Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 57

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የጭራቅ አሕመድ ጭራቅነትና ያማራ ሕዝብ ዕይታ – መስፍን አረጋ

ሁላችንም ጅን አለን፣ ያንተ ጅን ግን የተለየ ነው፡፡ ስብሓት ነጋ ለጭራቅ አሕመድ በሰይጣናዊ እሳቤው ወደር የለውም የሚባለው የወያኔው ስብሓት ነጋ ከኔ የባስክ ሰይጣን ነህ የሚለው ፍጡር የሰይጣኖች አለቃ ሊቀሰይጣን መሆን አለበት፡፡  ሕዝብ የሚወደኝ በዚህ
September 30, 2022
የአቢይ አህመድ ጨለማ ጉዞ!

የኦነግ/ኦህዲዶች አይኪው ቢለካ … ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

እሬቻችንን እያበላን የሚገኘውን የእሬቻን በዓል ጨምሮ ከሦስት ያላነሱ ሀገራዊና ሃይማኖታዊ በዓላት የሚከበሩበትን የመስከረም ወር 2015 ዓመተ ምሕረት ልናገባድድ አሥር ቀናት ያህል ይቀሩናል፡፡ ቀደምት አበው “ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም” የሚል ሥነ ቃል ማስቀመጣቸውን
September 30, 2022

ዒላማውን የሳተ የፖለቲካ ትግል ድግግሞሽ እና ውጤቱ – ጠገናው ጎሹ

ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጉበኛ ከፃፋት ከአራት አሥርተ ዓመታት በላይ የሆናት አልወለድም እንዴት እንደተወለደች ሲያስተዋውቀን በተለያዩ የመንግሥት ሥራዎች ውስጥ በሠራበት ጊዜና ተሞክሮው  ያስተዋላቸውን በተራ ዜጎች ላይ የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን፣ የፍትህ መዛባቶችን፣ የአድልኦ አሠራሮችን፣ ልክ
September 29, 2022

“በሥመ አብ! ” በሉ የኑሮ ውድነቱ የማይቀለበስ አደጋ ሊያሥከትል ይችላልና! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

“ በስመአብ ! በስመአብ! … በ3000 ብር በዲግሪ የተመረቀ ተማሪን መቅጠር ? ማለት ምን ማለት ነው ?” አማተቡ አንጋፋው ኢኮኖሚሥት ፣ ኢየሱስ ወርቅ ዛፉ ።  በሸገር 102 ኤፍ ኤም  ቢዝነስ ዜና ላይ
September 28, 2022

በሬ ካራጁ …እንዳይሆን መጠንቀቅ ደግ ነው – ሲና ዘ ሙሴ

የጠላቶቻችንን ሤራ ለማክሸፍ ነገሮችን በጥልቀት ፈትሾ መረዳት እጅግ አሥፈላጊ  የሆነበት ጋዜ ላይ ደርሰናል ። “ ኢትዮጵያ በጦርነት ድል አትደረግም ። በሹመት ፣ በጥቅምና በመሣሠሉት እንጂ !  እናም ፣ ከፍተኛ   የመንግሥቷን ባለሥልጣናት በመደለል ፤ ግሪን ካርድ በመሥጠት ፤ ምሥጢራዊ አካውንት በአውሮፕና በአሜሪካ እንዲከፍቱ በማገዝ ፣ አገራቸውን
September 28, 2022

የአማራ ዜጎች ከወለጋ የሰው ማረጃ ቄራ በሰላም እንዲወጡ የብልጽግና ፌዴራልና፣ የኦሮሚያና የአማራ ክልላዊ መንግሥቶች ግዴታና ተጠያቂነት አለባቸው

የማርያም መንገድ ይሠጣቸው!!!  ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር መብት አለው!!!›› በወለጋ፣ በመተከል፣ በቤኒሻንጉል የሚኖሩ አማሮች በህይወት የመኖር መብታቸው ተጥሶል፡፡ የህወኃት ኢህአዴግ የዘር ቨይረስ ወደ ኦነግ ብልፅግና የዘር አባ

የምንኖረዉ ለዕዉነተኛ ለዉጥ መሆን አለበት

አገር እየጣመሰ ፤ ህዝብ ደም እያለቀሰ በኢትዮጵያ የግለሰብም ሆነ የቡድን እና የህዝብ መብት የሚከላከል ህገ-ብዙኃን ባለመኖሩ ከሶስት አስርተ ዓመታት በላይ የዘለቀዉ አድሎ እና መድሎ የበዛበት የፖለቲካ -ህገ መንገስት ፖለቲከኞችን እና ጥቅማቸዉን ጠባቂ
September 28, 2022
የአቢይ አህመድ ጨለማ ጉዞ!

