ቅራኔን መፍታት በብልሃት፣ (ከጆቢር ሔይኢ) በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ከርሮ ያለው የብሔርና የሃይማኖት ቅራኔ ነው።ብሔር የኅብረተሰብን የእድገት ደረጃ ተከትሎ የተከሰተ፣በቋንቋ፣በባህል፣በልማድ፣በታሪክ የተሳሰረ፣ በባህርይ የሚንጸባርቅ ሥነልቦናዊ ዘይቤ ያዳበረ፣በአንድ አርማና አላማ ሥር የተሰለፈ፣ጸንቶና ረግቶ በአንድ አገር፣ወይም አካባቢ የሚኖር ሕዝብ ነው። ብሔረሰብ August 20, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ሰው ለሰው እረኛ መሆን ካልቻለ ሠላምን አያገኛትም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ (በሞራል ቢስነት እየተገዳደልን መኖር ለእኛ ኢትዮጵያውያን የሚያሳፍር መሆኑንን … ሰው መሆናችንን ያለመገንዘብ አባዜ መሥፈኑን ። እኛ …ራሳችንን እንዲህ እና እንዲያ ብለን ለራሳችን ሥም አውጥተን ወይም ወጥቶልን ከመጠራታችን በፊት የሁላችንም መጠሪያ ሰው አእንደነበረ አለማወቅን ። August 20, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ የለዉጥ ጉዞ የዲያስፖራዉ ትዝብቶችና አስተያየቶች – ለማ ደስታ ከኖርዌይ ነሐሴ 9/2014 በወርሃ ሐምሌ ከሶስት ዓመት ከአጋማሽ የዉጪ ሀገር ቆይታ በኋላ ወደ ሀገር ቤት በመምጣት ቤተሰብ ለመጠየቅና ሀገርን ለማየት መልካም አጋጣሚ አግኝተን ነበር። በአዲስ አበባና በማዕከላዊ የደቡብ አከባቢ ( በሀዲያ ዞን ) August 17, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ንጉሥ ሚዳስና አፄ አቢይ አህመድ አሊ – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ባለፉና አሁን ባሉ የሀገራት መሪዎች መካከል የሚስተዋሉ በርካታ ተመሳስሎዎች አሉ – በደጉም በክፉም፡፡ አሁን የማነሳው በግሪክ ሥነ ቃላት የሚወሳው ንጉሥ ሚዳስና የኛው አፄ ቦካሣ – ማነው – አፄ አቢይ አህመድ አሊን የሚያመሳስላቸው August 17, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ሸኖ፣ አሌልቱ፣ ቤኪ፣ ሰንዳፋና ለገጣፎ – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ ከዚህ በላይ በስም የጠራኋቸው አነስተኛና መካከለኛ ከተሞች የግልም ሆነ የህዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎችና ተሽከርካሪዎች ከዎልድያ፣ ከደሴም ሆነ ከሰቆጣ በሸዋ-ሮቢት፣ በደብረ-ሲናና በደብረ-ብርሃን በኩል አድርገው ወደሀገሪቱ ርእሰ-ከተማ፣ አዲስ አበባ መናህሪያዎች ለመግባት በየእለቱ የሚንደረደሩባቸው የኦሮምያ ክልል August 16, 2022 ነፃ አስተያየቶች
አቶ ገለታው ዘለቀ በኢትዮ 360 ላይ ተጋብዞ ስርዓታዊ ሽብር በሚለው አርዕስት ላይ በኤርምያስ ለገሰ ለቀረቡለት ጥያቄዎች ለሰጣቸው መልሶች ትችታዊ አስተያየት! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 16፣ 2022 በመጀመሪያ ደረጃ ኢትዮጵያ ብቻ ነች ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች ጋር ስትነፃፀር የተጠናቀቀ የመንግስት መኪና አወቃቀር(State Building) የነበራት አገር የሚለው በመሰረቱ አከራካሪ መልስ ነው። እንደሚታወቀው አብዛኛዎቹ የአፍሪካ አገሮች በባሪያ ንግድና በቅኝ-ግዛት አስተዳደር August 16, 2022 ነፃ አስተያየቶች
