Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 61

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በመናጆ ፖለቲካ እና አመራር ኢትዮጵያን መታደግ አይቻልም

ኢትዮጵያ እና ህዝቧ ዕዉነተኛ መሪ አስካላገኙ ጊዜ ድረስ ኢትዮጵያም ሆነ ህዝቧ በተለይም አስኳል የኢትዮጵያ ዳር ድንበር እና የዓማራ ህዝብ  ከተራዘመ መከራ ፣ስደት እና ሞት መታደግ የሚያስችል ነዉ ፡፡ ለአብነት በፀረ ኢትዮጵያ እና
September 2, 2022

የአማራ ሕዝብ ትልቅ ፈተና ለአማራ ሕዝብ የከፈተው ትልቅ ዕድል (መስፍን አረጋ)

አበሳ ወይ ሊጥል ወይ ሊያነሳ (What doesn’t kill you makes you stronger) መከራህ ለጊዜው ቢመስልህም ጎጅ ያጠነክርሃል አይግደልህ እንጅ፡፡ ብረት ወርቅ ተብሎ የሚከብረው ገ(ን)ኖ ካለፈ ብቻ ነው በሳት ተፈትኖ፡፡ የአማራ ሕዝብ በጭራቅ አሕመድ ዘመን

የቀይ እምባባና ማንጁስ ወረራ፣ የትህነግ ጦር አበጋዞች ህዝባዊ ማዕበል ጥቃት፣ በአማራና አፋር ምድር!!!

ፂዮን ዘማርያም ኢት-ኢኮኖሚ-ET- ECONOMY አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት አገሮች የህዝብ ቁጥር እንዲቀንስ ጦርነቶች በማስፋፋትና  የጦር መሳሪያዎች በመሸጥ የህዝብ እልቂትን ያበረታታሉ፡፡ በኢትዮጵያ ግማሽ ሚሊዮን  ወጣቶች በጦርነት ተማግደዋል፡፡ መሠረተ-ልማቶች ወድመዋል፡፡  የወረቀት ነብሩ፣ የአሜሪካ መንግሥት  ባወጣው H-R-6600 እና S-3199 ረቂቅ

ፈንድ ፈንዳጅ ዲያስጶራ እባክህ ስማ! ለዘራፊዎች የማይነጥፍ ጥገት መሆንህ ይብቃ!

ቦንድ-ቦንዳጅና-ፈንድ-ፈንዳጅ ዘራፊዎች መውረራቸውን፣ ፈንድ ፈንዳጅ ለዘራፊ ስንቅ ማቀበሉን፣ የእነተኔ ጦር ማፈግፈጉን፣ ባንዳ ፋኖን እንደ ክርስቶስ አሳልፎ መስጠቱን መቼ ነው የሚያቆመው? በላይነህ አባተ ([email protected]) “ይህን ብዬ ነበር ለማለት ነው” የሚለውን የባንዳ፣ የውሽልሽል፣የጅል፣ የከርሳምና

የአማራ ብልፅግና ግሳግስ ሆይ ወይ ይቅርታ ጠይቅ ካልሆነ አሁኑኑ ስልጣን ልቀቅ !!! (ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ)

ጦርነት በማሸነፍ ስነ-ልቦና የተዋጀ ከሆነ፣ የማይሸበረክ መንፈስ ካለ ፣ ወላዋይነት ከሌለ፣ በአሻጥር ካልተተበተበ፣ በፍራቻ ካልናወዘ ፣ ቆራጥ የሆነ ተዋጊና አዋጊ ያውም  ለጦርነት አስፈላጊ የሆኑ ግባአቶች በእጅ እያሉ ይቅርና ልበ ሙሉ ሰራዊት በቁመናው ብቻ የማይደፈር

ለፋኖ አደረጃጀት የቀረበ መነሻ ሐሳብ – መስፍን አረጋ

የወታደራዊ አደረጃጀት ዝርዝር ሚስጥራዊ መሆን ያለበት ቢሆንም፣ መሠረታዊ መዋቅሩ ግን በግልጽ የሚታወቅና መታወቅም ያለበት ነው፣ ወታደሮች የሚመለመሉት እሱን መሠረት በማድረግ ነውና፡፡  ስለ ፋኖ አደረጃጀት መነሻ ሐሳብ ለማቅረብ የተነሳሁትም በዚሁ እሳቤ መሠረት ነው፡፡

