Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 56

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ለኢትዮጵያ ትንሳዔ ከኢትዮጵያዊነት ዉጭ አማራጭ አይኖርም !

በጭለማ እና ድንግዝግዝ በበዛበት የፖለቲካ እና የታሪክ  ሽሚያ ትንቅንቅ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ከየትኛሙም ጊዜ በላይ በታሪካዊ ጠላቶች ጥርስ ዉስጥ ገብተዋል ፡፡ የሶስት አስርተ ዓመታት የግፍ እና የሰቆቃ ዓመታት ትሩፋት የሆነዉ የጊዜዉ የጦርነት
October 14, 2022

የጉዞ ማስታወሻ – ጌታቸው አበራ

…. ሰሞኑን ካለሁበት አካባቢ ርቄ ወደ ደመቀው የዋሽንግቶን ዲሲ፣ ሜሪላንድ እና ቨርጂንያ አካባቢ ተጉዤ ነበር፡፡ የጉዞዬ ዋና ምክንያት ደግሞ፣ በአገራችን ብቸኛ በሆነው በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ውስጥ ያለፍን የቀድሞ ተማሪዎቹ ሁሉ በእጅጉ የምናከብረው፣
October 11, 2022

“የዛሬው የአገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንፃር” በሚል አርዕስት ስር በአቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ ለቀረበው ገለጻ የተሰጠ ሀተታዊ መልስ!

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጥቅምት 10፣ 2022 በአቶ ባይሳ ዋቅ ወያ “የዛሬው የአገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንፃር ሲታይ” በሚል አርዕስት ስር ተጽፎ በዘሃበሻ ድረ-ገጽ ላይ የወጣውን ጽሁፍ ከሞላ ጎደል አነበበኩት። ጽሁፉን በደንብ ላነበበ ሰው ብዙ ክፍተቶች ያሉበትና፣ ከተጨባጭ ወይም ክሳይንስ
October 10, 2022

አካፋን አካፋ ብሎ ለመጥራት የመቸገር የፖለቲካ ባህል – ጠገናው ጎሹ

October 8, 2022 ጠገናው ጎሹ ይህንን ግልፅና ቀጥተኛ አስተያየቴን ለመሰንዘር ምክንያት የሆነኝ በሥርጉት ካሳሁን የቀረበውን ሂሳዊ ፅሁፍና በዚሁ ጽሁፍ ላይ Tesfa በተሰኘ ስም  የተሰጠ  ሂሳዊ ትችት መሆኑን ለመግለፅ እወዳለሁ። የፅሁፉን አቅራቢ ስም ምናልባት ከእኔ ድክመት
October 10, 2022

አንድ አፍታ ከኢትዮጵያውያን ወታደሮች ጋር በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል… በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

‘‘… ሀገርህን ጠላት እንዳይደፍራት ወታደር ሆነህ ጠብቃት፣ እንደ አባቶችህ ጀግና ሆነህ አሳያት፣ በጀግንነት ታሪክ ሥራላት፣ ታሪክ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ጀግንነት ያለው ከወታደርነት ነው፣ ጀብዱ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ታላቅ ስም ያለው ከወታደርነት ነው፡፡’’
October 10, 2022

አንዳርጋቸው ጽጌ ሣይቀር የሚሣለቅበት አማራ ይህችን የጨለማ ዘመን ካለፈ ምንም አይል – ሥርጉት ካሣሁን (አዲስ አበባ)

ይሄ “እንደሠራ አይገድል” የሚባል አማርኛ አንዳርጋቸው ጽጌን የመሳሰሉ የታሪክ ዝቃጮችንና በሞቀበት ዘፋኞችን ለመግለጽ ምንኛ ክርክም ያለ ውብ ገላጭ መሰላችሁ! ብዙ ነገሮች አጀማመራቸው ቢያምር አጨራረሳቸው አያምርም፡፡ ለዚህም ነው እንዳማሩ መሞት የለም የሚባለው፡፡ ይሄ

 ኢትዮጵያና የፖለቲካ ፓርቲዎቿ – ኤፍሬም ማዴቦ

ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ፖለቲካ፣ፓርቲና ዉክልና የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ዋልታና ማገር ናቸው። ዲሞክራሲ የዜጎችን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ተሳትፎ የግድ የሚል ሥርዓት ነው፣ ተሳትፎ ሲባል ግን ዜጎች ሁሉ ቁጭ ብለው በአገራቸው ወይም በአካባቢያቸው ጉዳይ ይወስናሉ ማለት
bayisa wak woya `

የዛሬው ያገራችን ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንጻር ሲታይ – ባይሳ ዋቅ-ወያ