አማራ፦ ህልውናህ ያለው በአንተው መዳፍ ውስጥ ነው (እውነቱ ቢሆን) አማራ አሁን እየደረሰበት ያለውን መከራ፣ ጭፍጨፋ ፣መንገላታታና ስደት እርሱ ራሱ “”እምቢ”‘ ብሎ “”በቃኝ”” ብሎ ማስቆም ካልቻለ ህገ መንግስቱ፣ አብይ አህመድ ፣ደመቀ መኮንን ወይንም የፌደራል ፖሊስና፣የደህንነቱ ተመስገን ጥሩነህ ወይንም ይልቃል ከፋለ ወዘተ አያድኑትም፡፡ ሲጀመር እነዚህ August 15, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ማን ቼ ፖለቲካ – ሲና ዘ ሙሴ ክልል ቅብርጥስዮ እያላችሁ ጫጫታ አታብዙ ። ጉራጌ ክልል ሆነ ዞን ለጉራጌ ደሃ ጠብ የሚልለት ነገር የለም ። ሌላውም ክልል ልሁን ባይ ፣ የጉራጌን ህዝብ ዓይነት ዕጣ ፈንታ ነው ያለው ። ሺ ቢታለብ August 14, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የአማራው ሃብት የሆነው የአባይ ወንዝ ግድብ ችሮታ ያስታረቀን ፣ መቻቻልን ያላብሰን ይሆን ወይስ ያፋጀናል ? ተዘራ አሰጉ ታላቁ የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያ እንደ ሃገር እድትቀጥል ነፍሱን፣ ህይወቱንና እሱነቱን ገብሯል፣ አሁንም በትዕግስት የሚቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው። ይህ ክሳቴ ማንም ኢትዮጵያዊ የማይክደው ሃቅ ነው። ኢትዮጵያዊው የአማራ ምድር በአምላክ የተባረከ ፣ August 14, 2022 ነፃ አስተያየቶች
እንዳንደናገር እንጠንቀቅ፣ – ክገብረ አማኑኤል የአገራችን ህዝብ አሁን ባለው አገዛዝና በወያኔ ዘመን ምን ያህል የከፋ ሥቃይና መከራ እንደተፈራረቀበት ምስክር መጥራት የሚያስፈልግ አይመስለኝም። በየጊዜው ለደረሰው የህዝብ ጭፍጨፋና ዘር ማጥፋት መከለያ የሚሆኑ ጉዳዮች እየተጋረጡ፣ ህዝቡ የደረሰውን መከራና እልቂት እየረሳ August 13, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ለምን የብሔር ፖለቲካ የሙጥኝ ይባላል? (ታምራት ኪዳነማርያም) የፍትሐዊ ሀብት ክፍፍል መታጣት እና ደህና ኑሮ መኖር ያለመቻል መንስዔ የብሔር ዕኩልነት ያለመኖር ነው ብለው የሚያምኑ ፖለቲከኞች ከ30 ዓመታት በላይ የብሔር ፖለቲካ ቢያራምዱም የተፈለገው ፍትሐዊ የሀብት ክፍፍልም ሆነ የተሻሻለ ኑሮ ሊገኝ አልቻለም። August 13, 2022 ነፃ አስተያየቶች
ትንሿ ምሳር ወይም ጥልቆ ትልቁን የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች! – አገሬ አዲስ ነሓሴ 7 ቀን 2014 ዓም(13-08-2022) ዕድሜ ለሸጋው አማርኛ ቋንቋችን እንጂ ብዙ ትምህርትና ምክር የምንቀስምባቸው፣በተግባር የተፈተኑ አባባልና ምሳሌዎች አሉን።እነዚህ ትምህርተ ጥቅሶች ለበጎ፣ለመጥፎ፣ ለደስታ፣ ለሃዘን፣ ለምስጋና፣ ለወቀሳ፣ ፣ለምክር—ወዘተ የምንጠቀምባቸው ባለብዙ ትርጉም እሴቶቻችን ናቸው።ዕድሜ ቋንቋውን August 13, 2022 ነፃ አስተያየቶች
እሺ የጉራጌ ዞን ክልል ሆነ እንበል:: ከዛስ? – ብርሃኑ ዘርጋው ወድቆ ተጋጭቶና ተላልጦ ሰላማዊ ሰልፍ አድርጎ ራሱን በራሱ የሚያስተዳድር የጉራጌ ክፍለ ሐገር እንዲመሰረት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት በጎ ፈቃድ አገኘ እንበል:: ፈንጠዝያው በጉንችርየና በጉብርየ ከአገና እስከ እምድብር ከወልቂጤ እስከ ቡወዠባር እነሞርና ሙህር እዣ August 13, 2022 ነፃ አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ካሽሚር የሆነው የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ሊፈታ የሚችለው በወታደራዊ ሃይል ብልጫ ነው!!! መሰረት ተስፉ ([email protected]) ህወሓት ትግራይን አገር ለማድረግ ፈለገ አልፈለገ በዝርፊያ ይዞት የነበረውን ወልቃይት ጠገዴን የሚቆጥረው እንደ ደም ስሩ ወይም እንደ ልብ ትርታው ነው። በመሆኑም መልሶ ለመንጠቅ ከሰማይ በታች ያሉ ዝግጅቶችን ሁሉ እያደረገ August 12, 2022 ነፃ አስተያየቶች