Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 69

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የጭራቅ አሕመድ የሰቆቃ ዘመን ለምን ረዘመ? – መስፍን አረጋ

ጭራቅ አሕመድ ስልጣን በያዘ ባንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ በአማራ ሕዝብ ላይ የፈጸማቸው ወንጀሎች የሞት ፍርድ ቢቀርለት እንኳን ዓለም በቃኝ ሊያስወረውሩት ከበቂ በላይ ነበሩ፡፡  በተቃራኒው ግን ጭራቅ አሕመድ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ወንጀል

የኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር መመለስና የኀይል ሚዛን ዝዋሬ (Balance of power shifting)ይፈጠራል የሚለው ስጋት – (ጌታቸው ወልዩ)

*ግብጽና ሳዑዲ ዓረቢያ በቀይ ባህር ላይ ምን እያደረጉ ናቸው? ጌታቸው ወልዩ (ከሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ) ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንደ ምን ሰነበታችሁ? ዛሬ “ኢትዮጵያ ባህር ኀይል መሥርታ ወደ ቀይ ባህር ከተመለሰችና ታላቁ የኅዳሴ

“ኋላ-ቀር አስተሳሰብ ባላቸውና በአረመኔዎች የሚመራ ምስኬን ህዝብና አገር” ትችት መልስ! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

“ኋላ-ቀር አስተሳሰብ ባላቸውና በአረመኔዎች የሚመራ ምስኬን ህዝብና አገር” ሚል አርዕስት ስር በ24.04.2022 ያቀረብኩትን ሰፋ ያለ ጽህፍ አስመልክቶ ከአቶ ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ  ቦርከና በሚባለው ድረ-ገጽ ላይ ለወጣው ትችት መልስ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሰኔ 20፣ 2022 በመጀመሪያ ደረጃ

በምረቃና በልደት ስም አስረሽ ምቺው ተምንደንስ ሰማእታትን እናስታውስ! ሳሙኤልም እንደ እስጢፋኖስ!

በላይነህ አባተ ([email protected]) መጤ ባህል እንደ እከክ ገላችንን አበላሽቶና አይምሯችንንም እንደ ሐሽሽ በርዞ አደናብሮናል፡፡ ክርስቶስ ሞቱንና ትንሳኤውን እንድናስታውስ ቢያዝዝ ምእራባውያን ገባያቸውን ለማድራት በፈጠረቱ የልደት ባህል ተዘፍቀን በፉክክር ሰፊ አዳራሽ ተከራይትነንና ሰንጋ አርደን

የኢትዮጵያ ወይንስ የኦሮምያ ንግድ ባንክ? የኦሮምያ ወይንስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ?… ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ሁለት ደብዳቤዎችን በአንድ ጊዜ መላክ እፈልጋለሁ፡፡ አንደኛው በርዕሴ የተጠቀሰው ሲሆን ሁለተኛው “ሊቀ ሣጥናኤል በቤተ መንግሥት” የሚል ነው፡፡ አጠር አጠር አድርጌ ለማቅረብ እሞክራለሁ፡፡ ይድረስ ለ“ኢትዮጵያ” ንግድ ባንክ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፖለቲካ ሊገናኝ የማይገባው፣

ዘረኛ ዝማሬን አንዘምርም!  –  ገለታው ዘለቀ

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ የኦሮምያ የብሄር መዝሙር አዲስ አበባ ውስጥ ቢዘመር ቅር አይበላችሁ፣  ይልቁን ሊበረታታ ይገባል የሚል ነገር ሲናገሩ  እኒህ ሰው ከዚህ ከብሄር ፖለቲካና ከዘር መዝሙር የማይላቀቁ  ሰው እንደሆኑ በግልጽ ያሳያል። እነዚያ ህጻናት

ውሻ ሆይ! ይቅር በለኝ! – በላይነህ አባተ

ሰኔ ሁለት ሺ አስራ አራት ዓ. ም. በላይነህ አባተ ([email protected]) “የፍትህና የነፃነት አርበኞች ነን” እያሉ ሕዝብ እንደ ጥገት ሲያልቡ ኖረው ለቆሻሻ ስልጣንና ትቢያ ለሚሆን የቅንጦት ገላ ሳስተው እንደ ደን በተጨረገደ የሕዝብ ሬሳ ክምር ተቀምጠው