የዚህ ጽሑፌ ዓላማ፣ ዛሬ በመንግሥትና በተፋላሚ ወገኖች መካከል እየተደረገ ያለው ግጭት በተወሰኑ ቡድኖች የተቀሰቀሰ እንጂ፣ የሕዝቦች ግጭት አለመሆኑን ለማመልከት ነው። እንደዚሁም፣ የውጭ ኃይላት ለግጭቱ ዘላቂ መፍትሔ ሊያገኙልን እንደማይችሉ ለማሳሰብና በራሳችን ተማምነን ይህንን

የኤፍሬም ማዴቦ ሸፍጥ፤ ያይጥ ምስክሯ ድንቢጥ – መስፍን አረጋ

“በዛሬዋ ኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ላይ ግልጽ የሆነ ልዩነት ያላቸው ሁለት ትልልቅ ቡድኖች አሉ፡፡  እነዚህ ሁለት ኃይሎች … አማራ ብልፅግና እና ኦሮሞ ብልፅግና ውስጥ ካሉ ኃይሎች ጋር በቅርብ የተሳሰሩ ናቸው፡፡  ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የምናየው የፖለቲካ ምስቅልቅል

አማራ ሆይ በድርድር ስም እዳትሸወድ!! – ተዘራ አሰጉ

ድርድር ፣ ሽምግልና ፣ ሰላማዊ ውይይት ፣ ከተቀናቃኞች ፣ ከተፋላሚዎች ፣ ከተቀያየሙ ከዚያም አልፎ ደም ከተቃቡ ባለአንጣዎች ፣ ቡድኖችና ግለሰቦች ጋር ማከናወን የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊያን ቀደምት ባህላዊ ፣ ማህበራዊ ፣ ሃይማኖታዊ ፣ ቤተሰባዊና በሕግ ማዕቅፍ ተካቶ የሚካሄድ የተቀደሰ  ነባራዊ ኩነት ነው። ኢትዮጵያዊያን

በፊደራል ደረጃ  ልዩ ትኩረት የተደረገበት  የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፣ የ 2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ  ፈተና ልዩ መረጃ  –  በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

በመሥከረም 28/ 2015 ዓ/ም በሶሻል ሣይንሥ ተማሪዎች ፈተና ይጀመራል ። ይህ በፈተና አሰጣጡ ልዩ የሆነው አገር አቀፍ ፈተና ፣ የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤቶችን ጥንካሬ እና ደካማ ጎን በግልፅ እና በተጨባጭ የሚያመላክት
haile larebo

ከመቅረት መዘግየት በሚል እሳቤ የቀረበ ጭፍን ጥላቻ አስተያየት አይደለም ሊሆንም አይችልም!! – አኒሳ አብዱላሂ

ኢሕአፓ 75ኛውን፣ ከዛም 100ኛውን አለፍ ብሎም 150ኛውንና 200ኛውን የሚያከብርበት ጊዜ ይመጣል። ይድረስ ለ ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ ባለበት 25.09.2022 ዓ. ም. አኒሳ አብዱላሂ እንደ መግቢያ ማስታወሻ በቅርቡ በወለጋ በደረሰው ኢሰብአዊ የሆነ የዘር ማፅዳት

ብአዴን የዝንጀሮን ያህል እንኳ ኢፍትሐዊነትና ጥቃት አይሰማውም! – በላይነህ አባተ

በላይነህ አባተ ([email protected]) የሃያ ሰባቱ የህወሀት በምድር ታይቶ የማይታወቅ የስግብግብነት ደዌና የአሁኑ ተኢቦላ የከፋ “የኔ” ወረረሽኝ በሽታ በአማራ ጫንቃ እንደ ቀንበር የተጫነውን ብአዴንና አለቆቹን ተመራማሪዎች ስለፍትህ ታጠኗቸው ዝንጆሮዎች ለማወዳደር የሚያስገድድ ነው፡፡ በአሜሪካን አገር ጆርጅያ የሚገኘው ኤሜሪ ዩንቨርስቲ
September 30, 2022

ኦ – ብልፅግና. . . . አ – ብልፅግና (ኤፍሬም ማዴቦ)

ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) በህገ መንግስቱ ውስጥ ቋሚ ቦታ ያለው “ህብረብሔራዊ ፌዴራሊዝም” በቋሚነቱ ይቀጥላል እንጂ ለድርድር ቀርቶ ለውይይትም አይቀርብም። የብሔር ፌዴራሊዝምን ማንም ሊነካው የማይችል የኦሮሞ ቅዱስ ዕቃ ነው ብሎ ከማመኑ በፊት ኦህዴድ ወደ
September 30, 2022
1 54 55 56 57 58 249
Go toTop