አማራው የሚዘምተው በታማኝ የቁርጥ ቀን የእማራ ልጆች አመራር ስር ብቻ ሆኖ ነው (እውነቱ ቢሆን)

የአውሬውና ተንኮለኛው የአብይ አህመድ አገዛዝ ጀግናውን ፋኖን ኢመደበኛ ብሎ ገሚሱን አሰሮ ገሚሱን ደግሞ ጥቁር ክላሽ ዘርፏል ብሎ እያሳደደ ባለበት ሁኔታ ውስጥ አሁን አብይ ራሱ ከወያኔ ጋር ተናብቦ  በጸረአማራነት ሴራ በጋራ አሲረው ሁለቱ

የኢትዮጵያ ለሂቃን የአስተምህሮ ግጭቶች (ገለታው ዘለቀ)

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ለሂቃን በኔሽን ቢዩልዲንግ ዘዴ ላይ ሁለት የተለያዩ ትምህርቶችን የሚከተሉ ሲሆን የእነዚህ ትምህርቶች ግጭት የለሂቁን ክፍፍል እያሰፋ የረጋ ሃገረ መንግስት እንዳንመሰርት አድርጎናል። ዛሬ በዚህች በጣም ቁጥብና ምጥን ጦማር ስር የእነዚህን ግጭቶች

ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት! – አገሬ አዲስ   

ነሐሴ 16 ቀን 2014 ዓመ(22-08-2022) አብይ አህመድ በነሐሴ 15 ቀን 2014 በፈረንጆቹ ኦገስት 21 2022  የብልጽግናን የወጣት ክንፍ ሰብስቦ “የወጣቶች ሚና” በሚል መርህ ባስተላለፈው መልእክት ውስጥ  አገራችን በሦሥቱ ደካማ ምንነቶች  ማለትም በሞኝነት፣ጅልነትና ጅላጅልነት የተወረረች

ይድረስ ለአማራ ምሁራን! ሌላውን ድስኩር ተውና የአማራን ዘር ፍጅት አስቁሙ! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ ([email protected]) “እየየም ሲደላ ነው” ይባላል፡፡ አማራን ለማጥፋትና እርስቱን ለመቀማት ዛሬም የጦር ነጋሪት እየተጎሰመበት የአማራ ምሁራን ዛሬም በግድብ ስብከት፣ በሰይጣኖች የማይታመንና የማይጠና እርቅና በሌሎችም አዘናጊ አጀንዳዎች ጀንዲ እሚያካክል ጠልሰም ሲጠለስሙና ጣታችውን

ስለአገራችን የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ችግር በአቶ ሚሊዮን ዘአማኑኤልና በጽዮን ዘማርያም የቀረበውን ጽሁፍ የሚመለከት ሀተታዊ ትችት!

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 21፣ 2022 በአቶ ሚሊዮን ዘአማኑኤልና በጽዮን ዘማሪያም ዘሃበሻ ድረ-ገጽ ላይ ስለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሚያቀርቧቸውን ጽሁፎች  አልፎ አልፎ አነባለሁ። አሁን ደግሞ “የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስና የአይኤምኤፍና የዓለም ባንክ የፕራቬታይዜሽን ሴራ” በሚል

“የኢዜማ የአቀባባይ-ተረኛነት ጉዞ” – ከኡመር ሽፋው

ከኡመር ሽፋው (August 20, 2022) የቀድሞው ግንቦት 7 በቁጥጥሩ ሥር ያዋለው ኢዜማ ምናልባት በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ታሪክ ውስጥ የሕዝብን አደራ በመብላት ወደር የሚገኝለት አይመስለኝም። ኢዜማ በሚመሩት ሰዎች ያለፈ መልካም ታሪክ ምክንያት ብዙ ተስፋ
1 59 60 61 62 63 249
Go toTop