Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 58

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሶስት ለ ፩ ኢትዮጵያ “በሬ ካራጂ  ”

ዘመን  ሂዶ ዘመን በተተካ ቁጥር  ኢትዮጵያ እና ጠላቶቿ አመች የሚሉትን አጋጣሚ እየጠበቁ ሲፈልጉ አንድ ሲላቸዉ ሶስት እየሆኑ ኢትዮጵያን ማዋረድ እና የቁርጥ ቀን ልጆቿን ማሳደድ የዉርስ ባህሪ አድርገዉታል ፡፡ የዉጭ እና የዉስጥ ዕናት
September 22, 2022

ጀ/ል ስብሃት ኤፍሬም ፤ የአሁኑስ ፕሮፓጋንዳ  ” ለትግሉ ውጤታማነት ሲባል — ” ቢሆንስ? (ፊልጶስ)

የቀድሞው የኤሪትሪያ መከላከያ የአሁኑ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር ጀ/ል ስብሃት ኤፍሬም   በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተናገሩት የተባለው የብዙሃን መገናኛ  የሰሞኑ ወሬ ነበር። የንግግራቸው ዋና ነጥብ የሚከተለው መልዕክታቸው ነው። ”—-ከጥንት ጀምሮ በኢትዮዽያ መቀጠል የማያወላውል አቋም
September 22, 2022

የዘመነ ካሴ መታሰር፤ የጭራቅ አሕመድ ዐዲስ ዘዴ – መስፍን አረጋ

ጭራቅ አሕመድ አሊ፣ የኦነጉ ኦቦ አፉና ምግባሩ ሐራምባና ቆቦ፡፡ አንዴ ቢያታልለን የሱ ነው ኃፍረቱ ሁለቴ ቢደግም የኛ ነው ጥፋቱ፡፡ ጭራቅ አሕመድ ይሄን ሁሉ የመከራ ዶፍ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚያወርደው በኦነግ ጥንካሬ
September 22, 2022
የአቢይ አህመድ ጨለማ ጉዞ!

ዕዉር ከመሪዉ ይጣላል  ፤ ለማኝ አኩፋዳዉን ይጣላል  

በአገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት አምሳ  ዐመታት ሆነዉ እና እየሆነ ላለዉ  ሁሉ  ተጠያቂዉ  እና የችግሩ ምንጭ ከዉስጥ ሆኖ ወደ ዉጭ ማላከክ በህዝቦች የዘመናት መከራ እና ግፍ እንደማላገጥ ነዉ ፡፡ በተለይም የፖለቲካ ክንፍ እና ህዝብ
September 21, 2022

የሎንደኖቹ ጥቂት የዲያስፖራ ይሁዳዎችና ዘራፊዎች ቅሌት!! (ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ)

እኛ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም አምላክን የምናምን ፣ ፍሪሃ እግዚአብሔር የተላበስን  በአምሳሉ ለፈጠረው የሰው ልጅ ክብር ያለን ፣ ለሰባዊ ፍጡር ደህንነት በፅሞና የምንፀለይ ፣ አምላክ በአምሳሉ የፈጠረውን በሃሰት ወንጀለን  ለበልአ-ስብ አሳልፈን የማንሰጥ ኩሩ ሕዝቦች ነን።
September 21, 2022

የዘመን መለወጫ መልእክቶቻችንና መሪሩ እውነታ – ጠገናው ጎሹ

September 19, 2022 ጠገናው ጎሹ በመሠረቱ እንኳንስ በዘመን መለጫ አይነት ትልልቅ በዓላት በየትኞቹም በጎ እሴት ባላቸው በዓላት እና በሌሎችም አጋጣሚዎች የእንኳን አደረሰንና የመልካም ምኞት መልእክቶችን የመለዋወጥ አስፈላጊነት አጠያያቄ አይደለም። በዓላት ስለሚያከብራቸው ማህበረሰብ የሚናገሩት ወይም የሚገልፁት የእየራሳቸው ሃይማኖታዊ
September 19, 2022

የትግራይን እናቶች ከወላድ መካንነት ማዳን የጠ/ሚ አቢይ አህመድ መንግስት ታሪካዊ ሃላፊነት ነው!

ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ኢትዮጵያ ዘመን የጠገበ ረጂም ታሪክ፣ለብዙ ሺ አመታት የዘለቀ ተከታታይ ስርዓተ መንግስት፣ሃይማኖትና ባህል አለን ብለው ከሚኮሩ ጥቂት የአለማችን አገሮች ውስጥ ቀዳሚዋ ናት። ኢትዮጵያ ሁለቱን ትልልቅ የአለማችን ሃይማኖቶች ከብዙ አገሮች አስቀድማ
September 18, 2022

መላዉ ኢትዮጵያ ከግፍ እስር እና ፍትህ ዕጦት ነፃ አስኪሆን መሰራት አለበት

መስከረም ፭ ቀን ሁለት ሽ አስራ አምስት ፲፬ የሚሆኑ የዓማራ ህዝባዊ ኃይል አደራጂ እባላት ከወራት አልቦ ምክነያት አስር እና አንግልት በኋላ በነፃ መሸናበታቸዉን እና ከዕስር መዉጣታቸዉ ሰምተናል፡፡ ይህ እጂግ ደስ የሚል እና
September 17, 2022

አቶ እስክንድር ነጋና  ባልደራስ -ፊልጶስ

ባልደራስ ሲባል ለኔ በዕእምሮየ የሚመጣው አቶ እስክንደር ነጋ ነው። ባልደራስ ሲታወስ “ፊኒፍኔ ኬኛ ልዩ ጥቅም ያስፈልጋታል”  የሚለውና እየተተገበረ ያለው ነው። ባልደራስ ሲነሳ ህገ-ወጡ ከንቲባ ታከለ ኡማና  ታደለች  አበቤ በአዲስ አበቤ ላይ የፈፀሙት
September 16, 2022

በምርጫ ቦርድ የቱሻ ፖለቲካ፣ በብልጽግና ጉባዔ ዕጩ ተመራጭ አስመራጭ ሆኖ ተወነ! ህሊናቸው ያረጠ ተዋናይ ፖለቲከኞች!

ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹ ጊዜው ጎዳኝ እንጂ እኔ ሰው አላማ የአህያ ልጅ በቅሎ ወርቅ ተሸልማ!!!›› ‹‹ምነው እማምዬ ለምን ታለቅሻለሽ                             በወፍጮው ላይ መጁ ሲጨፍር እያየሽ!!!››……………አለማየሁ እሸቴ በብልፅግና ጉባዔ ዕጩ ተመራጭ አስመራጭ ሆኖ መሰየሙ ትክክል
September 15, 2022

ኢትዮጵያ ሁሉን ከዉጭ የምጠብቀዉ አስከ ምን ይሆን ?

የኢትዮጵያ ጠላቶች ዛሬም እንደ ይንቱ ከዉስጥ እና ከዉጭ ለኢትዮጵያ አንድነት ፤ለህዝቦች ሉዓላዊነት  ስጋት  በመሆን የማይቀፍሩት ጉድጓድ ፤የማይምሱት አፈር ፣ያልተሸረበ ወጥመድ አልነበረም ፡፡ ይህም በመጀመሪ 1888 የወራሪዉ ኢጣሊ ዕብሪት  የቅኝ ግዛት ሙከራ ፣
September 15, 2022

 መቻልህ ፣ ማለፍህ ፤ ካሥጠቃህ ፤ ምን ትጠብቃለህ ?! ( አባታጠቅ   ምንዳሁንኝ )

” There is no avoiding war,it can only be postponed   to the advantage of your  enemy .  Niccolo machiaveli ሠላምን በጦርነት ድል ነስተህ አልያም በድርድር ታገኛለህ ። ሠላምን ለማይሻ ጠላትህ ግን ለሰከንድ እንኳን ጊዜ አፎይታ አትስጠው ።  ጊዜ ከሰጠኸው ጠላትህ ተጠቃሚ አንተ ተጎጂ መሆናችሁ አይቀርም ። “ከእንግዲህ   አይሆንም ነገር ማለሣለሥ እነሱም አያርፉም እኔም አልመለሥ ። “   ፩ ለሠላም ረጅም ርቀት የምትጓዘው ጭላንጭል የሠላም ሃሳብ ያለው ጠላት
September 15, 2022

ይድረስ ለአገሬ ሕዝቦችና መሪዎች፣ የቋንቋና የእምነት ቅራኔ፣ – ከጆቢር ሔይኢ

09/13/2022 በአሁኑ ጊዜ ሕዝባችንን እርስ በርስ እያነካከስ ያለው፣ የቋንቋና የሃይማኖት ጭቆና ዱሮም ነበር፣ ዛሬም አለ፣ገና አልተወገደም።ቀድሞ ክርስቲያኖች ወንግሌን በዓለም ላይ ለማሰራጨት ሲሉ ነበር ወደ ቅኝ ግዛት የተሸጋገሩት። ስለሆነም የብሔሮች በቋንቋቸው ራስን በራስ
September 14, 2022
1 56 57 58 59 60 249
Go toTop