አቦይ ስብሃትን ፈቶ ፤ አርበኛ ዘመነ ካሴን ማሰር – አሰፋ በድሉ

(15/01/2015 ዓ.ም) አቦይ ስብሃት ነጋን ለኢትዮጵያ ህዝብ አላስተዋውቅም፡፡የምን ምልክት እንደሆኑ ራሳችሁ መልሱት! በሌላው ብሔር ላይ የተፈጸመውን ለጊዜው እናቆየው፡፡በወያኔ ትግል ወቅት ወገኔ የሚሏቸውን ትግራዋይ ሰብስቦ በካምፕ ካጎረ በኋላ ምግብ ከልክሎ፤አጥንታቸው ብቻ ሲቀር ያንን
September 25, 2022

ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ድራንዝ – ጴጥሮስ ከባህር ዳር

ቀዝቃዛ በሆነ ምሽት አንድ ቢሊየነር ከቤት ውጭ አንድ ድሃ ሽማግሌ አገኘ። ‹በዚ ቅዝቃዜ ውጪ ላይ ኮት እንኳን አለበስክም አይበርድህም እንዴ› ብሎ ጠየቀው። አዛውንቱም “ኮት የለኝም ነገር ግን ለምጄዋለሁ ሲል መለሰለት። ቢሊየነሩም “ቆይ
September 24, 2022

የብአዴን ጉዶች – መስፍን አረጋ

ያማራ ሕጻናት ቶሌ እየታረዱ የብአዴን ጉዶች ቦሌ ሲቀልዱ፣ አማራ ካለፈ ዐይቶ አንዳላየ ከሞቱት ሕጻናት በምኑ ተለየ? ያማራ እናቶች ደረት እየመቱ ደመቀና ግርማ ሻምፓኝ ከፈቱ፡፡ እንዲህ ያለ ውርደት እያዩ እየሰሙ ኑሬያሉ ከማለት ሞት በስንት ጣሙ? ባለፈው
September 24, 2022

አርበኛ እና ፋኖ ዘመነ ካሴ ያለምንም መዘግየት በአስቸኳይ እንዲፈታ፣ (ዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት)

መስከረም 13 ቀን 2015 ዓ.ም አማራው ብሎም ኢትዮጵያ ጦርነት ላይ ባለችበት በአሁኑ ሰዓት ይህን ህዝብን አስተባብሮ ጠላትን ድባቅ ሊመታ የሚችል መሪ ማሰር ትልቅ ስህተት ነው:: አርበኛ ዘመነ አገራችንን ለማፈራረስ ቆርጦ የመጣውን ጠላት
September 23, 2022

ከስሜታዊና ከሆይሆታ  “ትግል” እንውጣ!!! – ፊልጶስ

እየተከፈለ ያለውና የሚከፈለው መሰዋአትነት የሕይወት ነው።  ያውም ካልተወለደ ፅንስ ፣ እስከ ሽማግሌ። ከምድረ ገፅ እድንጠፋ የሚፈልጉት ደግሞ ከውስጥ የተደራጁና የታጠቁ ፣ ከሰበአዊነት ውጭ የሆኑ መንግሥታዊ መምበሩን የሚዘውሩ  በጎሰኝነትና በበታችነት ያበዱ ናቸው።  እነዚህ
September 23, 2022

ዕዉነት ሲገለፅ ለትብብር እና አንድነት የሚበጂ ነዉ  !  

የሳምንቱ  ወሬ አንዱ እና ከፍተኛዉ  የኤርትራ ከፍተኛ ባለስልጣን  አስተላለፉት በተባለዉ የፅሁፍ መልዕክት የዓማራ ህዝብ በኢትዮጵያዊነት እና ሉዓላዊነት ጉዳይ የማይታማ እና ለዚህም የአገር መስራችነቱ እና ባለሟልነቱ ለመላዉ ኢትዮጵያዉያን ባለዉለታ መሆኑን በግልፅ መስክረዋል ፡፡
September 23, 2022

የባህልና የእምነት ጣራ ሲያፈስ ክህደት፣ ቅጥፈንትና ሌብነት እንደ ዶፍ ሳያቋርጥ ይወርዳል!

በላይነህ አባተ ([email protected]) ከትናት ወዲያ ክህደት! ትናንት ክህደት! ዛሬም ክህደት! ውሸት! ቅጥፈት! ከሀዲዎችና ቀጣፊዎች በክህደት ብዛትና በውሸት ጋስ ተወጥረው እንደ ፊኛ ፈንድተው ሳያልቁ፤ ተከጅዎችና ትሉሎችም በክህደትና በመታለል ጦር ልባቸው ቆስሎና ህሊናቸው ናውጦ ከሀዲና ቀጣፊን
September 22, 2022
1 55 56 57 58 59 249
Go toTop