ!! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ በ‘‘ዘመነ መሳፍንት’’ ከሚታወቁት መኳንንት የጎጃሙ ደጃች ብሩ ጎሹ ይጠቀሳሉ፡፡ እኚህ ሰው እንደማንኛውም የዘመነ መሳፍንት የጦር አበጋዞች ጀብደኝነትና ጭካኔ የሚያጠቃቸው መሪ ነበሩ፡፡ በአንድ በኩል ንጉሠ ነገሥት የመኾን ሕልመኛ መስፍን እንደመሆናቸው አባታቸውን ደጃች ጎሹን March 19, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የእናት አገር ጥሪ – ፀረ-ሸኔ – ዘመቻ ግብዓተ ኢትዮጵያ – ከአባዊርቱ መንደርደርያ፣ ግልፅና ግልፅ ነው። ወያኔ ሽባ ሆኖ ቀሽምዶ ድንበር ላይ ሰፍሯል። ሸኔ መንደር ለመንደር እየተርመጠመጠ ህዝባችንን በነቂስ እየጨረሰ ነው። ስለሆነም በብልፅግና ተስፈኛ ፓርቲ አዲስ አመራር አዝማችነት፣ ከዳር እስከዳር በህዝባችን የተባበረ ክንድ March 18, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ሊበሏት ያስቧትን አሞራ ዝግራ ናት ይሏታል፤ በፋኖ ላይ ጣት መጠቋቆሙ ለሃገር ጥቅምና አንድነት ታስቦ ሳይሆን የተወሰኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ፍላጎት ከሟሟላት ላይ የተመሰረተ ነው፤ የፋኖ መኖር የማይስማማቸው አካላት ከኢትዮጵያ አንድነት በተቃራኒ የቆሙ ናቸው። ለአላማቸው ይስማማ ዘንድ ተራ ሽፍትነትን ከፋኖ March 17, 2022 ነፃ አስተያየቶች
በኢትዮጵያ እና ህዝብ ላይ ለደረሰዉ እና ለሚደርሰዉ ኃላፊነት እና ተጠያቂነት የሚወስደዉ ማን ነዉ ? -ማላጂ ለኢትዮጵያዉያን ስደት እና ሞት ያላባራ የዓማታት መከራ የሚያስደስታቸዉ የዉስጥ እና ዉጭ ጠላቶች ዛሬም በአዲስ ዓይነት ተግተዉ ይሰራሉ ፡፡ ህዝቡም በተለይ የዓማራ ማህበረሰብ በሆደ ሰፊነት እና በአርቆ አስተዋይነት ከግል እና ከማንነት በላይ ህይወቱን March 16, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ጦርነቱ የአሜሪካንና የአውሮፓውያን ነው ! ጦርነቱ ራሺያን ለማውደም የታለመና ይህንን ዕቅድ ለማክሸፍ የሚካሄድ ጦርነት ነው! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መጋቢት 15፣ 2022 መግቢያ የቀዝቃዛው ጦርነት ካከተመ፣ እስከ 1989 ዓ.ም በሁለቱ ኃያላን መንግስታት መሀከል የነበረው ፉክክርና ፍጥጫ ካበቃና፣ የሶቪየት ህብረት ፈራርሳ ራሺያ ሌሎችን በሶቪየት ህብረት ስር የተጠቃለሉትን አገራት እንደ ፈለጋችሁ ሁኑ ብላ ካሰናበተቻቸው በኋላና፣ March 15, 2022 ነፃ አስተያየቶች