Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 59

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ይድረስ ለአገሬ ሕዝቦችና መሪዎች፣ የቋንቋና የእምነት ቅራኔ፣ – ከጆቢር ሔይኢ

09/13/2022 በአሁኑ ጊዜ ሕዝባችንን እርስ በርስ እያነካከስ ያለው፣ የቋንቋና የሃይማኖት ጭቆና ዱሮም ነበር፣ ዛሬም አለ፣ገና አልተወገደም።ቀድሞ ክርስቲያኖች ወንግሌን በዓለም ላይ ለማሰራጨት ሲሉ ነበር ወደ ቅኝ ግዛት የተሸጋገሩት። ስለሆነም የብሔሮች በቋንቋቸው ራስን በራስ
September 14, 2022

ጅሉ ፓሰተር፣ ጅላጅሉ ዶክተርና ጅላንፎው ኮሎኔል- ጠ/ሚ አብይ አህመድ – አስቻለው ከበደ አበበ

የዛሬ ሶስት ሰምንት ገደማ ጠ/ሚ አብይ ከመላው ኢትዮጵያ የተሰባሰቡ ወጣቶችን(የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎችን) ሰብሰበው ጅል፣ጅላጅልና ጅላነፎ ትርጉም ሲያሰጠኑ ነበር፡፡ እኔ እነደሚመስለኝ ይህ የራሳቸው ሃሳብ አድርገው ያቀረቡት ብያኔ ከአልበርት አንስታይን የተዋሱት ነው፡፡ “ማነኛውም አዋቂ
September 13, 2022
peace and reconilation

ይድረስ ለአገሬ ሕዝቦችና መሪዎች፣ እግዚአብሔር ለሕዝቦቹ የሚናገረው በሽማግሌዎች አንደብት ነው – ጆቢር ሔይኢ

ሁላችንም እንደምንገነዘበው በአሁኑ ጊዜ ሕዝባችንን  እርስ በርስ እያነካከስ ያለው የብሔርና የሃይማኖት ቅራኔ መሆኑ ግልጽ ነው። የብሔሮች የራስን እድል በራስ የመውሰንና፣በቋንቋ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቻርተር የጸደቀ፣ብዙዎች ሕዝቦች፣ከቅኝ አገዛዝ  ቀንበር
September 13, 2022

ጦር እየመዘዙ ድርድር ለማንም አይበጅም !! (ከተዘራ አሰጉ)

ከላይ በርዕሱ እንደሚያሳየው ወደ ድርድርና ዕርቅ ለመምጣት በሃገረ ኢትዮጵያ ትብዕል መሰረት በሁለት ወይም ከዛ በላይ በተቃርኖ ባሉ ቡድኖች መካከል የሕግ ተገዥነት ስሜትና የሰላም መንፈስ አዝማሚያ ሊኖር የግድ ይላል። እንዲሁም ተፋላሚዎች ጦራቸውን ወደ ሰገባቸው እንደሚያስገቡ
September 13, 2022

በዳይ እንደ ተበዳይ   !

ባለፉት ሶስት  ዓመታት ሶስት ጊዜ ተጣለቶ ሶስት ጊዜ በተኩስ አቁም ፣ በንግግር ……ላለመስማማት የተስማሙት ሁለቱ አካላት አንዴ ሠላም /በእጂ ፤ አንዴ ጦርነት/ በፈንጂ የሚሉት ትህነግ እና ኢህዴግ ናቸዉ ፡፡ ሁለቱም መመኪያቸዉ እና
September 13, 2022

ነገርን በስም አለመጥራት ከፍርኃት እና ስስት  የሚመነጭ ነዉ  

ከሶስት አስርት ዓመታት  በፊት የተጀመረዉ አገሪቷን እና ህዝቧን የማዳካም  ሴራ በተለያየ ጊዜ በተግባር እንዲሆን ተደርጓል፡፡ ታላቋን ትግራይ ለማቆቋም የታሰበዉ ሴራ ዕዉን ለማድረግ  ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም .ወረራ እና ጥቃት  ሲጀምር በዋነኛነት ኢትዮጵያን የሆድ
September 13, 2022

ዕርቅ እና ድርድር አገር እና ህዝብ ወይስ ስልጣን ስልጣን መታደግ ?    