የኢዜማ ሚዛን ለባለቤቶቹ ትመለስ! – ከኡመር ሽፋው

የኢዜማ ሚዛን ለባለቤቶቹ ትመለስ! (ከኡመር ሽፋው – May 16, 2022) የኢዜማ አርማ የሆነችው ሚዛን በዜግነት ፖለቲካ፣ በነፃነትና በማህብራዊ ፍትህ ስም ያልተፈፀመባት ወንጀል የለም። ይህ አስተያየቴ የኢዜማን ተራ አባሎች ላይመለከት ይችላል። ዘግይቶም ቢሆን
aklog birara 1

ኢትዮጵያን ለመታደግ ፋኖን በጅምላ ማሳደድ በአስቸኳይ ይቁም –  አክሎግ ቢራራ (ዶር)  

“ፍትሓዊ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ሁሉንም ክልሎች ባማከለ መልኩ እንደማይሰራ የአደባባይ ሚስጢር ቢሆንም አሁንም ዝም አልን” የተካደው ሰሜን ዕዝ፤ ጋሻየ ጤናው ኢ-ፍትሃዊ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እጅግ በጣም የጎዳው የዐማራውን ክልል ነው። ይህንን ሁኔታ

ድል እና እድል – ምትኩ አዲሱ

ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድናችን ሐሙስ እለት “የማይበገሩ” የፈርዖንን ልጆች እንዴት ድል ሊነሳ ቻለ? ተንባዮች፣ ፈርዖን 1 ለ 0 ያሸንፋል ብለውን ነበር። ይህን ያሉበት ምክንያት አላቸው፦ ሁለቱ ቡድኖች ከ1981ዓም ጀምሮ 16 ጊዜ ተጋጥመው፣

“የሕዝብ ሰው/Public Figure” መሆን አንዳንዴ ሳያሰክር ይቀራል? – ብሥራት ደረሰ

በስንቱ ተናድጄ እንደምዘልቀው አላውቅም፡፡ ዛሬ ሌሊት ነው፡፡ እንደልማዴ የዩቲዩብ ቻናሎችን ስዳስስ አንዱ ቀበጥ አርቲስት ሚስት ሊያገባ ከአርባ በላይ ሽማግሌዎችን ወደእጮኛው ቤት መላኩን በኩራት የሚገልጽ አንድ የዩቲብ ገጽ ላይ ዐይኔ ዐረፈ፤ ቀልቤንም ሳበውና

አስተምህሮቶታችንን ለችግሮቻችን መፍቻነት ካልተጠቀምንባቸው በራሳቸው ፋይዳ አይኖራቸውም! – ጠገናው ጎሹ

June 12, 2022 ጠገናው ጎሹ ለዚህ ሂሳዊ አስተያየቴ መነሻ የሆነኝ “እግዚአብሔር ሰይጣንን ውደድ ወይም ቀኝህን ሲመታህ ግራህን አዙርለት አላለም” በሚል ርዕስ በበላይነህ አባተ ተፅፎ በዘሃበሻ ድህረ ገጽ ላይ (June 11, 2022) ለንባብ የቀረበን አጭር፣ ቀጥተኛና

ፈጣሪ ፊቱን ወደ ሰው ይመለስ ዘንድ ፤ ሰው ሁሉ  ፤ በነገር ሁሉ ፣ እግዛብሔርን ማስቀደም አለበት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ፈጣሪ ፊቱን ወደ ሰው ይመለስ ዘንድ ፤ ሰው ሁሉ  ፤ በነገር ሁሉ ፣ እግዛብሔርን ማስቀደም አለበት ።  ይሁን እንጂ ሰው ሁሉ በነገር ሁሉ የሥጋውን  ጥቅም  እንደሚያሥቀድም የታወቀ ነው ።  የሥጋ ጥቅም ሰውን
1 67 68 69 70 71 249
Go toTop