ከጥንት አስከ ትናንት  ሲመች ጦርነት ፤ሳይሆን ድርድር ፤ዕርቅ እየተባለ ዕድሜ ልክ ኢትዮጵያ እና ህዝቦች ቤተ ሙከራ ሆነዋል ፡፡ ኢትዮጵያ መንግስት አልባ ከሆነችበት ግንቦት ፲፪ ቀን አንድ ሽ ዘጠኝ መቶ ሠማንያ ሶስት  መሪዋ
September 12, 2022

 የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ስም ይሰጣል! – አገሬ አዲስ

ጳጉሜ 5 ቀን 2014 ዓም(10-09-2022) የሰው ልጅ የሚመዘነው በጭንቅና ክፉ ወቅት ነው። በደህናው ቀንማ ሁሉም ደግ፣ሁሉም አዛኝ ይሆናል፣ውስጣዊ ማንነቱ አይታወቅም።።በክፉ ቀን ክፉ ሰሪዎች ብቻ ሳይሆኑ በመልካም ጉርብትናና ግንኙነት በዝምድናም ሰንሰለት ሳይቀር አብረው
September 10, 2022

በኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት ‹‹ከኮሎኔሉ ወደ ኮሎኔሉ!!!›› ብዕረኞች እልፍ ጠመንጃን የማረኩባት ሃገር !!!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ለፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም መታሰቢያ ትሁን……ፕሮፌሰር ዛሬም የጋዜጠኞች እስራት ቀጥሎል!!! የሚጮህላቸውም ጠፋ!!! ከሽህ ሳንጃ በአፈሙዝ ጠመንጃ ያዢዎች፣ አራት ሞጋች ጋዜጦች ይፈራሉ!!! “Four hostile newspapers are more to be
September 10, 2022

ማሩኝ! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ([email protected]) ዓይኔን ተሚጥሚጣ በተሰራ ድልህ ያጠብኩ ዋሾና አጭበርባሪ ነኝ፡፡ የዚህን ዘመን ባለስልጣኖች፣ፓስተሮች፣ ሼሆች፣ ጳጳሳትና ፓትርያሪኮች ያህል ባይሆንም ይህቺ ነገ የምታልፈዋ ምድራዊ ዓለም አታላኝ በመሬትና በታሪክ ሲያስረግም የሚኖር በሰማይም የሚያስኮንና ሲኦል የሚዶል
September 10, 2022

ኳ!ኳ!ኳ!ኳ ! አጭር  ልቦለድ  ቅምሻ ለአዲሱ ዓመት

እንኳን ለ2015 ዓ/ም አደረሳችሁ ፤ በከንቱ የሞቱትን ወንድሞቼና እህቶቼን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልኝ ። ፈጣሪ በቃ ይበለን ። እዝጊኦ ማህረነ ክርስቶስ ። በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ምዕራፍ 1 ሁላችንም ለማኞች ነን ፡፡ ለማኝና  ተለማኝ በራሱ  በለማኙና  በተለማኙ የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ የገዘፈ ስፍራ አላቸው ፡፡ ይኼ
September 10, 2022

አይ ዘመን! እኔ ዕምለዉ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን እና ለአገር  ለኖሩት መኗሪያ እና መጠጊያ የምትሆነዉ መቸ ነዉ

ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዉያን ትሆን ዘንድ የመልካም ምኞት መግለጫ የምንሰጣጠዉ መቸ ይሆን ፤ ከማን ……..? ለምን እና እስከመቸ ይሆን በየዓመቱ ፲፫ኛዋን ወር  በሚቀደድ እና በሽድድ ስያሜ የምን…የምን…ቀን  ከምንል  አገር ሰርተዉ አገር ሆነዉ ባኖሩን ቀደምት

በራስ መረብ ግብ በማስቆጠር ኦሮሙማን የሚስተካከል የለም!!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ከዚህኛው ወይም ከዚያኛው ነገድ ወይ ጎሣ በመወለዱ የሚኮራና ኩራቱንም በትዕቢት ተወጥሮ በይፋ የሚያውጅ የሀገር መሪ እስካለ ድረስ ያ ሀገር በዕድገት መመንደጉ በሥልጣኔም መወንጨፉ እንደህልምና ቅዠት ይቆጠርና አወዳደቁ እንኳን እንደማያምር ለመረዳት ኢትዮጵያ ኅያው
September 8, 2022
1 57 58 59 60 61 249
Go toTop